ExtraTenders.com | All Business Tenders in one Platform
Toggle Navigation
  • Get Daily Email Alert
  • All Tenders in Ethiopia
  • Saved Tenders ( Collection )
  • Register /ይመዝገቡ (New)
  • Buy bid / የጨረታ ሰነድ ግዛ
  • Help? 0903050005
  • Line: +251 116 66 3601/00
  • login
  • Get Daily Email Alert
  • All Tenders in Ethiopia
  • Saved Tenders ( Collection )
  • Register /ይመዝገቡ (New)
  • Buy bid / የጨረታ ሰነድ ግዛ
  • Help? 0903050005
  • Line: +251 116 66 3601/00
  • login
Advanced Search Close
Sort/Listing by:
Title Category Advert Location Posting Date Viewed

የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የ2015 በጀት አመት ፣እስቴሸነሪ ፣የጽዳት እቃዎች ፣ ቋሚ እቃዎች ፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በግዢ መለያ ቁጥር ECC JB4/2015 ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

አዲስ ጨረታ
Furniture & Furnishing, Textile, Garment & Leather
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5000/አምስት ሺህ ብር|
ለሁለተኛ ጊዜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ECC JB4/2015 የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የ2015 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በግዢ መለያ ቁጥር ECC JB4/2015 ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት
Feb-01-23 17:17:31
Feb-15-23 17:17:31

የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የ2015 በጀት አመት ፣እስቴሸነሪ ፣የጽዳት እቃዎች ፣ ቋሚ እቃዎች ፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በግዢ መለያ ቁጥር ECC JB4/2015 ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

አዲስ ጨረታ
Office Supplies & Stationary , Cleanings & Detergents
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5000/አምስት ሺህ ብር|
ለሁለተኛ ጊዜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ECC JB4/2015 የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የ2015 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በግዢ መለያ ቁጥር ECC JB4/2015 ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት
Feb-01-23 17:17:17
Feb-15-23 17:17:17

የጅማ መምህራን ት/ኮሌጅ 10000 ኪሎ ግራም ያገለገሉ ወረቀቶችን በውስን ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Disposal & Sales Items, Office Supplies & Stationary
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
የጨረታ ማስታወቂያ የጅማ መምህራን ት/ኮሌጅ 10000 ኪሎ ግራም ያገለገሉ ወረቀቶችን በውስን ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ሥፍርቶች የሚያሟሉ በጨረታው ተሳታፊ መሆን ይችላሉ፡፡ በዚህ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ፡ የዘመኑ ታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተ
Jan-31-23 09:18:29
Feb-18-23 09:18:29

የጂማ ከተማ ገንዘብ /ጽ/ቤት በ 2015 በጀት ዓመት በUIIDP በጀት በጂማ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል፡ ጃክሐመር (ack Hammar 360 dosan) Jimma UllDP/G005/20l5 purchase of Jack Hammar በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Construction & Finishing Materials
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጂማ ከተማ ገንዘብ /ጽ/ቤት በ 2015 በጀት ዓመት በUIIDP በጀት በጂማ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል፡ ጃክሐመር (ack Hammar 360 dosan) Jimma UllDP/G005/20l5 purchase of Jack Hammar በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Jan-31-23 17:09:25
Feb-14-23 17:09:25

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2015 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ ግዢ ለመፈጸም በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Textile, Garment & Leather
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2015 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ ግዢ ለመፈጸም በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡ የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ለ15 ተከታታይ ቀና
Jan-23-23 15:07:57
Feb-06-23 15:07:57

የዲላ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ዝርዝራቸው ቀጥሎ የተመለከተውን፣ ሀ/ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ቋሚና አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችና ተመሳሳይ፤ ሞተር ሳይክል የተለያዩ የህንጻ መሳሪያዎች /የግንባታ እቃዎች/ እና ተመሳሳይ፣ የጽዳት እቃዎችና ተመሳሳይ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ ጫማና ተመሳሳይ የሆኑ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።EDITDELETE

