Sort/Listing by:
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት በወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ባለቤትነት በወረዳው በተለያዩ ቀበሌዎች ዶዘር ማሽን፣ግሬደር እና ሩሎ ማሽኖች, ገልባጭ ማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየትና ለማስገባት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 (አስር ሺ) ብር
Feb-06-23 10:57:39
Feb-18-23 10:57:39
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ከ/ጠ/ዞን/የሙዱላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሙዱላ ማዘጋጃ ቤታዊ የሙዱላ ከተማ የውስጥ ለውስጥ የኮብልስቶን መንገድ ግንባታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-25-23 15:39:07
Feb-18-23 15:39:07
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የጦራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2013 በጀት ተጀምሮ የተቋረጠውን 1ኛ. የጦራ ከተማ አስተ/ከንቲባ ጽ/ቤት ግንባታና 2ተኛ. የጦራ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ማስፋፊያ ቀሪ ሥራ ግንባታ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታ ዋስትና ለተራ ቁጥር 1 ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር ) እና ለተራ ቁጥር 2 ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችሉ፤
Jan-28-23 11:30:24
Feb-17-23 11:30:24
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውሃ፤ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2015 በጀትዓመት ለመንግስት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተገለጸውን ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታው አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000/አሥር ሺህ ብር ብቻ|
Jan-23-23 13:51:19
Feb-17-23 13:51:19
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሀዋሳ አካባቢ ከፍተኛ ፍ/ቤት ስር ዳሌ ወረዳ መጀመረያ ደረጃ ፍ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው የቢሮ ጥገና ስራ ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 40,000 (አርባ ሺህ ብር)
Jan-27-23 14:48:33
Feb-17-23 14:48:33
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለ2015 ከፌዴራል ድጋፍ በተገኘው በጀት ፋይል ፎልደር ህትመት በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): /10,000 ብር /
Jan-31-23 15:12:45
Feb-17-23 15:12:45
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ የደንብ ልብሶችንና የጥገና ግብአቶችን ለማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡ ተጫራ
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20,000 /ሃያ ሺህ ብር
Jan-31-23 17:05:46
Feb-17-23 17:05:46
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2015 በጀት ዓመት የልደት የክብር መዝገብና ሠርተፊኬት እንዲሁም የጋብቻ የክብር መዝገብና ሠርተፍኬት መዝገብ ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
Jan-28-23 22:07:40
Feb-17-23 22:07:40
SNNPRS Bureau of Science and Information Technology (BOSIT) invites Interested institution or Firms for training service
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-06-23 09:16:17
Feb-18-23 09:16:17
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የቦርቻ ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪያል ኮሌጅ የ2015 በጀት ዓመት በቦርቻ ወረዳ ሊያሰራ ላቀደው የግንባታ ሥራ ለማሠራት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 60.000 /ስልሳ ሺህ ብር/
Jan-24-23 09:18:50
Feb-18-23 09:18:50
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ቢሮ በክልሉ ውስጥ በሚገኙ በተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት ቀሪ የግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1 አረካ ቴ/ሙ/ት/ስ ኮሌጅ ሳይት ወርክ ወላይታ ዞን አረካ 50,000.00 2. ሺሺቾ ቴ/ሙ/ት/ስ ኮሌጅ ሳይት ወርክ ከንባታ ጠንባሮ ዞን ሺሺቶ 90,000.00 3. ቱርሚ ቴ/ሙ/ት/ስ ኮሌጅ ሳይት ወርክ ደቡብ ኦሞ ዞን ቱርሚ 360,000.00
Jan-31-23 09:50:35
Feb-18-23 09:50:35
በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን የዲታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለዲታ ወረዳ ውሃ ማ/ኢ/ጽ/ቤት ለውሃ መስመር ዝርጋታ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ለመግዛት በጠየቁት መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 (አስር ሺ) ብር
Feb-06-23 10:25:22
Feb-18-23 10:25:22
በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን የዲታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለዲታ ወረዳ ውሃ ማ/ኢ/ጽ/ቤት ለውሃ መስመር ዝርጋታ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ለመግዛት በጠየቁት መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 (አስር ሺ) ብር
Feb-06-23 10:27:29
Feb-18-23 10:27:29
የደቡብ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጂነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም የገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ/
Feb-06-23 09:06:21
Feb-19-23 09:06:21
የኦሞ ባንክ ለባንኩ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፡- Reicept printer Scanner በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Feb-07-23 10:18:32
Feb-19-23 10:18:32
Feb-07-23 13:43:56
Feb-19-23 13:43:56
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-23-23 15:16:25
Feb-19-23 15:16:25
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 50,000 /ሃምሣ ሺህ ብር/
Jan-31-23 16:23:06
Feb-19-23 16:23:06
Feb-06-23 16:48:05
Feb-19-23 16:48:05
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዬ ሴክተር መ/ቤቶች እና UllDP Program አገልግሎት የሚውሉ፡- የሞተር ሳይክል፣ የጽህፈት መሣሪያ፣ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/
Feb-01-23 10:23:57
Feb-20-23 10:23:57