Sort/Listing by:
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በ2015 በጀት ዓመት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ለሚያከናውናቸው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ የሚያስፈልግ የተለያየ ዓይነት አስፋልት (Bitumen) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ)
Jan-26-23 10:57:18
Feb-14-23 10:57:18
Jan-30-23 15:46:05
Mar-09-23 15:46:05
Feb-03-23 17:00:05
Feb-17-23 17:00:05
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፌዴራል ፖሊስ በ2015 በጀት ዓመት ለተለያዩ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የህትመት ሥራ ውጤቶችግዥ፤ ድጋሚ የወጣ ለማርሽ ባንድና ለኦኬስትራ የሚያስፈልጉ ሙዚቃ መሳሪያ ግዥ እና ድጋሚ የወጣ የተለያዩ የሲቪል አልባሳት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የተለያዩ የህትመት ሥራ ውጤቶች ግዥ ብር 6,000 (ስድስት ሺህ ብር)፣ የኢት/ፌ/ፖ/23/2015 ድጋሚ የወጣ ለማርሽ ባንድና ለኦኬስትራ የሚያስፈልጉ ሙዚቃ መሳሪያግዥ ብር 80,000 (ሰማንያሺህ ብር) እና የኢት/ፌ/ፖ/24/2015 በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የሲቪል አልባሳት ግዥ ብር 8,000 (ስምንት ሺህ ብር) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ (BID BOND/CPO/ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡
Feb-03-23 15:39:22
Feb-20-23 15:39:22

Feb-03-23 15:39:20
Feb-20-23 15:39:20
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ዴስክቶፕ ፣ ላፕቶፕ ኮምፕዩተር፣ ፕሪንተር፣ ኤልሲዲ ፕሮጀክተር፣ ኤልሲዲ ፖይንተር እና ዩፒኤስ ግዥ፣ የደህንነትካሜራ ግዥ፣ ለተማሪዎችምግብ አገልግሎት የሚውል የተጋገረ እንጀራ ግዥ(ድጋሚ)፣ የቢሮፈርኒቸሮች ግዥ፣ የተሽከርካሪዎችመለዋወጫ እቃዎች ግዥ፣ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች ግዥ፣ የፕሪንተርቶነሮች ግዥ ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): በተ.ቁ1-4 ለተጠቀሰው ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር)፣ በተ.ቁ 5-6 ለተጠቀሰው - 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር)፣ በተ.ቁ 7 ለተጠቀሰው 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ
Jan-30-23 10:58:21
Feb-12-23 10:58:21

Jan-30-23 10:57:25
Feb-12-23 10:57:25
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2015 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን የህክምና ዕቃዎች፡ "X-ray maintenance and service with spare part" "CT-Scan maintenance and service with spare part" “AC Service and maintenance" ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ በዘርፉ ከተሰማሩት ህጋዊ ተወዳዳሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለተ.ቁ.1:- 10.000 (አስር ሺህ) ብር ለተ.ቁ. 2- 10.000 (አስር ሺህ) ብር ለተ.ቁ. 3 -10.000 (አስር ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /በካሽ ብቻ ማስያዝ የሚችል ይሆናል።
Jan-25-23 16:26:02
Feb-07-23 16:26:02
የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር የፎቶ ኮፒ ማሸንና የመስታወት ጥገና፣አላቂ የየጽህፈት መሳሪያዎች ፣አላቂ የጽዳት እቃዎች፣የላበራቶሪ ኬሚካሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የፎቶ ኮፒ ማሸንና የመስታወት ጥገና ሎት 1 የብር መጠን 2000.00 አላቂ የየጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 2 የብር መጠን 2000.00 አላቂ የጽዳት እቃዎች ሎት 3 የብር መጠን 2000.00 የላበራቶሪ ኬሚካሎች ሎት 4 የብር መጠን 1000.00
Feb-01-23 11:57:25
Feb-13-23 11:57:25
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ውሃና ፍሳሽ መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን የጽህፈት መሳሪያዎች እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣የጽዳት አላቂ ዕቃዎች፣የተለያዩ የሳኒተሪ መለዋወጫዎች ፣የደንብ ልብስ እና ጫማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): በጨረታው ለመሳተፍ በቅድሚያ በተዘረዘረው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ ቢያንስ ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ በCPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ጌንዘብ ለምድብ አንድ ብር 3,000 (ሦስት ሺ ብር)፣ ለምድብ ሁለት ብር 3,000 (ሦስት ሺ ብር)፣ለምድብ ሶስት ብር 3,000 (ሦስት ሺ ብር) እና ለምድብ አራት ብር 3,000 (ሦስት ሺ ብር) ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
Jan-27-23 14:19:43
Feb-10-23 14:19:43