Office Supplies & Stationary
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 (አስር ሺ) ብር
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2015 የዲላ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ዝርዝራቸው ቀጥሎ የተመለከተውን፣ ሀ/ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ቋሚና አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችና ተመሳሳይ፤ ሞተር ሳይክል የተለያዩ የህንጻ መሳሪያዎች /የግንባታ እቃዎች/ እና ተመሳሳይ፣ የጽዳት እቃዎ
Jan-27-23 16:10:30
Feb-10-23 16:10:30

የዲላ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ዝርዝራቸው ቀጥሎ የተመለከተውን፣ ሀ/ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ቋሚና አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችና ተመሳሳይ፤ ሞተር ሳይክል የተለያዩ የህንጻ መሳሪያዎች /የግንባታ እቃዎች/ እና ተመሳሳይ፣ የጽዳት እቃዎችና ተመሳሳይ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ ጫማና ተመሳሳይ የሆኑ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Construction & Finishing Materials, Cleanings & Detergents
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 (አስር ሺ) ብር
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2015 የዲላ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ዝርዝራቸው ቀጥሎ የተመለከተውን፣ ሀ/ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ቋሚና አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችና ተመሳሳይ፤ ሞተር ሳይክል የተለያዩ የህንጻ መሳሪያዎች /የግንባታ እቃዎች/ እና ተመሳሳይ፣ የጽዳት እቃዎ
Jan-27-23 16:10:22
Feb-10-23 16:10:22

የዲላ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ዝርዝራቸው ቀጥሎ የተመለከተውን፣ ሀ/ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ቋሚና አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችና ተመሳሳይ፤ ሞተር ሳይክል የተለያዩ የህንጻ መሳሪያዎች /የግንባታ እቃዎች/ እና ተመሳሳይ፣ የጽዳት እቃዎችና ተመሳሳይ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ ጫማና ተመሳሳይ የሆኑ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Textile, Garment & Leather, Vehicles & Sparparts Purchase
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 /አስር ሺ ብር/
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2015 የዲላ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ዝርዝራቸው ቀጥሎ የተመለከተውን፣ ሀ/ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ቋሚና አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችና ተመሳሳይ፤ ሞተር ሳይክል የተለያዩ የህንጻ መሳሪያዎች /የግንባታ እቃዎች/ እና ተመሳሳይ፣ የጽዳት እቃዎ
Jan-27-23 16:09:55
Feb-10-23 16:09:55

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ካፊ አገልግሎት የሚሰጠውን ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

Disposal & Sales Items, Building & House Rental
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 50,000/ ሀምሳ ሺህ ብር/
የጨረታ ማስታወቂያ ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/23/2015 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ካፊ አገልግሎት የሚሰጠውን ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ከዚህ በታች ማለትም፤ በዘመኑ እና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት
Jan-24-23 16:46:45
Feb-06-23 16:46:45

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የዳቦ ዱቄት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Agriculture & Farming
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000/ አንድ መቶ ሺህ ብር/
የጨረታ ማስታወቂያ ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/21/2015 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የዳቦ ዱቄት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ከዚህ በታች ማለትም በተገለፀው መሰረት ማለትም፤ በዘመኑ እና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የግብ
Jan-25-23 09:05:16
Feb-20-23 09:05:16

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተመደበለት በጀት የዋናው ካምፓስ የዉሃ መስመር ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ጨረታ
Construction
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 500,000 /አምስት መቶ ሽህ/ ብር
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ብግጨ 22/2015 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተመደበለት በጀት የዋናው ካምፓስ የዉሃ መስመር ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሥራውን ለሥራት የሚፈልጉ ተጫራቾች፡ - በዘመኑ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የተጨማ
Feb-01-23 16:44:46
Mar-02-23 16:44:46

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2015 የበጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት G+0 Students Café Building @ Burie Campus በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ጨረታ
Construction
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር ብር/
የጨረታ ማስታወቂያ ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/20/2015 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2015 የበጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት G+0 Students Café Building @ Burie Campus በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ከዚህ በታች የተገለጹትን ማለትም:-
Feb-01-23 14:03:10
Feb-21-23 14:03:10

