Sort/Listing by:
ሬይንቦ ኤክስክሉሲቭ የመኪና ኪራይና አስጎብኚ አገልግሎት ኃ.የተ.የግል ማኅበር ያገለገሉና በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ ተሽከርካሪዎችን አሁን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፤
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): በጨረታው ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ ለመርሰዲስ E-320 እና S 320 ሞዴል፣ ለስፕሪንተር ቫን እና ለአውቶቡስ ብር 70,000 እንዲሁም ለሌሎች ተሸከርካሪዎች ብር 40,000 የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከዋናው ሰነድና ከሚቀርበው ጠቅላላ ዋጋ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
Feb-06-23 13:57:19
Feb-24-23 13:57:19
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ላፕቶፕ፣ ፕሪንተር፣ ኮምፒተር፣ እና አክሰሰሪ፣ ኤር ኮንድሸን የኔት ወርክ እስውቾች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Feb-06-23 13:53:48
Feb-18-23 13:53:48
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Hose Assemblies machine /የሆዝ መጭመቂያ ማሽን/ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Feb-06-23 13:51:58
Feb-18-23 13:51:58
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ማዘጋጃ ቤታ/አዝ/ት/ጽ/ቤት አገልግሎት እና አ/ም/ከ/ዐ/ህ ጽ/ቤት የሚውሉ የኮብል መንገድ ጥገና የአስፋልት መንገድ አካፋይ (ሚዲያ አጥር ግንባታ) የቢሮ ግንባታና እድሳት የመንገድ ዳር አረንጓዴ ልማት ግንባታ በሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5000/አምስት ሺህ ብር|
Feb-06-23 13:50:42
Feb-25-23 13:50:42
ድጋፍና እንክብካቤ ለአካል ጉዳተኞች ማህበር ለትርፍ ያልተቋቋመ በጎ አድራጎት ማህበር ነው:: ማኅበሩ .እ.ኤ.አ የ2022 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉና ህግዊ ፍቃድ ያላቸውን ኦዲተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-06-23 13:45:52
Feb-17-23 13:45:52
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አጀንዳየ2016 (2023/2024) ካሌንደርየ2016 (2023/2024) የመልካምምኞት መግለጫ ካርድ (Greeting Card) የ2016 (2023/2024) የህትመት ውጤቶች ማሰራት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር)
Feb-06-23 13:44:08
Mar-07-23 13:44:08
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር)
Feb-06-23 13:42:21
Mar-07-23 13:42:21
The United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) invites FOR THE PROVISION OF A WAREHOUSE PREMISE FOR RENTAL and FOR THE SUPPLY OF RETAIL DIESEL FUEL
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-06-23 12:41:44
Feb-16-23 12:41:44
Commercial Bank of Ethiopia (CBE)invites interested & Potential bidders for procurement ofየቴሌቪዥን እና የሬድዮ የብራንድ ማስታወቂያ (corporate Brand Ads),የቴሌቪዥን እና የሬድዮ የሲቢኢ ኑር ብራንድ ማስታወቂያ (CBE Noor Brand Ads) and MTO'S LIGHT BOX (All in one Out Door Light Box)
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የቴሌቪዥን እና የሬድዮ የብራንድ ማስታወቂያ (corporate Brand Ads) and የቴሌቪዥን እና የሬድዮ የሲቢኢ ኑር ብራንድ ማስታወቂያ (CBE Noor Brand Ads). 81,200.00 S.No Description of Goods/service EMD/Bid Bond Amount in Birr Bid No. Contract Type Bid Opening date 1 የቴሌቪዥን እና የሬድዮ የብራንድ ማስታወቂያ (corporate Brand Ads) 81,200.00 147/2022/23 One Time የካቲት 14,2015 ዓ.ም የቴሌቪዥን እና የሬድዮ የሲቢኢ ኑር ብራንድ ማስታወቂያ (CBE Noor Brand Ads). 2 MTO'S LIGHT BOX (All in one Out Door Light Box) or የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ላይት ቦክስ 43,500.00
Feb-06-23 12:37:50
Feb-21-23 12:37:50
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 3,700.00
Feb-06-23 11:41:13
Mar-07-23 11:41:13
Feb-06-23 11:36:27
Feb-21-23 11:36:27
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (BID BOND or BID SECURITY) ለሎት1 እና ሎት2 (200,000 ብር) ሎት3 (20,000 ብር) በባንክ የተረጋገጠ (CPO) (ገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።19
Feb-06-23 11:01:34
Feb-25-23 11:01:34
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20%
Feb-06-23 10:59:36
Feb-17-23 10:59:36
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት በወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ባለቤትነት በወረዳው በተለያዩ ቀበሌዎች ዶዘር ማሽን፣ግሬደር እና ሩሎ ማሽኖች, ገልባጭ ማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየትና ለማስገባት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 (አስር ሺ) ብር
Feb-06-23 10:57:39
Feb-18-23 10:57:39
Addis Ababa City Administration Mega Projects Construction Office invites For Procurement of Consultancy Service (design review, supervision and contract administration) for ADWA City Park (Window of Africa)
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ETB 150,000 (one hundred fifty thousand birr)
Feb-06-23 10:48:01
Mar-08-23 10:48:01
የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች እና የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቶነሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1 የተለያዩ ዓይነት የጽሕፈት መሳሪያዎችም ብር 60,000.00 (ስልሳ ሺህ) ፣ 2 የፅዳት ዕቃዎች ብር 12,000.00 (አስራ ሁለት ሺህ) 3 የቢሮ ፈርኒቸሮች ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ፣ 4 ዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ብር 80,000.00 (ሰማኒያ ሺህ) 5 የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቶነሮች ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ)
Feb-06-23 10:43:26
Feb-22-23 10:43:26
የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች እና የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቶነሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1 የተለያዩ ዓይነት የጽሕፈት መሳሪያዎችም ብር 60,000.00 (ስልሳ ሺህ) ፣ 2 የፅዳት ዕቃዎች ብር 12,000.00 (አስራ ሁለት ሺህ) 3 የቢሮ ፈርኒቸሮች ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ፣ 4 ዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ብር 80,000.00 (ሰማኒያ ሺህ) 5 የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቶነሮች ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ)
Feb-06-23 10:43:15
Feb-22-23 10:43:15
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሞያሌ መጋዝን የሚገኙ የተለያዩ ምግብ ነክ ዕቃዎች ሩዝ፣ ፈርኖዱቄት፣ የምግብ ዘይት፣ ቦቆሎ ዱቄት፣ ሱኳር፣ ቡስኩት፣ ማካሮኒ እና ቡራቡሬ ቦሎቄ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5%
Feb-06-23 10:35:57
Feb-11-23 10:35:57
Feb-06-23 10:31:17
Feb-13-23 10:31:17
Feb-06-23 10:31:14
Feb-13-23 10:31:14