Sort/Listing by:
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ጋላፊ ቅ/ፅ/ቤት ለሌይ መቆ/ጣቢያ የሚሆን ሚኒባስና ዳብል ጋቢና ቶዮታ (ፒካፕ) ተሽከርካሪ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ተሸከርካሪዎቹን ማስጫን ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 (አስር ሺብር)
Aug-17-22 09:14:52
Aug-29-22 09:14:52
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመ/ቤቱ ግቢ ውስጥ የውሃ ፍሳሽ መውረጃ ግንባታ ሥራ (Storm water drainage and site Finishing work) በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 50,000
Aug-17-22 09:12:32
Aug-29-22 09:12:32
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2015 ዓ.ም. ለ1ኛ ዙር አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የደንብ ልብስ 6000 (ስድስት ሺህ ጥር) ; የፅዳት እቃዎች 6000 (ስድስት ሺህ ብር) ;አላቂ እቃዎች 6000 (ስድስት ሺህ ብር) ; ቋሚ እቃዎች 6000 (ስድስት ሺህ) ; ሕትመትና መስተንግዶ ፣ ልብስ ስፌት ፣ ትራንስፖርት ፣ ዲጄና ዲኮር ድንኳን ፣ ኪራዮች ፣ ጀነሬተርና የቢሮ ፈርኒቸር ጥገናዎች 2000 (ሁለት ሺህ ብር) lእድሳትና ጥገናዎች 4000 (አራት ሺህ ብር)
Aug-17-22 09:10:49
Aug-26-22 09:10:49
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Aug-17-22 09:04:32
Sep-03-22 09:04:32
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ሊያሰራ ላቀደው የወረዳ 4 ፖሊስ ካምፕ ግንባታ ቀሪ ስራዎች በማህበር በተደራጁ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Aug-17-22 09:02:33
Sep-05-22 09:02:33
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2015 የበጀት ዓመት የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች; ስቴሽነሪዎቾ (የጽህፈት መሳሪያዎች); የውሃ ዕቃዎች; የኤሌክትሪክ ዕቃዎች; የተለያዩ ቁልፎች; በዘርፉ ከተስማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች 6000 (ስድስት ሺ )ብር እስቴሽነሪዎች 6000 (ስድስት ሺ) ብር የውሃ እቃዎች 6000 (ስድስት ሺ) ብር የኤሌክትሪክ ዕቃዎች (ስድስት ሺ) ብር የተለያዩ ቁልፎች.5000 (አምስት ሺ) ብር
Aug-17-22 08:59:49
Aug-31-22 08:59:49
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎችን (Station Wagon 5-7 Seats, Diesel-2021 and above) and Minibus 12 seats, diesel--2021 and above) (fግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 70,000 (ሰባ ሺህ ብር)
Aug-16-22 16:56:02
Aug-29-22 16:56:02
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለምድብ 1: ብር20,000 (ሃያ ሺህ ብር ) ለምድብ 2: ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) እና ለምድብ 3 ብር 6,000
Aug-16-22 16:54:37
Sep-02-22 16:54:37
Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Sh/Kaabaa Waajjirri Maallaqa Aanaa Dagam meshalee armaan gadii caalbaasii ifaan dorgomsiisee bituu barbaada.
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 15000
Aug-16-22 16:53:13
Sep-02-22 16:53:13
የባሻ ወልዴ ችሎት የጋራ ህንጻ ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ሥራ/ማህበር አዲስ አበባ አራት ኪሎ የሚገኘውን የጋራ መኖሪያ ኮንዶሚንየም የአጥር ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን ማሠራት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5000 (አምስት ሺህ ብር)
Aug-16-22 16:50:11
Aug-27-22 16:50:11
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ) ብር
Aug-16-22 16:48:48
Sep-01-22 16:48:48
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Aug-16-22 16:44:15
Aug-30-22 16:44:15
AACRA invites sealed bids from eligible bidders to supply hardware, software and ancillaries (IT Infrastructure).
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 USD (Ten Thousand US Dollar)
Aug-16-22 16:43:07
Oct-04-22 16:43:07
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Aug-16-22 16:38:33
Oct-11-22 16:38:33
The General Wingate Polytechnic College invites sealed Bids from eligible Bidders for Construction of Workshops and Class rooms, from those having; Grade 1, BC (Building Contractor) or GC (General Contractor).
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ETB 4.5 Million (Ethiopian Birr Four Million Five Hundred Thousand)
Aug-16-22 16:35:35
Sep-29-22 16:35:35
Ethiopian red cross society invites bidders for purchase of Regular Membership fee collection receipt.
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Aug-16-22 16:33:28
Aug-30-22 16:33:28
Aug-16-22 16:31:02
Sep-07-22 16:31:02
Aug-16-22 16:27:42
Sep-06-22 16:27:42
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርምር፣ ላቦራቶሪና ሥልጠና ማዕከል የገልባጭ መኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5000 (አምስት ሺ ብር)
Aug-16-22 16:26:16
Aug-30-22 16:26:16
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ድሬዳዋ ለሚገኙ የፋብሪካው ሰራተኞችና ተገልጋዮች የምግብ አገልግሎት አየሰጠ የሚገኘውን ካፍቴሪያ ከነሙሉ የመመገቢያ እቃዎቹ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የምግብ አቅራቢዎችን ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50,000 (ሀምሳ ሺህ) ብር
Aug-16-22 16:25:03
Sep-01-22 16:25:03