Sort/Listing by:
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ማዘጋጃ ቤታ/አዝ/ት/ጽ/ቤት አገልግሎት እና አ/ም/ከ/ዐ/ህ ጽ/ቤት የሚውሉ የኮብል መንገድ ጥገና የአስፋልት መንገድ አካፋይ (ሚዲያ አጥር ግንባታ) የቢሮ ግንባታና እድሳት የመንገድ ዳር አረንጓዴ ልማት ግንባታ በሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5000/አምስት ሺህ ብር|
Feb-06-23 13:50:42
Feb-25-23 13:50:42
SIDAMA NATIONAL REGIONAL STATE WATER, MINES AND ENERGY BUREAU invites for procurement of Supply, Install & Commission of Solar Power Driven Submersible Pump and Construction of Civil Work and Supply and installation of Pipe & Fittings
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 30,000(thirty thousand) birr
Feb-07-23 14:04:26
Feb-25-23 14:04:26
SIDAMA NATIONAL REGIONAL STATE WATER, MINES AND ENERGY BUREAU invites for procurement of Supply, Install & Commission of Solar Power Driven Submersible Pump and Construction of Civil Work and Supply and installation of Pipe & Fittings
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 30,000(thirty thousand) birr
Feb-07-23 14:04:29
Feb-25-23 14:04:29
በ/ደ/ብ/ብ/ሕ/ከ/ መንግስት በሀድያ ዞን የአንሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ብሄራዊ ዋን ዋሽ ሁለተኛ ምዕራፍ ፕሮግራም በወረዳው ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በአና ጌሮ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የተለያዩ ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /Bid Bond/ ለሎት 1 የሚለስ በኢትዮጵያ ብር 12,000 /አስራ ሁለት ሺህ/፣ ለሎት 2 ብር 12,500 /አስራ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም /CPO/ በአሰሪው መ/ቤት አድራሻ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማስያዝ አለባቸው፡፡
Feb-07-23 17:06:59
Feb-26-23 17:06:59
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቅየሳ መሳሪያ (ቶታል ስቴሽን) ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 80,000 /ሰማንያ ሺህ ብር
Feb-01-23 09:42:09
Feb-27-23 09:42:09
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተዉን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-01-23 09:56:30
Feb-28-23 09:56:30
የሀላባ ዞን ፋይ/ኢኮ/ል/መምሪያ ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ፣የደንብ ልብስ እና የባህል አልባሳት ፣ሞተር ሣይክል ፣ፈርኒቸር ፣ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ 5000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
Feb-01-23 10:18:36
Feb-28-23 10:18:36
የሀላባ ዞን ፋይ/ኢኮ/ል/መምሪያ ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ፣የደንብ ልብስ እና የባህል አልባሳት ፣ሞተር ሣይክል ፣ፈርኒቸር ፣ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ 5000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
Feb-01-23 10:18:41
Feb-28-23 10:18:41
The Sidaama National Regional State, Industrial Parks Development Corporation (SNRS, IPDC) now invite sealed Bids from eligible Bidders of category General Contractor/ General Water Works Contractor and other Water Works Related Contractors
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ETB 300,000.00 (Three hundred thousand birr)
Feb-04-23 11:06:24
Mar-03-23 11:06:24
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-07-23 14:14:17
Mar-07-23 14:14:17
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-20-23 16:45:26
Mar-09-23 16:45:26
Feb-03-23 16:51:54
Feb-08-23 16:51:54
Jan-24-23 09:36:18
Feb-09-23 09:36:18
Jan-23-23 14:00:05
Feb-09-23 14:00:05
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥዎት ኮርፖሬሸን የግብዓት ማምረቻ ማዕከል Aggregate nominal maximum size 12.5m/m (Maximium Agg. Size 15m/m) ለመግዛት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
Jan-30-23 10:14:45
Feb-10-23 10:14:45
የመቱ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 የበጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የላብራቶሪ ዕቃዎችን ውስጥ በተጠቀሰው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1. Natural & C. Science college 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ሎት2. Health Science college 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ሎት3. Engineering Sci ence college 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ሎት4 Computer Science & IT 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር)
Jan-26-23 10:47:15
Feb-10-23 10:47:15
አምቦ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ሪፈራል ሆስፒታል በ2015 በጀት ዓመት የህክምና መሳሪያ ማሽን (Autociave Machine) ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20,000 /ሃያ ሺህ ብር
Feb-01-23 11:39:00
Feb-10-23 11:39:00
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦተር ወረዳ መንገዶች ባለስልጣን ጽ/ቤት ለሥራ የሚሆን ሮለር፣ ሎደር፣ ሻወር ትራክ እና የሲኖትራክ ገልባጭ መኪና ባለንብረቶችን የወረዳው ገ/ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር ሰላሳ ሺህ ብር (30,000)
Jan-24-23 13:51:18
Feb-10-23 13:51:18
የቡኖ በደሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2015 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ ኤሌከትሮኒክሶች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታ ማስከበሪያ ለኤሌክትሮኒክሶች 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ(CPO) ማስያዝ የሚችል የጽህፈት መሣሪያዎች፤ 10,000 (አስር ሺህ ብር) በሲፒኦ(CPO) ማስያዝ የሚችል የሠራተኞች የደንብ ልብስ 3,000(ሶስት ሺህ ብር) በሲፒኦ(CPO) ማስያዝ የሚችል
Jan-24-23 14:27:11
Feb-10-23 14:27:11
የቡኖ በደሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2015 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ ኤሌከትሮኒክሶች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታ ማስከበሪያ ለኤሌክትሮኒክሶች 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ(CPO) ማስያዝ የሚችል የጽህፈት መሣሪያዎች፤ 10,000 (አስር ሺህ ብር) በሲፒኦ(CPO) ማስያዝ የሚችል የሠራተኞች የደንብ ልብስ 3,000(ሶስት ሺህ ብር) በሲፒኦ(CPO) ማስያዝ የሚችል
Jan-24-23 14:27:13
Feb-10-23 14:27:13