Sort/Listing by:
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ2015 በጀት ዓመት የላፕቶፕ ኮምፒውተር ፣የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ የአገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር)
Feb-03-23 13:54:18
Feb-20-23 13:54:18
Guraghe Zone Finance Department now invites wax sealed bids from eligible bidders for the construction of Water Supply Projects in SNNPR Guraghe Zone Abeshige and Geta Woredas, For Gurage zone water, mine & energy department.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 200,000(two hundred thousand) Birr
Feb-02-23 11:20:19
Feb-21-23 11:20:19
East Africa Skills for Transformation and Regional Integration Project (EASTRIP) Procurement of Laboratory Tools, Equipment & Machinery
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Lab Scale Ginning and Spinning Machineries 150,000.00 ETB /USD 3,000.00/or Equivalent amount in freely convertible Currency Weaving and Knitting Machineries and Equipment 500,000.00 ETB/ USD 10,000.00/ or Equivalent amount in freely convertible Currency Wet-processing Machineries and Equipment 500,000.00 ETB/ USD 10,000.00/ or Equivalent amount in freely convertible Currency Garment Machineries and Equipment, Physical Testing & Laboratory Equipment’s and Instruments and Utility Equipment’s 750,000.00 ETB/ USD 15,000.00/ or Equivalent amount in freely convertible Currency
Dec-23-22 11:37:21
Feb-21-23 11:37:21
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለምግብ ጥሬ ዕቃ ግዥ የብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ለት/ት መርጃ መሳሪያዎች ግዥ የብር 100,000 ለኮምፒዩተር ኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር የብር 100,000 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው።
Feb-02-23 14:09:36
Feb-21-23 14:09:36
በደቡብ /ብ/ብ/ህ/ከረ/መ በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ከ2011 ዓ.ም ተጀምሮ የተቋረጠውን የአስተዳደር ጽ/ቤት ቀሪ ሥራ ግንባታ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ ማሰረት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 40,000/አርባ ሺህ ብር/
Feb-01-23 14:31:40
Feb-21-23 14:31:40
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Lab Scale Ginning and Spinning Machineries 150,000.00 ETB /USD 3,000.00/or Equivalent amount in freely convertible Currency Weaving and Knitting Machineries and Equipment 500,000.00 ETB/USD 10,000.00/ or Equivalent amount in freely convertible Currency Wet-processing Machineries and Equipment 500,000.00 ETB /USD 10,000.00/ or Equivalent amount in freely convertible Currency Garment Machineries and Equipment, Physical Testing & Laboratory Equipment's and Instruments and Utility Equipment's 750,000.00 ETB /USD 15,000.00/ or Equivalent amount in freely convertible Currency
Dec-23-22 16:31:40
Feb-21-23 16:31:40
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት በወንዶ ገነት ከተማ ሊያሠራ ላቀደው የሙሬ ጎሞሾ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሥራ ለማሠራት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 150,000.00/ አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/
Jan-31-23 17:07:42
Feb-21-23 17:07:42
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2015ዓ.ም በዞን ጤና መምሪያ በጀት የደም ባንክ ህንጻ ግንባታ ሥራ ለማሠራት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ የግንባታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-25-23 11:19:17
Feb-22-23 11:19:17
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ በ2015 በጀት ዓመት ለቢሮና ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ዕቃዎች ሎት 01፣ የደንብ ልብስ ሎት 02 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ለጽዳት እቃዎች 5000 (አምስት ሺህ ብር) ለደንብ ልብስ ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ በተመሰረከለት ሲፒኦ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ ስም ለእያንዳንዱ ሎት ከፍለው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ደረሰኙን ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
Feb-08-23 13:01:01
Feb-22-23 13:01:01
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 3000 (ሶስት ሺህ ብር)
Feb-02-23 14:55:48
Feb-22-23 14:55:48
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
Feb-02-23 15:54:06
Feb-22-23 15:54:06
በደቡብ ም/ኢ/ህ ክልል መንግስት የሸ ዞን ከፍ ፍ/ቤት በ2015 በጀት አመት ቴፒ ምድብ ችሎት እያስገነባ ላለው ቢሮ የዙሪያ አጥር ግንባታ lot 1 እንዲሁም ደረቅ ሽንት ቤትና የዘበኛ ቤት ግንባታ /lot 2 ጨረታን ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20,000 ሃያ ሺህ
Jan-25-23 16:36:33
Feb-22-23 16:36:33
በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ተ/ሃይማኖት መዘጋጃ ቤት በ2015 በጀት ዓመት የመዘጋጃ ቤቱ ቢሮ ለመገንባት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 15,000 (አስራ አምስት ሺህ)
Feb-03-23 14:26:28
Feb-23-23 14:26:28
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ጎባ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ባለው መደበኛ በጀት በወረዳው ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች የፅህፈት መሳሪያ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 (አስር ሺ) ብር
Feb-03-23 14:44:50
Feb-23-23 14:44:50
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በሎት፡- ሎት1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት2 ኤሌክትሮኒክስ ሎት3 ፈርኒቸር ሎት4 የመኪና ጥገና የእጅ ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ማንኛውም ተጫራች ለሎት1፣2፣3 እና 4 ለእያንዳንዳቸው ብር 2,000/ሁለት ሺህ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ወይም ሲፒኦ /CPO/ ማስያዝ አለበት፡፡
Feb-07-23 09:05:48
Feb-24-23 09:05:48
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በሎት፡- ሎት1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት2 ኤሌክትሮኒክስ ሎት3 ፈርኒቸር ሎት4 የመኪና ጥገና የእጅ ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ማንኛውም ተጫራች ለሎት1፣2፣3 እና 4 ለእያንዳንዳቸው ብር 2,000/ሁለት ሺህ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ወይም ሲፒኦ /CPO/ ማስያዝ አለበት፡፡
Feb-07-23 09:05:58
Feb-24-23 09:05:58
ሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ውሃ፤ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት ለመንግስት ስራ አገልግሎት የሚዉል በመደበኛ በዋንዋሽ እና በኮዋሽ ፕሮግራሞች ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች ላፕቶፕ፣ፎቶ ኮፒ ፕሪንተር አቃዎች በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተገለፀውን ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 /አሥር ሺህ ብር ብቻ/
Feb-06-23 09:10:17
Feb-24-23 09:10:17
በደ/ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ትራንስፖርት መንገድ ልማት ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም. በጀት ዓመት በካሹ ወንዝ ላይ ድልድይ ለማሰራት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉትን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
Feb-06-23 10:05:22
Feb-24-23 10:05:22
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሎቶችን ማለትም ሎት1 የህንፃ መሳሪያዎች/የፋብርካ ውጤቶች ግዥ እና ሎት2 የአዳራሽ መጋረጃዎች እስከነመሰቀያው ብረት የተዘጋጀና አምጥቶ ሰቅሎ ማስረከብና ጨርቅ የወለል ምንጣፍ በተመሳሳይ አምጥቶ አንጥፎ ማስረከብ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታ ማስከበሪያ ለሁሉም ሎቶች ለእያንዳንዳቸዉ ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር /በግዥ አፈፃፀም መመሪያ ከተፈቀዱት መንገዶች በአንዱ በፋይናንስ ጽ/ቤት ስም አሰርቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡
Feb-04-23 11:58:28
Feb-24-23 11:58:28
Feb-03-23 11:58:36
Feb-24-23 11:58:36