Sort/Listing by:
Jan-15-21 16:47:35
Feb-01-21 16:47:35
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሁለት ፐርሰንት
Jan-15-21 16:42:56
Jan-28-21 16:42:56
Jan-15-21 16:41:08
Jan-29-21 16:41:08
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡- ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችንና ማሽኖችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታ መነሻ ከ 0 እስከ ብር 50,000 20 በመቶ ከብር 50,001 እስከ ብር 100,000 ብር 15,000 ከብር 100,001 እስከ ብር 200,000 ብር 25,000 ከብር 200,001 እስከ ብር 300,000 ብር 37,000 ከብር 300,001 እስከ ብር 400,000 ብር 50,000 ከብር 400,001 እስከ ብር 500,000 ብር 60,000 ከብር 500,001 እስከ ብር 800,000 ብር 75,000 ከብር 800,001 ብር በላይ ብር 100,000
Jan-15-21 16:39:43
Jan-27-21 16:39:43
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸር፣ ቁርጥራጭ የተለያየ ርዝመት ያላቸው ሞራሌዎች እና ያገለገሉ የባኞ ቤት ዕቃዎች ያገለገሉ አሮጌ የቢሮ አይሲቲ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20 ፐርሰንት
Jan-15-21 16:39:03
Jan-21-21 16:39:03
Oromia Construction Corporation (OCC) now invites all interested and illegible Bidders for the Supply of Double Cabin.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000 birr
Jan-15-21 16:36:36
Feb-02-21 16:36:36
Addis Ababa University now invites sealed bids from eligible and qualified bidder forProcurement of AAU School of Natural Science Chemistry Core Laboratory Maintenance and Renovation work and Power House Construction at Addis Ababa University Dental
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Lot 1. Bid Security 80,226.07 ETB (Eighty Thousand Two Hundred Twenty Six and 07/100) Lot 2. Bid Security 50,226.07 ETB (Fifty Thousand Two Hundred Twenty Six and 07/100)
Jan-15-21 16:31:00
Feb-02-21 16:31:00
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ባስገነባው ደረጃቸውን በጠበቁ ሕንጻዎች ፤ከፌ/ጠቅላይ አቃቢ-ህግ እና በኪራይ በሚጠቀምባቸው ህንጻዎች ውስጥ፣ ባሉት የ9 ምድብ ችሎት /የዘጠኝ ምድብ ችሎት/ክበቦች /ካፍቴሪያዎች ማለትም፣ አወዳድሮ ማቅረብ የሚችል ተጫራቾችን አቅርቦት ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት -1 5,000(ለእያንዳንዱ ምድብ ችሎት) ሎት -2 10,000 ሎት -3 10,000(ለእያንዳንዱ ምድብ ችሎት )
Jan-15-21 16:29:09
Feb-01-21 16:29:09
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-15-21 16:18:01
Jan-25-21 16:18:01
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-15-21 16:14:51
Jan-26-21 16:14:51
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተለያዩ ጊዜ ለሚያካሂደው የውይይት መድረከና የሥልጠና ፕሮግራም ዝግጅት ሆቴሎችና ሪዞርቶችን በግልጽ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 5,000
Jan-15-21 16:13:08
Jan-29-21 16:13:08
በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የመፀዳጃ ቤት፣ የአጅ ፓፒ የውሃ ግንባታ፣ የቆሻሻ ማቃጠያ፣ የእንግዴ ልጅ መቅበሪያ፣ የውሃ መስመር ዝርጋታ ፡ በአካባቢ ማቴሪያል የመንገድ ዳር መፀዳጃ ቤት ግንባታ፡ የያዶታ ቀበሌ ቁጠባ ቤት፣ የውሃ ዕቃዎች ግዥ፣ ያዶታ ውሃ ማስፋፊያ ቦኖ፣ አዲስ ምንጭ ግንባታና ምንጭ ጥገና ግንባታዎችን ለማስገንባት ይፈልጋል
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የመፀዳጃ ቤት 10,000፡ የዕጅ ፓፒ የውሃ ግንባታ 10,000፡ የቆሻሻ ማቃጠያ 5,000፣ የእንግዴ ልጅ መቅበሪያ 5,000 : የያዶይታ ቀበሌ ቁጠባ ቤት 10,000 የያዶታ ውሃ ማስፋፊያ መስመር ዝርጋታ 5,000 ፡የአዲስ ምንጭ ግንባታ 5,000 ፣ የውሃ ዕቃዎች ግዥ 5,000 : የምንጭ ጥገና 1,000 ብር
Jan-15-21 16:08:18
Feb-04-21 16:08:18
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን የም/አ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት ሎት አንድ የውሃ እቃዎች ፤ ሎት ሁለት የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎትአንድ ብር 5000 (አምስትሺ) ፣ለሎት ሁለት ብር 4000 (አራት ሺ)
Jan-15-21 16:04:16
Jan-29-21 16:04:16
Jan-15-21 16:01:59
Jan-29-21 16:01:59
Jan-15-21 15:59:50
Jan-24-21 15:59:50
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 150,000/ አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ/ብር
Jan-15-21 15:59:10
Feb-14-21 15:59:10
Jan-15-21 15:52:13
Feb-05-21 15:52:13
የአራዳ ክፍለ ከተማ ኮንስትራክሽን ፅ/ቤት ለክፍለ ከተማው ሊያስገነባቸው የፈለገውን ስራ የሚሠሩ ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 70,000 ብር
Jan-15-21 15:45:51
Feb-05-21 15:45:51
Addis Ababa University now invites sealed bids from eligible and qualified bidder for Procurement of file cabinet.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 60,000.00 ETB (sixty Thousand)
Jan-15-21 15:44:33
Feb-03-21 15:44:33
Addis Ababa University now invites sealed bids from eligible and qualified bidder for Procurement of Supply, Installation and Training of Furniture and Related Items of Two Auditorium Hall at AAIT.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 30,000.00 ETB (Thirty Thousand)
Jan-15-21 15:38:59
Feb-03-21 15:38:59