Sort/Listing by:
አለርት ሆስፒታል በ2015 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ፦ ሎት 1 የደንብ ልብስ እና የህሙማን አልባሳት ግዥ ሱት 2.1 የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ሎት 2.2 የማሽን ቤት ስራ ሎት 3 የተለያዩ ህትመት ስራዎች ግዥ በዘርፉ የተሠማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን ለጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ ለእያንዳአንዱ ሎት ማለትም ለሎት1 ብር 100,000፣ ለሎት2 ብር 100,000፣ ለሎት3 ብር 100,000 አለርት በሚል ስም የተዘጋጀ ሲፒኦ ወይም ባንክ ዋስትና ለ20 ቀን በማሰራት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
Feb-01-23 16:30:38
Feb-15-23 16:30:38
Feb-01-23 16:19:09
Feb-14-23 16:19:09
Feb-01-23 16:19:00
Feb-14-23 16:19:00
Feb-01-23 16:18:49
Feb-14-23 16:18:49
የግብርና ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተገለፀውን የላብራቶሪ ዕቃዎች የእንስሳት ጤና ክሊኒክ መሳሪያዎች እና የምርመራ መሳሪያዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 25,000
Feb-01-23 16:13:47
Feb-14-23 16:13:47
Ethio telecom invites all interested and eligible bidders (GC/BC Grade 6 & above) by this National Competitive Bid (NCB) for the procurement of Fence construction works, Dry latrine construction work and G+1 Guard house construction work
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ETB 30,000.00 (Thirty Thousand Birr)
Feb-01-23 16:08:12
Feb-22-23 16:08:12
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ለሚያስገነባው ግንባታ የብሎኬት ግንብ ስራ እና የልስን ስራ ለእጅ ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-01-23 16:04:43
Feb-08-23 16:04:43
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ኢማ ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተሮችን ለመግዛት ህጋዊና ብቃት ያላቸውን በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20,000 /ሃያ ሺህ ብር
Feb-01-23 16:01:53
Feb-22-23 16:01:53
Feb-01-23 15:59:59
Feb-20-23 15:59:59
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት በጉራጌ ዞን በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የአዚት 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች መማሪያ አራት ክፍል (አንድ ብሎክ) የኢንጌ መዋለ ሕፃናት ትምህርት ቤት የተማሪዎች መማሪያ አራት ክፍል (አንድ ብሎክ)፣ ጅማ ወለኔ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች መማሪያ አራት ክፍል (አንድ ብሎክ) ግንባታ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): CPO 15,000 ብር የተገለጸው ለአራት ክፍል (አንድ ብሎክ) ግንባታ ስራ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Feb-01-23 15:53:19
Feb-28-23 15:53:19
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት በጉራጌ ዞን በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ለገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳው ለውሃና ማእድን ኢነርጂ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለሚያሠራው ከንትዋት ቀበሌ ጊዤ ጎጥ ምንጭ ግንባታ፤ ቁርባኖ ቀበሌ ቀመሌ ጎጥ ምንጭ ግንባታ እና ቁርባኖ ቀበሌ ዋርኮ ጎጥ ምንጭ ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር)
Feb-01-23 15:49:56
Feb-14-23 15:49:56
የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች ፣ የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና የተለያዩ ቅባቶች ፣ የደንብ ልብስ እና ሌሎች ተጓዳኝ ቁሳቁሶች ፣የደንብ ልብስ ስፌት ፣ ቋሚ እና አላቂ የጽዳት ዕቃዎች ፣የስፖርት ቁሳቁሶች እና ሌሎች ተጓዳኝ ዕቃዎች ፣ ህትመት እና ሌሎች ተጓዳኝ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ሎት1,2,3,4.5,6,7, ለእያንዳንዳቸው ብር 3,000 /ሶስት ሺ ብር / በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ፣በባንክ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
Feb-01-23 15:47:55
Feb-20-23 15:47:55

Feb-01-23 15:47:26
Feb-20-23 15:47:26

Feb-01-23 15:47:05
Feb-20-23 15:47:05
የኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት በ2015 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ ግዥና የስፌት አገልግሎት በኤሌክትሮኒክስ የመንግስት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government Procurement System) በመጠቀም በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-01-23 15:40:25
Feb-20-23 15:40:25
Haddis Ministries would like to invite category "A & B" Audit service for the Fiscal Year Jan. to Dec., 2022, 2023 and 2024.
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-01-23 15:38:11
Feb-06-23 15:38:11
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ብቻ
Feb-01-23 15:33:36
Feb-14-23 15:33:36
Feb-01-23 15:27:41
Feb-14-23 15:27:41
Feb-01-23 15:24:26
Feb-14-23 15:24:26
Feb-01-23 15:24:11
Feb-14-23 15:24:11