Sort/Listing by:
The Development of branch standardization office Layout & interior and exterior design for branches and ATM shed design and branding works
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
May-26-22 16:49:18
Jun-08-22 16:49:18
የወላይታ ሶዶ ማረሚያ ተቋም ለ2015 በጀት ዓመት ከሐምሌ 01/2014 እስከ ሰኔ 30/2015 ዓ.ም ድረስ በሥራ ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለመኖ እህል ብር 100000/መቶ ሽህ | ለመኖ ማጣፈጫ ብር 50,000/ሀምሳ ሽህ/ ; ለሌሎች ለእያንዳንዳቸው ዕቃዎች -ብር 5,000/አምስት ሺህ/
May-26-22 16:03:15
Jun-10-22 16:03:15
የሸካ ህዝቦች ልማት ማህበር በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት በሸካ ዞን ማሻ ከተማ ላይ በዞኑ ጤና መምሪያ ግቢ ውስጥ የተተከሉና ከቆይታ ብዛት ያረጁ ግምቱ 5000 ሜ/ኩ በላይ የሚገመት የጥድ ዛፍ ግንዶች ባለበት ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000 /ሃያ ሺህ|
May-26-22 15:59:11
Jun-09-22 15:59:11
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የባሶና ወራና ወረዳ የጉዶበረት ዙሪያ ቀበሌ አስተዳደር ጽ/ቤት ከሙሽ እስከ ወልድ አብ አገር ድረስ እና ከጠላ መሸጫ እስከ ጊና በረት ድረስ ያለውን መንገድ ለማሰራት ተጫራቾች ጋር ውል በመፈፀም ማሰራት ይፈልጋል
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
May-26-22 15:57:20
Jun-15-22 15:57:20
የአማራ ውሀ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለዋግህምራ አካባቢ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ Solar Power panels, Generators, Sola Submersible pumps, Solar surface pumps and Electro mechanical Fittings የአቅርቦት፣የገጠማ፣የቴስትና የኮሚሽን ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 400,000 (አራት መቶ ሺህ ብር)
May-26-22 15:54:03
Jun-15-22 15:54:03
የኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት ለ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የሄፓታተስ ቢ ክትባት 10,000.00 ቢሮ ፓርትሽን ስራ 15,000.00 የጥበቃ አገልግሎት 20,000.00 የጽዳት አገልግሎት 20,000.00 የጋራዥ (መኪና ጥገና) አገልግሎት 20,000.00
May-26-22 15:49:21
Jun-15-22 15:49:21
Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by This International Competitive Bid (ICB) For The Procurement of MPLS Router, Network Management System and Service
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 150000.00
May-26-22 14:20:45
Jul-11-22 14:20:45
Ethio telecom invites all interested and eligible bidders for the procurement of Fiber and Transmission Tools
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000.00
May-26-22 14:15:20
Jun-21-22 14:15:20
ሆርሲሳ ሁለገብ ገበያ ማዕከል የነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር በኢአ ከተማ ን/ላ/ክ/ከ ወረዳ 14 ልዩ ስሙ ሰፈራ አካባቢ የሚያሰራው B+G+8 ህንፃ እስከ B+G+3 የኤሌክትሪክ እና የሳኒተሪ ዝርጋታ ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
May-26-22 12:01:51
Jun-07-22 12:01:51
የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ ድሬዳዋ ሁርሶ ኮንቲጀንት ፕሮጀክት እና ድሬዳዋ ምስራቅ ዕዝ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የግርግዳ እና ኳርትዝ ቀለሞች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
May-26-22 11:56:31
Jun-15-22 11:56:31
May-26-22 11:45:40
Jun-30-22 11:45:40
May-26-22 11:42:14
Jun-30-22 11:42:14
ፓፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር-ኢትዮጵያ (Population Media Center-Ethiopia) አንድ ያገለገለ ቶዮታ አውቶሞቢል ዲኤክስ (DX) የተሰራበት ዘመን 1986 የሞተሩ ጉልበት 1295 cc የሆነ ባለቢጫ ታርጋ መኪና ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10%
May-26-22 11:38:46
Jun-08-22 11:38:46
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5%
May-26-22 11:37:00
Jun-15-22 11:37:00
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
May-26-22 11:28:33
Jun-02-22 11:28:33
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫዎች እና ቱልሶች ግዥ አስመልክቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
May-26-22 11:28:07
Jun-14-22 11:28:07
Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of Coin Box /Hiber Muday/.
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
May-26-22 11:21:20
Jun-08-22 11:21:20
Ethio telecom invites all interested and eligible bidders for the procurement of Fiber and Transmission Tools
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000.00
May-26-22 10:40:14
Jun-21-22 10:40:14
Ethio telecom invites all interested and eligible bidders for the procurement of Stapler Machine Medium
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 15,000
May-26-22 10:35:38
Jun-22-22 10:35:38
Wonji/shoa sugar Factory invites all eligible and qualified bidders for the procurement of items
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
May-26-22 10:33:36
Jul-19-22 10:33:36