Sort/Listing by:
የኦሮሚያ ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ በ2015 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ላፕቶፖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Feb-01-23 14:38:34
Feb-21-23 14:38:34
Jan-24-23 15:11:03
Feb-23-23 15:11:03
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ከሎት 01- ሎት 05 ለእያንዳንዱ ሎት ግዥ ብር 200,000/ሁለት መቶ ሽህ ብር/ ብቻ ሆኖ ለሎት 06 ብር 100,000 /አንድ መቶ ሽህ ብር/
Jan-23-23 13:50:39
Feb-05-23 13:50:39
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ከሎት 01- ሎት 05 ለእያንዳንዱ ሎት ግዥ ብር 200,000/ሁለት መቶ ሽህ ብር/ ብቻ ሆኖ ለሎት 06 ብር 100,000 /አንድ መቶ ሽህ ብር/
Jan-23-23 13:47:41
Feb-05-23 13:47:41
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ከሎት 01- ሎት 05 ለእያንዳንዱ ሎት ግዥ ብር 200,000/ሁለት መቶ ሽህ ብር/ ብቻ ሆኖ ለሎት 06 ብር 100,000 /አንድ መቶ ሽህ ብር/
Jan-23-23 13:54:02
Feb-05-23 13:54:02
የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት ባቀረበው የጨረታ ሰነድ የላቦራቶሪ ቋሚ እቃዎች የለቦራቶሪ አላቂ ዕቃዎችና የቆላ ዝንብ ኬሚካሎች የዕቃ ዝርዝር አዘጋጅቶ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች በጨረታው ለጨረታ ሀ እና ለ ለእያንዳንዳቸው ከብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) ያላነሰ የጨረታ ማስከበሪያ ሰነዶች ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Feb-01-23 12:06:34
Feb-15-23 12:06:34
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 7,920.00
Jan-27-23 15:31:02
Feb-10-23 15:31:02
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር)
Jan-13-23 05:55:49
Mar-10-23 05:55:49
Dec-29-22 11:01:17
Feb-26-23 11:01:17
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ለ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የካፌ ኪችን ሲንክ፣ ኪችን ሁድ፣ ዳክት እና ኪችን ካቢኔት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5000/አምስት ሺህ ብር|
Jan-31-23 10:41:10
Feb-17-23 10:41:10
የኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት በ2015 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ ግዥና የስፌት አገልግሎት በኤሌክትሮኒክስ የመንግስት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government Procurement System) በመጠቀም በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-01-23 15:40:25
Feb-20-23 15:40:25
የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች ፣ የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና የተለያዩ ቅባቶች ፣ የደንብ ልብስ እና ሌሎች ተጓዳኝ ቁሳቁሶች ፣የደንብ ልብስ ስፌት ፣ ቋሚ እና አላቂ የጽዳት ዕቃዎች ፣የስፖርት ቁሳቁሶች እና ሌሎች ተጓዳኝ ዕቃዎች ፣ ህትመት እና ሌሎች ተጓዳኝ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ሎት1,2,3,4.5,6,7, ለእያንዳንዳቸው ብር 3,000 /ሶስት ሺ ብር / በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ፣በባንክ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
Feb-01-23 15:47:55
Feb-20-23 15:47:55

Feb-01-23 15:47:26
Feb-20-23 15:47:26

Feb-01-23 15:47:05
Feb-20-23 15:47:05
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ፈርኒቸሮችእና የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50,000 (አምሳ ሺህ ብር)
Jan-26-23 08:59:29
Feb-09-23 08:59:29
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ፈርኒቸሮች እና የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50,000 (አምሳ ሺህ ብር)
Jan-28-23 12:28:06
Feb-09-23 12:28:06
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሰራተኞች ጫማ፣ ሸሚዝ እና ካራቫት ግዥ ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር)
Jan-28-23 12:26:23
Feb-07-23 12:26:23
Jan-31-23 09:14:33
Feb-16-23 09:14:33
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የከባድ ተሽከርካሪ ጭነት የሚሸፍን የጨርቅ ሸራ ማቅረብ ከሚችሉ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2% ያላነሰ ወይም ከ500,000 ብር ያልበለጠ
Jan-21-23 09:40:14
Feb-06-23 09:40:14
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት "ከባድ ተሽከርካሪ ጭነት የሚሸፍን የጨርቅ ሽራ ማቅረብ ከሚችሉ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች ሰነድ በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 2% ያላነሰ ወይም ከ500,000 ብር ያልበለጠ በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ “የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲhስ አገልግሎት ድርጅት/Ethiopian Shipping And Logistics Service Enterprise” በሚል ስም በማሰራት በማቅረብ መጫረት ይችላሉ፡፡
Jan-23-23 14:08:48
Feb-06-23 14:08:48