Sort/Listing by:
የፌዴራል ፖሊስ ጤና አገልግሎት ዋና መምሪያ ለ2015 ዓ/ም በጀት ዓመት ለፌ/ፖ/ጤና አገልግሎት ዋና መምሪያ ለሆስፒታሉ እና ለሕሙማን አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት መድሀኒት ፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት እና የህክምና መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/
Jan-27-23 12:21:24
Feb-10-23 12:21:24
Jan-18-23 11:47:13
Feb-13-23 11:47:13
የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2015 በጀት ዓመት ለህሙማን አገልግሎት የሚዉሉ ሜዲካል ኦክስጅን ጋዝ የትራንስፖርትና የአዉራጅ ጫኝ ወጭንም ጨምሮ እንዲሁም በአጠቃላይ የመንግስት ግብርና ታክስ ማንኛዉንም ወጭ እራሱ ችሎ ሆስፒታሉ ድረስ አምጥቶ የሚያስረክብ ድርጅት ጋር ለአንድ አመት ዉል በመያዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ የአንድ አመት ዋጋ ግምት ማንኛውንም ግብር እና ታክስ ጨምሮ 100,000.00 /አንድ መቶ ሽህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ፣ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና / ቢድ ቦንድ /ወይም በሆስፒታሉ የጥሬ ገንዘብ ደረሰኝ ገቢ በማድረግ ዋናውን ደረሰኝ ከፖስታው ውስጥ አብረው ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
Jan-31-23 13:57:01
Feb-14-23 13:57:01
የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ2015 ዓ.ም ለጨ/ዙ/ወ ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውል የጽ መሣሪያና የቢሮ ጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል::
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 |አስር ሺህ ብር/
Jan-26-23 12:09:12
Feb-14-23 12:09:12
የጨረታ ቁጥር SMISE/ጽደስ/ግጨ/05/2015/2023 ሽገር የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፁ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎችና የሙሉ ልብስ ስፌት አገልግሎት በሃገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1 የጽዳት ዕቃዎች ሎት አንድ ብር 100,000 2 የደንብ ልብስ ስፌት ሎት ሁለት ብር 100,000 3 የሙሉ ልብስ ስፌት አገልግሎት ሎት ሦሥት ብር 70,000
Jan-31-23 14:53:54
Feb-16-23 14:53:54
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ለ2015 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ በድጋሚ የወጣ ፣የጽዳት እቃዎች ግዥ ጨረታ ቁጥር 07/2015 በግልጽ ጨረታ መስፈርቱን በሚያሟሉ እና በዘርፉ ሕጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-31-23 16:28:49
Feb-13-23 16:28:49
የጎንጅ ቆለላ ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን በ2015 በጀት አመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶችሎት 1 የጽዳት እቃዎች ሎት 2 ሲሚንቶ ሎት 3 ብትን ልብስ ሎት4 የተዘጋጁ ልብሶች ሎት ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለብትን ልብስ 6,400 /ስድስት ሽህ አራት መቶ ብር/ የጽዳት እቃዎች 650 /ስድስት መቶ ሃምሳ ብር/ የተዘጋጁ ልብሶች 11,500/አስራ አንድ ሽህ አምስት መቶ ብር/ ጫማ 9,900 /ዘጠኝ ሽህ ዘጠኝ መቶ ብር/ የሲሚንቶ 5,400 /አምስት ሽህ አራት መቶ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጽ/ቤቱ ገንዘብ ያዥ በመሂ አንድ ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ከሰነዱ ጋር በፖስታዉ በማሸግ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡-አሸናፊ ድርጅቱ አሸናፊነቱ ከተገለፀ በኋላ የዉል ማስከበሪያ የጠቅላላዉን ዋጋ 10 በመቶ /ሲፒኦ/ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
Jan-31-23 11:29:29
Feb-14-23 11:29:29

Jan-31-23 11:29:19
Feb-14-23 11:29:19
Jan-02-23 11:35:05
Feb-16-23 11:35:05
የግብርና ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተገለፀውን የላብራቶሪ ዕቃዎች የእንስሳት ጤና ክሊኒክ መሳሪያዎች እና የምርመራ መሳሪያዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 25,000
Feb-01-23 16:13:47
Feb-14-23 16:13:47
የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2015 ዓ.ም ከክልል የተገኘው በSDGs በጀት ድጋፍግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፤
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 50,000 (ሃምሣ ሺህ ብር)
Jan-28-23 10:54:02
Feb-24-23 10:54:02
የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2015 ዓ.ም በክልል በSDGs በተገኘው በጀት ለ(3) ወረዳዎች አገልግሎት የሚውሉ ደረጃቸውን የጠበቁ የወፍጮ ቤትና መጋዘን ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፤
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20,000 (ሃያ ሺህ ብር)
Jan-28-23 10:58:34
Feb-25-23 10:58:34
Jan-28-23 11:07:10
Feb-18-23 11:07:10
Jan-28-23 11:08:44
Feb-18-23 11:08:44
Jan-28-23 10:52:24
Feb-24-23 10:52:24
Jan-28-23 11:11:42
Feb-18-23 11:11:42
የጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የህግ እስረኞች የቁርስ ምሳ እና እራት ምግብ አቅርቦት ፣የተለያዩ ህትመት ስራዎች ፣የተለያዩ ሰነዶች ትርጉም ፣ጎሚስታ /የመኪናዎች ጎማ ለመጠገንና ለመቀየር ፣የመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ ማስወገጃ መኪና ኪራይ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ ማስወገጃ መኪና ኪራይ፣ ጎሚስታ፣የተለያዩ ሰነዶች ትርጉም ብር 2,000.00/ሁለት ሺህ ብር/ ለእስረኛ ቀለብ ፣ የተለያዩ ህትመት ስራዎች ለእያንዳንዳቸው 3,000.00/ሶስት ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO/ ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
Jan-31-23 09:12:15
Feb-10-23 09:12:15

Jan-31-23 09:12:04
Feb-10-23 09:12:04
Jan-21-23 09:55:30
Feb-16-23 09:55:30
Jan-21-23 09:55:23
Feb-16-23 09:55:23