Sort/Listing by:
Feb-06-23 10:31:14
Feb-13-23 10:31:14
በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን የዲታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለዲታ ወረዳ ውሃ ማ/ኢ/ጽ/ቤት ለውሃ መስመር ዝርጋታ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ለመግዛት በጠየቁት መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 (አስር ሺ) ብር
Feb-06-23 10:27:29
Feb-18-23 10:27:29
በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን የዲታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለዲታ ወረዳ ውሃ ማ/ኢ/ጽ/ቤት ለውሃ መስመር ዝርጋታ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ለመግዛት በጠየቁት መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 (አስር ሺ) ብር
Feb-06-23 10:25:22
Feb-18-23 10:25:22
Feb-06-23 10:23:32
Feb-24-23 10:23:32
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በኤሌክትሮኒክስ የመንግስት ግዥ ስርዓት (Electronics Government procurement system) በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ግዥ ለፈጸም ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-06-23 10:10:55
Feb-18-23 10:10:55
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 147/11 መሰረት ባልተከፈለው የብድር ገንዘብ ማካካሻነት የተረከባቸውንግንባታዎች፣ ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪዎችና ጥሬ እቃ እና ተረፈ ምርቶች፣ የእርሻ መሳሪያዎች እና መሬት ልማት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-06-23 10:08:43
Mar-09-23 10:08:43
በደ/ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ትራንስፖርት መንገድ ልማት ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም. በጀት ዓመት በካሹ ወንዝ ላይ ድልድይ ለማሰራት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉትን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
Feb-06-23 10:05:22
Feb-24-23 10:05:22
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካዛንችስ ጤና ጣቢያ ለ2015 ዓ.ም. በጀት ዓመት ለ2ኛ ዙር የፅዳትዕቃዎች፣ የጽሕፈትመሣሪያዎችና፣ የደንብልብስ፣ የኤሌክትሪክዕቃዎች፣ መድኃኒቶችሪኤጀንትና፣ የተለያዩፈርኒቸሮች፣ ፕሪንተርናኮምፒተር ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1 ቋሚ የህክምና መገልገያዎች ሪኤጀንትና መድኃኒቶች፣ ሲቢሲ ማሽን 5000 ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያዎች 1000 ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች 1000 ሎት 4 ቋሚ ዕቃዎችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ኮምፒተርና፣ ፕሪንተር 2000 ሎት 5 የደንብ ልብስ 1000
Feb-06-23 09:58:38
Feb-17-23 09:58:38

Feb-06-23 09:58:28
Feb-17-23 09:58:28

Feb-06-23 09:58:17
Feb-17-23 09:58:17

Feb-06-23 09:58:09
Feb-17-23 09:58:09
Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid for the procurement of MSAG & MSAN Fence work at Debre Birhan, Sendafa Suluta, Tafo and Shewarobit
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Birr 40,000.00 (Birr Forty thousand only)
Feb-06-23 09:49:58
Feb-16-23 09:49:58
የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያላቸውን ጎማዎች ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5%
Feb-06-23 09:47:19
Feb-24-23 09:47:19
Feb-06-23 09:18:14
Feb-24-23 09:18:14
SNNPRS Bureau of Science and Information Technology (BOSIT) invites Interested institution or Firms for training service
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-06-23 09:16:17
Feb-18-23 09:16:17
ሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ውሃ፤ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት ለመንግስት ስራ አገልግሎት የሚዉል በመደበኛ በዋንዋሽ እና በኮዋሽ ፕሮግራሞች ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች ላፕቶፕ፣ፎቶ ኮፒ ፕሪንተር አቃዎች በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተገለፀውን ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 /አሥር ሺህ ብር ብቻ/
Feb-06-23 09:10:17
Feb-24-23 09:10:17
የደቡብ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጂነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም የገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ/
Feb-06-23 09:06:21
Feb-19-23 09:06:21
በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 8 አስተዳደር ብርሀነ ህሊና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2015 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በድጎማ በጀት የተለያዩ አጋዥ መጽሀፍት የተለያዩ ሞዴሎች የስቴሽነሪ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-06-23 09:03:57
Feb-17-23 09:03:57
በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን የቅ/መ/ደ/ት/ቤት ብቁ አቅራቢዎችን ለ2015 ዓ.ም በጀት አመት የሚፈለጉትን ሎት -1- የፅህፈት መሳርያ ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች ሎት 3 ፈርኒቸር ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2000/ሁለት ሺህ ብር/
Feb-06-23 08:56:28
Feb-17-23 08:56:28
በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን የቅ/መ/ደ/ት/ቤት ብቁ አቅራቢዎችን ለ2015 ዓ.ም በጀት አመት የሚፈለጉትን ሎት -1- የፅህፈት መሳርያ ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች ሎት 3 ፈርኒቸር ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2000/ሁለት ሺህ ብር/
Feb-06-23 08:56:25
Feb-17-23 08:56:25