Sort/Listing by:
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጤና እና የአደጋ መከላከያ አልባሳት ፣የተለያዩ አይነት የቢሮ አላቂ እና ጽዳት እቃዎች፣የተለያዩ አይነት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና መጋረጃዎች፣የተለያዩ መጠን፣ ያላቸው የመኪና ጎማዎች፣የመኪና ወንበር ልብስ፤ መረጋገጫ፤ የሙቀት መከላከያ፣የዳሽ ቦርድ ቅባት፣ የመኪና ሽታ ተቀማጭ እና የሚነፋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 4,000 (አራት ሺህ) ብር፤ ሎት 2 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ብር ሎት3. 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ብር እንዲሁም ሎት4. 45,000(አርባ አምስት ሺህ) ብር በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ወይም በባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው።
Jan-30-23 10:12:11
Feb-17-23 10:12:11

Jan-30-23 10:12:18
Feb-17-23 10:12:18
Feb-02-23 15:02:23
Feb-16-23 15:02:23
Feb-02-23 15:04:49
Feb-16-23 15:04:49
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በምዕ/ዕዝ የሶሜክ ክ/ጦር መምሪያ ለ2015 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣የተለያዩ የህሙማን ቀለብ ፣የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የአቡጀዲ ጨርቃ ጨርቆች ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸዉ ዕቃዎች አጠቃላይ ዋጋ ሎት 1 ብር 13,660.00 ሎት 2. ብር 10,152.00 ሎት3. ብር 15,778.00 ሎት4. ብር 4,400.00 ሎት5. ብር 20,860. የጨረታ ዋስትና ቢያንስ ለስድስት ወር ፀንቶ የሚቆይ በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀን ድረስ ከዋና ሰነዱ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
Jan-28-23 12:03:44
Feb-17-23 12:03:44

Jan-28-23 12:03:46
Feb-17-23 12:03:46

Jan-28-23 12:03:57
Feb-17-23 12:03:57
በኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን የበደሌ ወረዳ መንገድና ሎጅስቲክ ጽ/ቤት በ2015 በጀት አመት ለገጠር መንገድ ሥራ የሚውል ዶዘር አይነቱ DSR ባለ 300 H/P እና ከዚያ በላይ ከሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ ያለ እ.ኤ.አ ከ2015 ዓ.ም በኋላ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20,000 /ሃያ ሺህ/ ብር
Feb-03-23 13:56:30
Feb-17-23 13:56:30
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5000/አምስት ሺህ ብር|
Feb-02-23 14:41:24
Feb-17-23 14:41:24
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-31-23 09:18:29
Feb-18-23 09:18:29
Dec-20-22 11:19:19
Feb-18-23 11:19:19
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 25% (ሃያ አምስት በመቶ)
Jan-24-23 16:17:38
Feb-22-23 16:17:38
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን የነጆ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም የበጀት ዓመት የነጆ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ባለ ሦስት ፎቅ ህንጻ BC-4/GC- 5 እና ከዚያ በላይ ደረጃ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ)
Jan-26-23 23:50:39
Feb-23-23 23:50:39
Feb-06-23 10:23:32
Feb-24-23 10:23:32
Feb-04-23 11:01:54
Feb-19-23 11:01:54
በምስራቅ ሸዋ ዞን የሉሜ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2015 የበጀት ዓመት ለሉሜ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለተፋሰስ ሥራ የሚያገለግል ጋቢዮን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአነስተኛና ጥቃቅን ማይክሮ ኢንተርፕራይዝ ከግል አቅራቢዎች እና ደርጅቶች መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ለ
Jan-28-23 11:28:20
Feb-20-23 11:28:20
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በኦሮሚያ ሪጅን የመቱ ዲስትሪክት ኤሌክትሪክ አገልግሎት የወረቀት ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 28,000
Feb-08-23 11:51:05
Feb-20-23 11:51:05
የጉምብቹ ወረዳ መንገድና ሎጅስቲክ ጽ/ቤት በ2015 የበጀት አመት በመንግስትና በህዝብ ተሳትፎ ለሚሰራው መንገድ የመንገድ መስሪያ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ በመከራየት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 30,000 (ሰላሳ ሺህ)ብር
Feb-07-23 21:56:46
Mar-06-23 21:56:46
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ ፈርኒቸሮች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የደንብ ልብስ እንዲሁም የህትመት ሥራ እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች በሚወዳደሩበት የዕቃ ዓይነት ላይ ለእያንዳንዱ ሠነድ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የ5,000 (አምስት ሺህ) ብር CPO እና ለፈርኒቸር የ25,000.00 (ሃያ አምስት ሺህ) ብር CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
Feb-07-23 17:02:09
Feb-20-23 17:02:09

Feb-07-23 17:02:13
Feb-20-23 17:02:13