Sort/Listing by:
Jan-30-23 16:15:07
Feb-08-23 16:15:07
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-28-23 22:12:36
Feb-11-23 22:12:36
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በምዕ/ዕዝ የሶሜክ ክ/ጦር መምሪያ ለ2015 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣የተለያዩ የህሙማን ቀለብ ፣የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የአቡጀዲ ጨርቃ ጨርቆች ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸዉ ዕቃዎች አጠቃላይ ዋጋ ሎት 1 ብር 13,660.00 ሎት 2. ብር 10,152.00 ሎት3. ብር 15,778.00 ሎት4. ብር 4,400.00 ሎት5. ብር 20,860. የጨረታ ዋስትና ቢያንስ ለስድስት ወር ፀንቶ የሚቆይ በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀን ድረስ ከዋና ሰነዱ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
Jan-28-23 12:03:57
Feb-17-23 12:03:57
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Birr 50,000.00 (Fifteen Thousand Birr)
Jan-27-23 10:42:39
Feb-14-23 10:42:39
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን የነጆ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም የበጀት ዓመት የነጆ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ባለ ሦስት ፎቅ ህንጻ BC-4/GC- 5 እና ከዚያ በላይ ደረጃ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ)
Jan-26-23 23:50:39
Feb-23-23 23:50:39
Jan-26-23 22:27:09
Feb-08-23 22:27:09
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳትና ተዛማጅ እቃዎች የመኪና ጎማዎች የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ተዛማጅ እቃዎችን (ኮምፒውተሮች፣ ላፕቶፖች፣ ፕሪንተሮች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ስካነር) እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር ለLot 1 ብር 50,000.00፣ ለ Lot 2 ብር 20,000.00፣ለ Lot 3 ብር 20,000.00፣ ለLot 4 ብር 50,000.00 እና ለ Lot 5 ብር 20,000.00
Jan-26-23 15:19:15
Feb-09-23 15:19:15
የወሎ ዩኒቨርሲቲ የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት- 1 የበሬ ሥጋ በድጋሚ የወጣ 100,000 2 ሎት- 2 ህትመት /በድጋሚ የወጣ/ 50,000 3 ሎት- 3 የደንብ ልብስ 70,000 4 ሎት- 4 የውሃና የህንጻ መሳሪያ እቃዎች 100,000 5 ሎት- 5 ቅመማ ቅመም 30,000 6 ሎት- 6 የአዳራሽ ወንብር ልብስ 70,000
Jan-26-23 10:36:58
Feb-09-23 10:36:58
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-26-23 09:35:36
Feb-09-23 09:35:36
የምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች ምግብ አቅርቦት የካቲት 1/2015 እስከ ሰኔ 30/2015 ዓ.ም ሊ5 አምስት ወር በሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-25-23 22:44:26
Feb-06-23 22:44:26
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-25-23 11:53:44
Feb-07-23 11:53:44
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 500,000 birr
Jan-25-23 11:01:22
Feb-21-23 11:01:22
Jan-25-23 09:07:26
Feb-12-23 09:07:26
የሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2015 በጀት አመት የሚውል የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ለቴክኒክና ሞያ ትምህርት ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 (አስር ሺ) ብር
Jan-24-23 17:22:46
Feb-10-23 17:22:46
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-24-23 17:11:37
Feb-10-23 17:11:37
Nib International Bank would like to invite FOR SUPPLY, INSTALLATION, AND COMMISSIONING OF NETWORK INFRASTRUCTURE & SECURITY
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000 (Birr One Hundred Thousand)
Jan-24-23 16:57:35
Feb-14-23 16:57:35
The South Nation Nationalities and Peoples Regional State, Industrial Parks Development Corporation invites registered contractors
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Birr 150,000 (Birr One Hundred Fifty Thousand)
Jan-23-23 14:55:35
Feb-10-23 14:55:35
Abt Associates Inc. invites for Provision of Transportation Services Provision of Transportation Services
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-17-23 16:40:44
Feb-06-23 16:40:44
Jan-16-23 15:34:25
Feb-11-23 15:34:25
በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የአር|ብ/ል/ወ/ዝ/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2015 የስራ ዘመን የውሃ ግንባታ የእጅ ዋጋ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee):
Jan-13-23 23:43:02
Feb-09-23 23:43:02