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት ለዋናው ግቢ Student's Café (G+0 Building) በደረጃ GC Grade 5 Or BC Grade 4 and Above/ እና በላይ ባላቸው ተቋራጮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ጨረታ
Construction
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 460,000 (አራት መቶ ስድሣ ሺህ ብር)
የጨረታ ማስታወቂያ D.M.U/N.C.B.24/2015 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት ለዋናው ግቢ Student's Café (G+0 Building) በደረጃ GC Grade 5 Or BC Grade 4 and Above/ እና በላይ ባላቸው ተቋራጮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት
Feb-01-23 14:11:03
Feb-21-23 14:11:03

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት የሠራተኞችን የደንብ ልብስ ማለትም፦ የተዘጋጁ ልብሶች፣ ብትን ጨርቅ ፣ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Textile, Garment & Leather
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት 1 - ብር 60,000/ስልሳ ሺህ/ ለሎት 2 - ብር 60,000/ስልሳ ሺህ/ ለሎት 3 - ብር 60,000/ስልሳ ሺህ/
የጨረታ ማስታወቂያ ብ/ግ/ጨ/25/2015 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት የሠራተኞችን የደንብ ልብስ ማለትም፦ ሎት 1 - የተዘጋጁ ልብሶች ሎት 2 - ብትን ጨርቅ ሎት 3-ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ዕቃውን ለማቅረብ የሚፈልጉ
Jan-24-23 16:49:39
Feb-12-23 16:49:39

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ የተርጫ እና የሚዛን የመናኸሪያ ለማስገባት ይፈልጋል፡፡

Construction
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 300,000 /ሶስት መቶ ሺህ ብር/
የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ሎት፡1 የተርጫ እና ሎት፡2 የሚዛን የመናኸሪያ ለማስገባት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት የጨረታው አይነት፤ ደረጃ BC6/GC5 እና ከዚያ በላይ ያላቸው፣ ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ የዘርፉ ፍቃድ ማቅረብ የ
Jan-18-23 11:12:56
Feb-04-23 11:12:56

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቅየሳ መሳሪያ (ቶታል ስቴሽን) ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ጨረታ
Construction & Finishing Materials
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 80,000 /ሰማንያ ሺህ ብር
የቅየሳ መሣሪያ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ግ/ጨ/ቁ-04/2015 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቅየሳ መሳሪያ (ቶታል ስቴሽን) ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በ
Feb-01-23 09:42:09
Feb-27-23 09:42:09

የደቡብ ምዕራብ ኢት/ ህ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን የቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ በአንድ ሄክታር ማሳ ላይ የሚገኘውን የባህር ዛፍ ተክል ትላልቅና ትናንሾችን በሙለ ብዛታቸው 733.32 ሜትር ኪዩብ የሆነውን የአጠና እና የግንድላ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች በማወዳደር በሜትር ኪዩብ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Disposal & Sales Items, Agriculture & Farming
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢት/ ህ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን የቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ በአንድ ሄክታር ማሳ ላይ የሚገኘውን የባህር ዛፍ ተክል ትላልቅና ትናንሾችን በሙለ ብዛታቸው 733.32 ሜትር ኪዩብ የሆነውን የአጠና እና የግንድላ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች በማወዳደር በሜትር ኪዩ
Jan-23-23 16:05:05
Feb-09-23 16:05:05

የደቡብ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ በሆሳዕና ከተማ ለሚያስነባው የሆሳዕና ትራክ ኮምፕሌከስ የቀሪ ስራዎች ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

Construction
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 320,000 /ሶስት መቶ ሃያ ሺ/
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 22/2015 የደቡብ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ በሆሳዕና ከተማ ለሚያስነባው የሆሳዕና ትራክ ኮምፕሌከስ የቀሪ ስራዎች ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡- ደረጃቸው GC-7 | BC-6 እና ከዛ
Jan-20-23 15:37:38
Feb-15-23 15:37:38

የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 2015 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም ቋሚ እቃ ፣የደንብ ልብስ፣ ህትመት ፣አላቂ የጽህፈት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ መኪና እቃ መለዋወጫዎች፣ ቧንቧና ኤሌክትሪክ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መገዛት ይፈልጋል፡፡

Plastic, Pipes & Fittings
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 2015 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም: ቋሚ እቃ የደንብ ልብስ ህትመት አላቂ የጽህፈት እቃዎች የጽዳት እቃዎች መኪና እቃ መለዋወጫዎች ቧንቧና ኤሌክትሪክ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መገዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም: 2015 ዓ.ም
Jan-26-23 22:27:09
Feb-08-23 22:27:09

የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 2015 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም ቋሚ እቃ ፣የደንብ ልብስ፣ ህትመት ፣አላቂ የጽህፈት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ መኪና እቃ መለዋወጫዎች፣ ቧንቧና ኤሌክትሪክ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መገዛት ይፈልጋል፡፡

Cleanings & Detergents
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 2015 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም: ቋሚ እቃ የደንብ ልብስ ህትመት አላቂ የጽህፈት እቃዎች የጽዳት እቃዎች መኪና እቃ መለዋወጫዎች ቧንቧና ኤሌክትሪክ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መገዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም: 2015 ዓ.ም
Jan-26-23 22:26:20
Feb-08-23 22:26:20
  • Prev
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • Next
  • You are here:  
  • Home
  • All Tenders in Ethiopia
  • Create an account
  • Forgot your username?
  • Forgot your password?

Tenders By Category

  • Accounting & Auditing (33)
  • Advertising & Promotion (5)
  • Agriculture & Farming (37)
  • Bank and Insurances (13)
  • Bekur (Bahir Dar ) Tenders (49)
  • Building & House Rental (10)
  • Car Rental (23)
  • Chemical & Industry input (17)
  • Cleanings & Detergents (101)
  • Computers & Acce (5)
  • Computers & Accessories (67)
  • Construction (173)
  • Construction & Finishing Materials (78)
  • Consultacy ( Con ) (13)
  • Consultacy ( Tech) (5)
  • Consultancy (63)
  • Disposal & Sales Items (79)
  • Education & Training (8)
  • Energy, Power & Generators (27)
  • Engineering Service & Machinery (32)
  • Ethio-Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም) Tenders (18)
  • Food & Beverage (16)
  • Free Tenders & Notices (11)
  • Furniture & Furnishing (83)
  • Gardening & Hand Tools (5)
  • General Service Provision
  • Health and Medicne (21)
  • Home Appliances & Accessories (10)
  • Hospitality,Tour and Travel (12)
  • IT and Telecom (6)
  • Land Lease & Real Estate (5)
  • Machinery Rental (13)
  • Medical Equipment & Laboratory (46)
  • Minerals & Natural Resources (6)
  • Miscellaneous & General (15)
  • Networking & Infrastructure (16)
  • Office Supplies & Stationary (125)
  • Packaging, Wrapping & Papers (4)
  • Plastic, Pipes & Fittings (32)
  • Printing & Publishing (53)
  • Proforma-Request (1)
  • Sales, Disposals & Foreclosure (1)
  • Software & Systems (30)
  • Sport Materials & Equipment (20)
  • Steel, Metals & Aluminium (22)
  • Textile, Garment & Leather (122)
  • Vehicles & Sparparts Purchase (129)
  • Warehousing, Transit & Transport Service (32)
  • Water Works & Construction (33)
  • Wood & Wood Work (9)

Extra Users Menu

  • Add new advert
  • Your adverts

Ads Statistics

Total ads: 7463
Active ads: 1403
Added today: 84
Added last 24h: 84
Added current week: 610
Added last 7 days: 652
Added current month: 325
Added last 30 days: 2608
Added current year: 2774
Added last year: 7463
Active auction: 0
Categories: 54

Back to Top

© 2023 ExtraTenders.com | All Business Tenders in one Platform