Sort/Listing by:
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሎት የቀድሞ ችሎት አዳራሽ ቢሮ እድሳትና ጥገና ሎት የታራሚ ማቆያ ማስፋፊያና የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ስራ ሎት ለቦሌ ም/ችሎት በአልሙኒየም ፍሬምና በመስታወት የቢሮ ፓርቲሽን እንዲሁም የኢንፎርሜሽን ዴስክ ቢሮ ሥራ ሎት የቦሌና አቃቂ ቃሊቲ ምድብ ችሎት ህንፃዎች ቀለም ቅብ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ለማሰራትና ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት-1 የቀድሞ ችሎት እና ቢሮ እድሳትና ጥገና ለብሎክ 2,3,4 ህንጻዎች እድሳት ሶፒኦ 20,000/ ሀያ ሺህ ብር/ ለሎት -2 የታራሚ ማቆያ ማስፋፊያና የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ሲፒኦ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ማስያዝ አለባቸው፡ ለሎት -3 ለቦሌ ም/ችሎት በአልሙኒየም ፍሬምና በማስታወቂያ የቢሮ ፓርቲሽን እንዲሁም የኢንፎርሜሽን ዴስክቢሮ ሥራ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 6000/ስድስት ሺህ /ብር ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሎት -4 የቦሌና አቃቂ ቃሊቲ ምድብ ችሎት ቀለም ቅበ ስራ ብር 3000.00/ሶስት ሺህ ብር/
Jan-15-21 15:34:30
Jan-29-21 15:34:30
የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ/ደ/3 ሆስፒታል የተለያዩ የሲቪል አልባሳት እና ጫማ ለተለያዩ ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት እና የፅዳት እቃዎች የተለያየ ለታካሚ ቀለብ አገልግሎት የሚውሉ ምግብ ነክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የተለያዩ የሲቪል አልባሳት እና ጫማ 16,000.00 ለተለያዩ ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት እና የፅዳት እቃዎች 4,200.00 የተለያየ ለታካሚ ቀለብ የሚውሉ እቃዎች 37,500.00
Jan-15-21 15:28:53
Feb-02-21 15:28:53
በባሌ ዞን ማረሚያ ቤት ብቻ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት ከየካቲት 1/2013 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30/2013 ዓ/ም ለ5 (አምስት) ወር በሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ከመቶ ሁለት (2 ፐርሰንት)
Jan-15-21 15:26:40
Feb-05-21 15:26:40
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን የተለያዩ ዓይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና የተለወጡ አሮጌ የተሽከርካሪ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20% (ሃያ በመቶ)
Jan-15-21 15:22:14
Jan-22-21 15:22:14
Addis Ababa University has plan to procure and now invites sealed bids from eligible and qualified bidders who have Grade one General Contractors and Building Contractor
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ETB 500,000.00 (Five hundred Thousand birr)
Jan-15-21 15:17:55
Mar-01-21 15:17:55
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር)
Jan-15-21 15:01:48
Jan-30-21 15:01:48
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 50,000 /ሀምሳ ሺህ/
Jan-15-21 14:59:15
Jan-30-21 14:59:15
Jan-15-21 14:53:41
Jan-28-21 14:53:41
አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የስቴሽነሪ እና የጽዳት እቃዎች መገልገያ ግብዓቶችን በምድብ በመከፋፈል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000.00 (አስር ሺህ)
Jan-15-21 14:47:19
Jan-27-21 14:47:19
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 400,000.00 (አራት መቶ ሺህ)
Jan-15-21 14:46:17
Feb-10-21 14:46:17
Jan-15-21 14:45:09
Feb-18-21 14:45:09
Jan-15-21 14:32:44
Jan-28-21 14:32:44
Jan-15-21 14:28:56
Jan-29-21 14:28:56
The Ethiopian Construction Design and Supervision Works Corporation (ECDSWC) invite interested bidders to participate in the tender for supply and delivery of Laboratory Equipment’s, Chemicals, Reagents and Other Consumable Equipment’s
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Water Quality Laboratory Equipment 10,000.00 Geotechnical Laboratory Equipment 10,000.00 Soil fertility & plant laboratory Equipment 30,000.00 Material Testing Laboratory Equipment 40,000.10 Laboratory Chemicals and Reagents 20,000 30
Jan-15-21 14:23:16
Feb-17-21 14:23:16
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 25,000 /ሀያ አምስት ሺ/
Jan-15-21 14:21:10
Jan-29-21 14:21:10
Jan-15-21 14:18:47
Feb-16-21 14:18:47
The Federal Democratic Republic of Ethiopian Pharmaceuticals supply agency (EPSA) invites all interested bidders to submit their bids for Pharmaceuticals.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 500,000 ETB
Jan-15-21 14:12:20
Mar-04-21 14:12:20