Sort/Listing by:
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ክልል ለዲስትሪቢዩሽን ስራ የሚያገለግሉ ሞተር ሳይክል (Motor Cycle) ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር)
Jan-27-23 12:14:23
Feb-06-23 12:14:23
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተዉን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-01-23 09:56:30
Feb-28-23 09:56:30
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 25%
Jan-30-23 12:19:08
Feb-09-23 12:19:08
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1/4
Jan-30-23 17:06:45
Feb-23-23 17:06:45
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20,000 /ሃያ ሺህ ብር
Feb-04-23 11:56:29
Mar-07-23 11:56:29
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በሱሉልታ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው በሱሉልታ ዴፖ በሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሲቪል የግንባታ ሥራ ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
Jan-25-23 16:52:25
Feb-14-23 16:52:25
Jan-24-23 10:19:03
Feb-14-23 10:19:03
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-04-23 12:03:07
Feb-08-23 12:03:07
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባለው በጀት፤ ለካፍቴሪያና ህጻናት ማቆያ የሚያገለግሉ ፈርኒቸሮች፣ ለካፍቴሪያና ህጻናት ማቆያ የሚያገለግሉ ማብሰያና ኤሌክትሮኒክስ፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 40,000 (አርባ ሺህ) ብር
Jan-30-23 10:25:39
Feb-13-23 10:25:39
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮና የቤት እቃዎችን፣ደስኮቶኘ፣ላኘቶኝ፣ኮምፒውተሮችና ተዛማጅ እቃዎች ፎቶ ኮፒ ማሸን፣ ያገለገሉ የእንጨት ፖሌቶችን፣ የተለየዩ መጠን ያላቸውን ድንኳኖችን፣ የስፌት ማሽን እና የመሳሰሉትን አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2 /ሁለት በመቶ/ በCPO
Jan-26-23 09:55:51
Feb-07-23 09:55:51
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ከጁቡቲ ወደብ ወደ አዲስ አበባ፣ ወደ መተሐራ ስኳር ፋብሪካ እና ወደ ከሰም ስኳር ፋብሪካ መጋዘኖች 1,040,000 (አንድ ሚሊዮን አርባ ሺህ) ኩንታል ስኳር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር)
Feb-02-23 14:15:16
Feb-16-23 14:15:16
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ከጁቡቲ ወደብ ወደ አዲስ አበባ፣ ወደ መተሐራ ስኳር ፋብሪካ እና ወደ ከሰም ስኳር ፋብሪካ መጋዘኖች 1,040,000 (አንድ ሚሊዮን አርባ ሺህ) ኩንታል ስኳር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር)
Jan-31-23 17:11:59
Feb-16-23 17:11:59
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20%
Feb-01-23 12:04:39
Feb-12-23 12:04:39
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 400,000 (አራት መቶ ሺህ)
Jan-23-23 12:01:09
Feb-10-23 12:01:09
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 400,000 (አራት መቶ ሺ)
Jan-20-23 12:36:21
Feb-10-23 12:36:21
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች ከሚጫረቱት ዕቃዎች ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ዓይነት የደንብ ልብስ ለመጫረት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር) እንዲሁም ከሁለት ዓይነት በላይ የደንብ አልባሳት ለመጫረት የሚፈልጉ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ለዘጠና ቀናት የሚቆይ ቅድመ ሁኔታ ያላስቀመጠ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
Jan-23-23 12:03:07
Feb-08-23 12:03:07
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000 (አንድ መቶ ሺ)
Jan-21-23 10:32:36
Feb-08-23 10:32:36
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች ከሚጫረቱት ዕቃዎች ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ዓይነት የደንብ ልብስ ለመጫረትየጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር) እንዲሁም ከሁለት ዓይነት በላይ የደንብ አልባሳት ለመጫረት የሚፈልጉ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (cpo) ወይም ለዘጠና ቀናት የሚቆይ ቅድመ ሁኔታ ያላስቀመጠ የባንከ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
Jan-20-23 12:33:06
Feb-08-23 12:33:06
Feb-02-23 14:35:33
Feb-20-23 14:35:33