Sort/Listing by:
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 35,000
Aug-17-22 10:22:51
Sep-13-22 10:22:51
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የረጲ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2015 ዓ.ም የስራ ዘመን በሎት የተደራጁ እቃዎችን በኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1:19800 /አስራ ዘጠኝ ሺ ስምንት መቶ ብር ሎት 2፡-11,200 /አስራ አንድ ሺ ሁለት መቶ ብር ሎት 3:13,000 /አስራ ሶስት ሺ ብር ሎት 4:1, 900/አንድ ሺ ዘጠኝ መቶ ብር ሎት 5፦7,200 /ሰባት ሺ ሁለት መቶ ብር ሎት 6: 6,900/ስድስት ሺ ዘጠኝ መቶ ብር ሎት 7፦,1000/አንድ ሺ ብር ሎት 8 1,000/አንድ ሺ ብር
Aug-17-22 10:15:59
Aug-26-22 10:15:59
ናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአምስት ህንፃ ወለሎች "Partition” የተሰራባቸውን የአውስትራሊያ ሞራሌ (4×5)፣ ጅብሰም ቦርድ፣ “Aluminum imitation” በሮች እና መስኮቶች፣ የኤሌክትሪክ ገመዶች እና ሶኬቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5,000 (አምስት ሺህ ብር)
Aug-17-22 10:11:24
Aug-29-22 10:11:24
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 6,000 (ስድስት ሺ ብር)
Aug-17-22 10:09:53
Aug-26-22 10:09:53
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአሰላ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው አስተዳደር ሥር ለሚገኙ መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት 1፣ 3፣4 ለእያንዳንዱ ብር 10,000 (አስር ሺ ብር) ለሎት 2፣5፣ ለእያንዳንዱ ብር 5.000 (አምስት ሺ ብር)
Aug-17-22 10:07:39
Aug-30-22 10:07:39
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20%
Aug-17-22 10:05:04
Aug-31-22 10:05:04
የአማራ ከልል ኤሌክትሪክ አልግሎት ፕሮጀክት ማኔጅመንት ቢሮ ለከባድ ተሽርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ካለመዳሪ (Inner Tube) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 (አስር ሺ ብር)
Aug-17-22 10:04:03
Sep-01-22 10:04:03
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (ተሽከርካሪዎችን ሞባይሎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳት ለሳሙና ምርት ግብአትነት ብቻ የሚያገለግል ዘይት እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): በግልፅ እና በሃራጅ (5%) ;ለተሽከርካሪ ሀራጅ ጨረታ ብር 100,000,00
Aug-17-22 10:01:41
Aug-24-22 10:01:41
የምስራቅ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን የበሰለ ምግብ ለማቅረብ ፈቃድ ያላቸውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5,000 ( አምስት ሺህ ብር)
Aug-17-22 09:52:54
Sep-05-22 09:52:54
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት ለ2 ዓመት የሚቆይ የአውቶብስ ኪራይ;የቀላል ተሽከርካሪዎች ጥገና የአገልግሎት ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት 1 ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ/ ብር ለሎት 2 ብር 100,000/አንድመቶ ሺህ/ ብር
Aug-17-22 09:51:47
Aug-30-22 09:51:47
የቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የጨረታ ቁጥር 001/2015 ለኮሌጁ ስራ እና ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውል እስከ በጀት ዓመት ዶልፊን/አባዱላ መኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5000
Aug-17-22 09:49:36
Aug-26-22 09:49:36
የቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የመንግስት ግዥ አስተዳደር በ2015 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን እብነ በረድ ለደረጃ መወጣጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Aug-17-22 09:48:13
Aug-26-22 09:48:13
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Aug-17-22 09:42:05
Sep-07-22 09:42:05
ናሽናል ሲሚንቶ ኢማ ድሬዳዋ ለሚገኙ የፋብሪካው ሰራተኞችና ተገልጋዮች የምግብ አገልግሎት አየሰጠ የሚገኘውን ካፍቴሪያ ከነሙሉ የመመገቢያ እቃዎቹ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የምግብ አቅራቢዎችን ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር)
Aug-17-22 09:38:55
Sep-01-22 09:38:55
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1 4000 ;ሎት 2 3000 ;ሎት 3 3000; ሎት 4 2000 ;ሎት 5 5000
Aug-17-22 09:36:46
Aug-30-22 09:36:46
በአማራ ክልላዊ መንግስት የደሴ ከተማ አስተደደር ባህል እና ቱሪዝም መምሪያ የመርሆ ቤተመንግስት ዋና መግቢያ በር የፈረሰ በመሆኑ ባላቸው እንዲሰራ በመፈለጉ ድርጅትዎ የሚከተሉትን መስፈርቶች አሟልቶ መወዳደር እንዲችል ይጋብዛል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Aug-17-22 09:33:55
Sep-04-22 09:33:55
የባሌ ዞን ዲንሾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ዕቃዎችና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ
Office Supplies & Stationary , Cleanings & Detergents , Furniture & Furnishing, Electronics & Electrial Supplies , Construction & Finishing Materials, Steel, Metals & Aluminium, Textile, Garment & Leather, Vehicles & Sparparts Purchase , Computers & Accessories , Miscellaneous & General , Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5000 (አምስት ሺህ) ብር
Aug-17-22 09:31:47
Sep-02-22 09:31:47
በወላይታ ዞን በዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ከተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች በቀረበው ጥያቄ መሠረት አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት -1 12,000 ;ሎት - 2 12,000 ;ሎት - 3 12,000
Aug-17-22 09:28:34
Sep-13-22 09:28:34
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንስ ስርዓት ደንበኛ የሆነው ቴዲ ፣ ሀብታሙና ጓደኞቹ የዳቦ መጋገሪያ ህ/ስ/ማኅበር በኪራይ የወሰዱትን የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር መሸጥ ወይም ማከራየት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20%
Aug-17-22 09:23:37
Aug-30-22 09:23:37
Aug-17-22 09:19:12
Sep-05-22 09:19:12