ExtraTenders.com | All Business Tenders in one Platform
Toggle Navigation
  • Get Daily Email Alert
  • All Tenders in Ethiopia
  • Register /ይመዝገቡ (New)
  • Buy bid / የጨረታ ሰነድ ግዛ
  • Help? 0903050005
  • Line: +251 116 66 3601/00
  • login
  • Get Daily Email Alert
  • All Tenders in Ethiopia
  • Register /ይመዝገቡ (New)
  • Buy bid / የጨረታ ሰነድ ግዛ
  • Help? 0903050005
  • Line: +251 116 66 3601/00
  • login
Advanced Search Close
Sort/Listing by:
Title Category Advert Location Posting Date Viewed

በአብክመ ምስ/ጎጃም የብቸና ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ሎት 01 የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ሎት 02 ኮምፒዉተር እና ተዛማጅ እቃዎች ፣ ሎት 03 የህንጻ መሳሪያዎች ፣ ሎት 04 ኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ ሎት 05 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ሎት 06 የአዉቶ እቃዎች ፣ ሎት 07 የጋርመንት እቃዎች ፣ ሎት 08 የደንብ ልብስ (ብትን ጨርቅ ) ፣ ሎት 09 የተዘጋጁ ልብሶች እና ሎት 10 የደንብ ልብስ

Bekur (Bahir Dar ) Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10 በመቶ
በአብክመ ምስ/ጎጃም የብቸና ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ሎት 01 የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ሎት 02 ኮምፒዉተር እና ተዛማጅ እቃዎች ፣ ሎት 03 የህንጻ መሳሪያዎች ፣ ሎት 04 ኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ ሎት 05 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ሎት 06 የአዉቶ እቃዎች ፣ ሎት 07 የጋርመንት እቃዎች ፣ ሎት 08 የደንብ ልብ
Jan-15-21 09:34:48
Jan-26-21 09:26:00

የመተማ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ሎት 1 የስፖርት፣ ሎት 2 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

Bekur (Bahir Dar ) Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሁለት በመቶ
የመተማ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ሎት 1 የስፖርት፣ ሎት 2 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Jan-15-21 09:33:22
Jan-25-21 09:27:00

በሀዲያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎችን፤ የመኪና እስፔር-ፓርትና ጎማዎች የአንጨት ውጤቶች የብረታ- ብረት ውጤቶች የፕላስቲከ ውጤቶች፤ የለስላሳ ገበቴና ጠርሙሶች የቢራ ገበቴና ጠርሙሶች የገበታ ሣህንና መሰል ዕቃዎችን፤ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ፤

Sales, Disposals & Foreclosure
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5%
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሀዲያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎችን፤ የመኪና እስፔር-ፓርትና ጎማዎች የአንጨት ውጤቶች የብረታ- ብረት ውጤቶች የፕላስቲከ ውጤቶች፤ የለስላሳ ገበቴና ጠርሙሶች የቢራ ገበቴና ጠርሙሶች የገበታ ሣህንና መሰል ዕቃዎችን፤ በጨረታ አወዳ
Jan-14-21 17:14:11
Feb-01-21 17:14:11

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር የኦሮሚያ የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለሥልጣን በ2013 ዓ/ም የበጀት ዓመት በክልሉ በUIIDP የታቀፈ አየተከናወኑ ያሉትን ሥራዎች የአካባቢና የማህበረሰብ ኦዲት በሙያው ብቃት ያላቸውን ባለ ሙያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Accounting & Auditing
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
የአገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር የኦሮሚያ የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለሥልጣን በ2013 ዓ/ም የበጀት ዓመት በክልሉ በUIIDP የታቀፈ አየተከናወኑ ያሉትን ሥራዎች የአካባቢና የማህበረሰብ ኦዲት በሙያው ብቃት ያላቸውን ባለ ሙያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድ
Jan-14-21 17:09:52
Feb-02-21 17:09:52

Procurement for Gazebo, Covered Walk Way, CobbleStone Road, Parking Area & Pedestrial Walk Way Construction Gefersa mental health rehabilitation center invites sealed bids towards the cost for Gazebo, Covered Walk Way, Cobblestone Road, Parking Area

Construction
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,00 birr
Invitation for Bids (NCB) IFB Number: NCB/05/2020 Invitation for Bids (IFB) LOT-1 Procurement for Gazebo, Covered Walk Way, CobbleStone Road, Parking Area & Pedestrial Walk Way Construction Ge
Jan-14-21 17:06:37
Feb-11-21 17:06:37

በአሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምሥራቅ ባሌ ዞን ህብረት ሥራ ማህበራት ማስፋፈያ ጽ/ቤት 5 ሺህ ኩንታል የሚይዙ መጋዘን እንዲሁም በጎሎልቻ ወረዳ ለሚገኙ ለመሠረታዊ ማህበራት ቡርቃ-ቢርመጂ፣ኢፋ-ጉዲና፣ገዳ- በሪ፣ደራ፣ቢፍቱ-በሪ፣ አታባ፣ለሲፍቱ-ሀሲላ/እያንዳንዳቸው 5 ሺህ ኩንታል የሚይዝ መጋዘን ደረጃቸው GC 6 ወይም BC 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራከተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

Construction
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
ጨረታ ማስታወቂያ በአሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምሥራቅ ባሌ ዞን  ህብረት ሥራ ማህበራት ማስፋፈያ ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት ከFAO  የተገኘ ፈንድ በዞኑ ለሚገኙት ሰአዳ ሮባ ህብረት ሥራ ዩኒየን በጊኒር ከተማ 80 ሺሀ ኩንታል የሚይዝ መጋዘን፣ በጊንር ወረዳ ለሚገኙ ስድስት መሰረታዊ ማህበራት/ሀራዋ አንድ፣ አቃሻ
Jan-14-21 16:51:21
Feb-04-21 16:51:21

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቴ/ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ AUTOMOTIVE TECHNOLOGY (LOT-1) ICT (LOT-2), furniture (LOT-3),(አቅርቦቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ይፈልጋል ።

Vehicles & Sparparts Purchase
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቴ/ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ AUTOMOTIVE TECHNOLOGY (LOT-1) ICT (LOT-2), furniture (LOT-3),(አቅርቦቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ይፈልጋል ። ስለዚህም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማ
Jan-14-21 16:46:12
Jan-28-21 16:46:12

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ በምዕራብ ኦሞ ዞን ውስጥ የሚገኘው ባቹማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የመኪና መለዋጫ ዕቃዎች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ኮምፕዩተሮችና እክሰሰሪዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች የእንስሳት እርባታ የህክምና ቁሳቁሶችን ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ጫማ የቢሮ ፈርኒቸሮች መግዛት ይፈልጋል፡፡

Vehicles & Sparparts Purchase
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ በምዕራብ ኦሞ ዞን ውስጥ የሚገኘው ባቹማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2013 ዓ/ም ልዩ ልዩ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚገዙ ዕቃዎች ዓይነት ዝርዝር፡-  የመኪና መለዋጫ ዕቃዎች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ኮምፕዩተሮችና እ
Jan-14-21 16:41:26
Jan-24-21 16:41:26

በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ለ 2013 ዓ.ም የበጀት ዘመን በ UIIDP ፕሮግራም ከሚሰሩ ሥራዎች መካከል የመንገድ መብራት ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል።

Engineering Services & Equipment
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ለ 2013 ዓ.ም የበጀት ዘመን በ UIIDP ፕሮግራም ከሚሰሩ ሥራዎች መካከል የመንገድ መብራት ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህ መሠረት BONGA/UIIDP/CW-031/2020/21 ላይ በመሃል አደባባይ በማ
Jan-14-21 16:39:02
Feb-13-21 16:39:02

የገነት ሆቴል አስተዳደር ለምግብ ዝግጅት ክፍል የሚውሉ የጭስ ማውጫ የሚሰሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

Construction
የምግብ ዝግጅት ክፍለ ጭስ ማውጫ የጨረታ ማስታወቂያ የገነት ሆቴል አስተዳደር ለምግብ ዝግጅት ክፍል የሚውሉ የጭስ ማውጫ የሚሰሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ ቀጥሎ ያለውን መስፈርት በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የሥራው ዝርዝ
Jan-14-21 16:38:13
Jan-21-21 16:38:13

ቤተር ላይፍ ፎር ፓስቶራሊስትስ የአንድ ዓመት ተኩል የወጪና ገቢ ሁለት ፋይል የሂሳብ ሰነድ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

Accounting & Auditing
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቤተር ላይፍ ፎር ፓስቶራሊስትስ የአንድ ዓመት ተኩል የወጪና ገቢ ሁለት ፋይል የሂሳብ ሰነድ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ከዚህ በታች የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉና ሥራውን መስራት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
Jan-14-21 16:36:34
Jan-27-21 16:36:34