Jan-27-23 14:19:29
Feb-10-23 14:19:29
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ንብረቶች የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ የፕሪንተር ፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ የእንጨት ፋይል ካቢኔቶች ድሮዎሮች እና ጊዜው ያለፈበት ጋዜጦች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10%
Feb-03-23 14:22:24
Feb-12-23 14:22:24
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አረጋውያን ማህበር በአንድ መጋዘን የሚገኙ ወፍጮ ቋትና እግር፣ የወፍጮ ሞተር፣ የወፍጮ ችንጋና መፍቻ፣የኩንታል ሚዛን እና የወፍጮ ወንፊት የመሳሰሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/
Jan-25-23 08:46:29
Feb-13-23 08:46:29
Jan-31-23 09:24:41
Feb-10-23 09:24:41
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 80,000
Jan-27-23 11:27:09
Feb-14-23 11:27:09
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 30,000 (ሰላሣ ሺህ ብር)
Jan-31-23 16:59:14
Feb-14-23 16:59:14
የአዲስ አበባ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ የሚገኙ አምባሳደር ፓርክ፣ኢትዮጵያ ፓርክ፣አዲስ አበባ ፓርክ እና አፍሪካ ፓርክን ለማከራየት እንዲሁም ከንቲባ ወልደፃዲቅ መዋኛ ገንዳ አውት ሶርስ በማድረግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብቻ)
Jan-27-23 11:05:28
Feb-09-23 11:05:28
የአዲስ አበባ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ የሚገኙ አምባሳደር ፓርክ፣ ከንቲባ ወልደጻዲቅ እና አፍሪካ ፓርክን አውት ሶርስ በማድረግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብቻ
Feb-01-23 12:12:19
Feb-13-23 12:12:19
የአዲስ አበባ ተግባር ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፤ ቋሚ የቢሮ እና ዲፓርትመንት እቃዎች ፤ የብየዳ ማእከል የስልጠና እቃዎች ፤ የአይ.ሲ.ቲ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች ፤ የሰርቬይንግ እና ድራፍቲንግ የስልጠና እቃዎች ፤ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ የስልጠና እቃዎች ፤ የኮንስትራክሽን ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች እና የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት1፤ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅሞች - 1,000 ሎት2፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች - 2,000 ሎት3፤ ቋሚ የቢሮ እና ዲፓርትመንት እቃዎች - 30,000 ሎት4፤ የብየዳ ማእከል የስልጠና እቃዎች - 20,000 ሎት5፤ የአይ.ሲ.ቲ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 1,000 ሎት6፤ የሰርቬይንግ እና ድራፍቲንግ የስልጠና እቃዎች - 1,000 ሎት7፤ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ የስልጠና እቃዎች - 10,000 ሎት8፤ የኮንስትራክሽን ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 30,000 ሎት9፤ የአውቶሞቲቭ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 2,000 ሎት10፤ የማኑፋክቸሪንግ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 10,000 ሎት11፤ የጋርመንት ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 10,000 ሎት12፤ የባዮሜዲካል ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 5,000 ሎት13፤ የፈርኒቸር ሜኪንግ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 10,000 ሎት14፤ ህንፃ አስተዳደር እቃዎች - 15,000
Feb-01-23 09:31:28
Feb-13-23 09:31:28

Feb-01-23 09:28:27
Feb-13-23 09:28:27