Sort/Listing by:
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፤ የሞተር ጎማና ባትሪ መኪና ዲኮር እና የጽዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛትን ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Feb-03-23 12:07:06
Feb-17-23 12:07:06
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፤ የሞተር ጎማና ባትሪ መኪና ዲኮር እና የጽዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛትን ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Feb-03-23 12:06:39
Feb-17-23 12:06:39
Feb-03-23 12:03:32
Feb-17-23 12:03:32
Feb-03-23 12:00:57
Mar-02-23 12:00:57
በጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳ ው/ማ/ኢ/ጽ/ቤት በተያዘለት ካፒታል በጀት በአቡኖ ቁሙሮ ቀበሌ የውሃ ማከፋፈያ ሥራ የውሃ ቦኖ ግንባታና፣ የመስመር ዝርጋታ ሙሉ ወጪውን/የጉልበትና የማቴሪያል ዋጋ ጨምሮ/በውሃ ሥራ WC/GC ፈቃድ ባላቸው ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ ባላቸው አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20,000 /ሃያ ሺህ ብር
Feb-03-23 11:58:36
Feb-24-23 11:58:36
በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት በውርአንፉና እና ሴባ ቀበሌዎች የውሃ ማስፋፊያ ስራ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺ ብር)
Feb-03-23 11:57:10
Feb-23-23 11:57:10
በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግፋንአስ/ሥራ ሂደት ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ መንግስት ከአለም አቀፍ ልማት ማህበር /IDA/ በ2015 በጀት አመት ባገኘው የፕሮጀክት ፈንድ ለመምሪያው አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃ ማለትም Desktop Computer, Tablet computer & printer በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 11,180 /አስራ አንድ ሺህ አንድ መቶ ሰማንያ ብር/
Feb-03-23 11:49:34
Feb-17-23 11:49:34
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for supply, Installation, test and commissioning of Soil Laboratory equipment's for Project development center.
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 500,000 (Five hundred thousand) ETB
Feb-03-23 11:46:40
Feb-24-23 11:46:40
ሊቻ የሀድያ ገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ለ2015/16 ዓ.ም ምርት ዘመን የሚሆን የአፈር መዳበሪያ በሀድያ ዞን ባሉት ወረዳዎች ለሚገኙት አ/አደሮች በሆሳዕና ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለበልግና መኸር የአፈር መዳበሪያ ምጥንና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 300,000 /ሦስት መቶ ሺህ ብር/
Feb-03-23 11:44:43
Feb-16-23 11:44:43
Feb-02-23 16:21:16
Feb-15-23 16:21:16
ብሄራዊ hልላዊ መንግስት የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ስር የግዥ ፋይናንስ ንብ/አስ/ር ቡድን በ2015 ዓ.ም በተያዘ በጀት 1ኛ መስቀል ክብራ ቀበሌ የመስቀል ክብራ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታ ስራ ሎት(6) GC እና BC ደረጃ 7 እና በላይ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 140,000 /አንድ መቶ አርባ ሺህ ብር/
Feb-02-23 16:19:31
Feb-22-23 16:19:31
Ethio telecom invites all interested and eligible bidders (GC/BC Grade 6 & above) by this National Competitive Bid (NCB) for the procurement of Fence construction works, Dry latrine construction work and G+1 Guard house construction work
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Birr 30,000.00 (Birr Thirty Thousand only)
Feb-02-23 16:17:12
Feb-22-23 16:17:12
Feb-02-23 16:11:40
Feb-16-23 16:11:40
የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ለጽ/ቤቱ የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የመኪና ዲኮር ዕቃዎች ፣የኤሌክትሪከ እና ሳኒተሪ ጥገና እቃዎች ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸር) ሎት6. አይሲቲ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት 10,000 አስር ሺህ ብር ለአይሲቲ ዕቃዎች 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) እንዲሁም ለፈርኒቸር (ቋሚ እቃዎች) 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ለጨረታ ማስከበሪያ በሲፒ.ኦ
Feb-02-23 16:06:14
Feb-15-23 16:06:14
የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ለጽ/ቤቱ የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የመኪና ዲኮር ዕቃዎች ፣የኤሌክትሪከ እና ሳኒተሪ ጥገና እቃዎች ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸር) ሎት6. አይሲቲ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት 10,000 አስር ሺህ ብር ለአይሲቲ ዕቃዎች 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) እንዲሁም ለፈርኒቸር (ቋሚ እቃዎች) 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ለጨረታ ማስከበሪያ በሲፒ.ኦ
Feb-02-23 16:04:42
Feb-15-23 16:04:42
የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ለጽ/ቤቱ የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የመኪና ዲኮር ዕቃዎች ፣የኤሌክትሪከ እና ሳኒተሪ ጥገና እቃዎች ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸር) ሎት6. አይሲቲ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት 10,000 አስር ሺህ ብር ለአይሲቲ ዕቃዎች 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) እንዲሁም ለፈርኒቸር (ቋሚ እቃዎች) 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ለጨረታ ማስከበሪያ በሲፒ.ኦ
Feb-02-23 16:04:38
Feb-15-23 16:04:38
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
Feb-02-23 15:54:06
Feb-22-23 15:54:06
የሆለታ ግብርና ምርምር ማዕከል የሞጆ ነጭ አሸዋ፣ ነጭ የተፈለጠ ድንጋይ፣ ጥቁር የተፈለጠ ድንጋይ፣ ሴሌhትድ ማቴሪያል፣ አጠና እና የተለያዩ ልኬት ያላቸው ጣውላዎችንና ብሎኬቶችን በግልጽ የጨረታ አወዳድር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 3000 (ሶስት ሺህ ብር)
Feb-02-23 15:51:01
Feb-22-23 15:51:01
በኮልፌ ቀራንዮ h/ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/የመ/ደ/ደ/ት/ቤት ለ2015 ዓ.ም የተማሪዎች መጽሐፍት የላብራቶሪ እዎችና የፅህፈት መሳሪያ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5000/አምስት ሺህ ብር|
Feb-02-23 15:48:37
Feb-15-23 15:48:37
ኒው ጀኔሬሽን ኤድ ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሼሽን ከተለያዩ ለጋሽ ድርጅቶች የንዘብ ድጋፍ አግኝቶ በ2022/ም የበጀት ዓመት ጀምሮ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና የተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማሰራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-02-23 15:47:26
Feb-15-23 15:47:26