የኦሮሚያ እንሰሳት ሀብት ልማት ኤጀንሲ Deltametrine, Acetone and Octenol በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Health and Medicne
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2nd round OLRDA/NCB/04/2013 የኦሮሚያ እንሰሳት ሀብት ልማት ኤጀንሲ በጨረታ ቁጥር 2nd round OLRDA/NCB/04/2013 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱትን "chemical” በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ No
Jan-14-21 16:35:43
Feb-04-21 16:35:43

የባቲ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽንና አገልግሎት ጽ/ቤት የ1ኛ ዙር መደበኛ ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

Land Lease & Real Estate
የ1ኛ ዙር መደበኛ ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የባቲ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት፣ ቤቶች ልማት ኮንስትራክሽንና አገልግሎት ፅ/ቤት የመሬት ልማት እና ማኔጅመንት እና ባንክ ቡድን የከተማን ቦታን በሊዝ ስለማያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰ
Jan-14-21 16:32:59
Jan-28-21 16:32:59

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ የጋዝ ኦይል (ናፍጣ) እና ቤንዚን በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Energy, Power & Generators
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ጋዝ ኦይል ናፍጣ 100,000 ቤንዚን 50,000
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ኤ.አ/ስዲግ/ግጨ-0015/2013 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ የጋዝ ኦይል (ናፍጣ) እና ቤንዚን በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት የእቃው አይነት የጨረታ ዋስትና ማስረከቢያ በብር
Jan-14-21 16:20:03
Jan-29-21 16:20:03

የጥቁር አባይ ኮንስትራክሽን ኣ/ማ/በሕግ በመፍረስ ላይ ያለ/በአዲስ አበባ ሳሪስ ማዕከላዊ ጋራዥ በቃሊቲ መጋዘን፣ በአቃቂ ጠጠር ማምረቻ፣በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ በነታ ቀበሌ፤ በበደሌ ቢራ ፋብሪካና ፕሮጀክት ሣይት፣ በጅማ ዩኒቨርስቲና ጊቤ ፕሮጀክት ሣይት ውስጥ የሚገኙትን ተሽከርካሪዎች፣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፣ የወርክ ሾፕ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች እና ሌሎች የተለያዩ እቃዎች ባሉበት

Sales, Disposals & Foreclosure
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): አስር በመቶ(10%)
ተሽከርካሪዎች፣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፣ የወርክሾፕ ዕቃዎች፤ መለዋወጫዎች እና ሌሎች እቃዎች ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2013 የጥቁር አባይ ኮንስትራክሽን ኣ/ማ/በሕግ በመፍረስ ላይ ያለ/በአዲስ አበባ ሳሪስ ማዕከላዊ ጋራዥ በቃሊቲ መጋዘን፣ በአቃቂ ጠጠር ማምረቻ፣በደቡብ ኦሞ ዞን
Jan-14-21 16:19:02
Feb-04-21 16:19:02

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡- ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችንና ማሽኖችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Sales, Disposals & Foreclosure
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታ መነሻ ከ 0 እስከ ብር 50,000 20 በመቶ ከብር 50,001 እስከ ብር 100,000 ብር 15,000 ከብር 100,001 እስከ ብር 200,000 ብር 25,000 ከብር 200,001 እስከ ብር 300,000 ብር 37,000 ከብር 300,001 እስከ ብር 400,000 ብር 50,000 ከብር 400,001 እስከ ብር 500,000 ብር 60,000 ከብር 500,001 እስከ ብር 800,000 ብር 75,000 ከብር 800,001 ብር በላይ ብር 100,000
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡- ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችንና ማሽኖችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ማንኛውንም የስም ማዛወሪ
Jan-14-21 16:18:05
Jan-27-21 16:18:05

Addis Ababa City Government Plan and Development Commission are seeking qualified and competent bidders for the Provision of Consultancy Services for the following four local development preparations:

Consultancy
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 (Ten Thousand Birr).
INVITATION FOR Re-BID TENDER REFERENCE NO. 004-2013 Addis Ababa City Government Plan and Development Commission are seeking qualified and competent bidders for the Provision of Consultancy Services
Jan-14-21 16:12:07
Feb-10-21 16:12:07

