ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ እና በክልል መኪና የማንሳት አገልግሎት መስጠት የሚችል እና ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ አገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎችን ፍላጎታቸውን እንዲገልጹ ይጋብዛል።

Send me via
Posted Date/የተለጠፈበት ቀን Nov-24-22 16:23:30

Tender detail Information /ዝርዝር መረጃ

Floating Date: As of November 24, 2022

1. ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ እና በክልል መኪና የማንሳት አገልግሎት መስጠት የሚችል እና  ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ አገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎችን ፍላጎታቸውን እንዲገልጹ  ይጋብዛል። የፍላጎት መግለጫው   ህዳር 15 2015 እስከ ህዳር 26 2015 ድረስ ይቆያል።

2. ሰነዶች ከህዳር 15፣ 2015ዓ.ም ጀምሮ www.afrotender.com, www.extranders.com እና www.2merkato.com ድህረ ገጽ ላይ ማግኘት ይቻላል።

3. ኩባንያዎች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ ከኢትዮ ቴሌኮም ዋና መሥሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 ወይም በኢሜል This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it./ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. መጠየቅ ይችላሉ፡፡

4. ከዚህ ቀደም ከእኛ ጋር ያልሰሩ አገልግሎት አቅራቢዎች በethiotelecom.et →ድርጅት → አቅራቢ ፖርታል  የሚለውን በመምረጥ በመመዝገቢያው ቅፅ መሰረት ይመዝገቡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶችም ያያይዙ።

5. እባክዎን ፍላጎትሆን የሚገልፅ ፕሮፖዛልዎን (EOI) በኢሜል This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it./ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ወይንም በአካል ከታች ባለው አድራሻ እስከ ህዳር 26 ቀን 2015 እስከ ምሽቱ 11፡00 ድረስ ማስገባት ትችላላችሁ።

ኢትዮ ቴሌኮም ዋና መሥሪያ ቤት

ሰፕላይ ቻይን ዲቪዥን          

ሰፕላይ ሲትራቴጂና ሪሌሽን ማኔጂመንት   

ሰፕላይ ሪሌሽንና ማርኬት አናላሲስ            

3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309

P. O. Box 1047,

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

6. ኢትዮ ቴሌኮም ይህን የፍላጎት መጠየቂያ (EOI) በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Specific details

Tenders Type Local Tenders
Data Source Select Data Source
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee) 0.00
Type of Options Services
Tenders Language Am..........show
Tender Frequency Type Fi..........show

Advert Location

Addis Ababa Region
ኢትዮ ቴሌኮም ዋና መሥሪያ ቤት ሰፕላይ ቻይን ዲቪዥን ሰፕላይ ሲትራቴጂና ሪሌሽን ማኔጂመንት ሰፕላይ ሪሌሽንና ማርኬት አናላሲስ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 P. O. Box 1047, አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

Advert details

Advert ID: 74247
Viewed : 20
Modified: Nov-24-22 16:26:48
Expires/መዝጊያ ቀን: Dec-05-22 16:23:30