Sort/Listing by:
Jan-26-23 23:09:13
Feb-08-23 23:09:13
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክን ጽቤት በ2015 የበጀት ዓመት 216 ሜ/ር ዲቺ ቦይ ግንባታ አንዲሠራላቸው/ከመ/ቤታቸው በቁጥር 1100/07-124 በ7/3/2015 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000/ ሃያ ሺህ ብር/
Jan-24-23 10:34:30
Feb-09-23 10:34:30
መሊቅ የስልጤ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/ንግስት በስልጤ ዞን ለሚገኙ ወረዳዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2015 ዓ.ም. ወራቤ ከተማ ከሚገኙ ማዕከላዊ ጋዘኖች ለሰብል አብቃይ ወረዳ ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ ምጥንና ዩሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 250,000 /ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር
Feb-03-23 14:05:12
Feb-09-23 14:05:12
Jan-26-23 14:41:26
Feb-09-23 14:41:26
የደቡብ ምዕራብ ኢት/ ህ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን የቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ በአንድ ሄክታር ማሳ ላይ የሚገኘውን የባህር ዛፍ ተክል ትላልቅና ትናንሾችን በሙለ ብዛታቸው 733.32 ሜትር ኪዩብ የሆነውን የአጠና እና የግንድላ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች በማወዳደር በሜትር ኪዩብ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/
Jan-23-23 16:05:05
Feb-09-23 16:05:05
ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ከሌጅ ለሆስፒታሉ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት1፡- የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር)
Jan-25-23 21:50:28
Feb-09-23 21:50:28
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-21-23 09:59:10
Feb-10-23 09:59:10
Jan-30-23 10:39:58
Feb-10-23 10:39:58
Hosanna Town Water Supply & Sewerage Service Enterprise has planned to procure Pipe Threaded, Motorcycle, Laptop, and Desktop
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-23-23 11:44:26
Feb-10-23 11:44:26
Jan-27-23 16:09:55
Feb-10-23 16:09:55
Jan-27-23 16:10:22
Feb-10-23 16:10:22
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 15,000 ( አስራ አምስት ሺህ ብር)
Jan-23-23 14:07:44
Feb-10-23 14:07:44
Jan-27-23 16:10:30
Feb-10-23 16:10:30
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000 (ሃያ ሺ ብር ብቻ)
Jan-27-23 14:46:15
Feb-10-23 14:46:15
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘን ውስጥ ተከማችቶ የሚገኘውን ከዘርነት ውጪ የሆኑ እህሎችንና እና የእህል ተረፈ ምርቶችን ወይም ብጣሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
Jan-23-23 14:47:10
Feb-10-23 14:47:10
Jan-14-23 00:54:18
Feb-11-23 00:54:18
የሀዋሳ ከተማ አስ/ ግብርና መምሪያ በ2015 ዓ.ም በታቀደው መሠረት የጋራ ሪቃታ እና ሀዌላ ወንዶ የግብርና ማሰልጠኛ ማዕከላት ቀሪ የግንባታ እና ጥገና ሥራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት በዘርፉ ከተደራጁ ተጫራቾች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 60,000 (ስልሳ ሺህ)
Jan-23-23 14:50:22
Feb-10-23 14:50:22
The South Nation Nationalities and Peoples Regional State, Industrial Parks Development Corporation invites registered contractors
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Birr 150,000 (Birr One Hundred Fifty Thousand)
Jan-23-23 14:55:35
Feb-10-23 14:55:35
ቤ/ወ/ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በቁጥር 815/15/2015 ቀን 24/4/2015 ዓ.ም በተጻፈው ደብዳቤ መሰረት የቤ/ወ/ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ግንባታ/ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10000 /አስር ሺህ ብር/
Jan-31-23 14:56:09
Feb-10-23 14:56:09
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ በስልጤ ዞን ዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር የሳንኩራ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ለስልጠና ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የአውቶሞቲቭ የስልጠና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 2500/ሁለት ሺህ አምስት መቶ /
Jan-23-23 15:31:18
Feb-10-23 15:31:18