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ጽ/ቤት የወረኢሉ ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት ለሚያስገነባው ከጉጉፍቱ ጠሎ10 ኪሜ እንዲሁም ከጀራማገር ዶሉ 2 ኪሜ ፒስታ መንገድ ግንባታ የሚያስፈልጉ ማሽኖችን በሰዓት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Machinery Rental
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ጽ/ቤት የወረኢሉ ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት ለሚያስገነባው ከጉጉፍቱ ጠሎ10 ኪሜ እንዲሁም ከጀራማገር ዶሉ 2 ኪሜ ፒስታ መንገድ ግንባታ የሚያስፈልጉ ማሽኖችን በሰዓት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ሁለ
Jan-14-21 16:09:26
Jan-29-21 16:09:26

The Afar N.R.S Urban Housing development and construction bureau invite wax-sealed bids from eligible contractors for furnishing the necessary labor, material & equipment for the construction of. Women Boarding school expansion and Maintenance

Construction
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
The Afar National Regional State Urban Housing Development and Construction Bureau Invitation for Bid TO: All contractors of category listed in table 1 below with renewed Trade license valid for 2
Jan-14-21 16:05:49
Feb-12-21 16:05:49

በቤ/ጉ/ክ/መ/ገ/ቴ/ብዜ/ግብ/ሜካ/ማስ/ ኤጀንሲው ለአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ አገልግሎት የሚውል የእርሻ ትራክተር ከነ አክሰሰሪው

Vehicles & Sparparts Purchase
የጨረታ ማስታወቂያ በቤ/ጉ/ክ/መ/ገ/ቴ/ብዜ/ግብ/ሜካ/ማስ/ ኤጀንሲው ለአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ አገልግሎት የሚውል የእርሻ ትራክተር ከነ አክሰሰሪው ማለትም፡- ትራክተር ባለ 100-110 የፈረስ ጉልበት ባለ 5 ምጣድ ማረሻ መከስከሻ ከ28-32 ምጣድ ጋሪ ከ3-6 ቶን የመጫን አቅም ያለው የመስ
Jan-14-21 15:57:50
Feb-01-21 15:57:50
  • 3
  • 4
  • ...
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • ...
  • 11
  • 12
  • You are here:  
  • Home
  • All Tenders in Ethiopia
  • Create an account
  • Forgot your username?
  • Forgot your password?

Tenders By Category

  • Accounting & Auditing (25)
  • Advertising & Promotion (7)
  • Agriculture & Farming (35)
  • Announcements (24)
  • Bank and Insurances
  • Bekur (Bahir Dar ) Tenders (31)
  • Building & House Rental (2)
  • Car Rental (23)
  • Chemical & Industry input (15)
  • Cleanings & Detergents (64)
  • Computers & Accessories (54)
  • Construction (216)
  • Construction & Finishing Materials (75)
  • Consultancy (68)
  • Education & Training (17)
  • Energy, Power & Generators (39)
  • Engineering Services & Equipment (60)
  • Ethio-Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም) Tenders (17)
  • Food & Beverage (25)
  • Free Tenders (843)
  • Furniture & Furnishing (50)
  • Gardening & Hand Tools (11)
  • General Service Provision
  • Health and Medicne (8)
  • Home Appliances & Accessories (14)
  • Hospitality,Tour and Travel (17)
  • IT and Telecom (42)
  • Land Lease & Real Estate (4)
  • Machinery Rental (13)
  • Medical Equipment & Laboratory (40)
  • Minerals & Natural Resources (1)
  • Miscellaneous & General (6)
  • Networking & Infrastructure (25)
  • Office Supplies & Stationary (65)
  • Packaging, Wrapping & Papers (7)
  • Plastic, Pipes & Fittings (32)
  • Printing & Publishing (37)
  • Proforma-Request
  • Sales, Disposals & Foreclosure (104)
  • Software & Systems (28)
  • Sport Materials & Equipment (8)
  • Steel, Metals & Aluminium (16)
  • Textile, Garment & Leather (80)
  • Vehicles & Sparparts Purchase (141)
  • Warehousing, Transit & Transport Service (15)
  • Water Works & Construction (46)
  • Wood & Wood Work (17)

DJClassifieds User Menu

  • Add new advert
  • Your adverts
1880814
Today
Yesterday
This Week
Last Week
This Month
Last Month
All days
519
18217
53770
1725657
254185
359343
1880814

Your IP: 3.232.133.141
2021-01-20 00:48
Visitors Counter

Ads Statistics

Total ads: 5680
Active ads: 1133
Added today: 0
Added last 24h: 0
Added current week: 69
Added last 7 days: 274
Added current month: 1171
Added last 30 days: 2039
Added current year: 1171
Added last year: 5680
Active auction: 0
Categories: 51

Back to Top

© 2021 ExtraTenders.com | All Business Tenders in one Platform