Sort/Listing by:
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት በወንዶ ገነት ከተማ ሊያሠራ ላቀደው የሙሬ ጎሞሾ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሥራ ለማሠራት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 150,000.00/ አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/
Jan-31-23 17:07:42
Feb-21-23 17:07:42
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ የደንብ ልብሶችንና የጥገና ግብአቶችን ለማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡ ተጫራ
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20,000 /ሃያ ሺህ ብር
Jan-31-23 17:05:46
Feb-17-23 17:05:46
የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም የፖሊስ ሰራዊቱን እና ሲቪል ሠራተኞችን እንዲሁም የህግ ታራሚዎችን ተቋሙ ባዘጋጀው የድርጊት መርሃ ግብር መሠረት ከተማው ከ07 ኪ/ር ደርሶ መልስ የሚያመላልስ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ መስፈርቱን ከሚያሟሉ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ከሚሰጡ ድርጅቶች /ግለሰቦች| ለአምስት ወራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ (የመኪና ኪራይ) ለመፈጸም ይፈልጋል፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5000/አምስት ሺህ ብር|
Jan-31-23 17:03:58
Feb-14-23 17:03:58
Jan-31-23 17:01:21
Feb-13-23 17:01:21
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 30,000 (ሰላሣ ሺህ ብር)
Jan-31-23 16:59:14
Feb-14-23 16:59:14
ቤቴል ስትሪት ችልድረን ኤንድ ፋሚሊ ኤይድ የ2022 ዓ.ም እ.እ.እ የበጀት ዓመት ያንቀሳቀሰውን ሂሳብ 5.5 ሚሊዮን ብር እና በሰነድ ሦስት አቃፊ የዉጭ ኦዲተር ማስመርመር ስለምንፈልግ ከዚህ በታች ባለ መሰፈርት መሠረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-31-23 16:57:49
Feb-13-23 16:57:49
Dire Dawa Agriculture Water, Mines & Energy Office invites for procurement of supply of submersible pump.
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ETB 50,000
Jan-31-23 16:54:00
Feb-18-23 16:54:00
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 የቦሌ ህብረተሰብ የመ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ እና የትምህርት እቃዎች፣የህትመት ውጤቶችና የፅዳት እቃዎች፣ቋሚ እና ፕላንትና ማሽነሪ እቃዎች ፣ህንፃና ቁሳቁስ እቃዎችበግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 2. አላቂ የቢሮ እና የትምህርት እቃዎች 3,000.00 ብር ሎት 4. የህትመት ውጤቶችና የፅዳት እቃዎች 2,450 ብር ሎት 6. ቋሚ እና ፕላንትና ማሽነሪ እቃዎች 11,200 ብር ሎት 7. ህንፃና ቁሳቁስ እቃዎች 2,000.00 ብር
Jan-31-23 16:50:10
Feb-13-23 16:50:10
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 የቦሌ ህብረተሰብ የመ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ እና የትምህርት እቃዎች፣የህትመት ውጤቶችና የፅዳት እቃዎች፣ቋሚ እና ፕላንትና ማሽነሪ እቃዎች ፣ህንፃና ቁሳቁስ እቃዎችበግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 2. አላቂ የቢሮ እና የትምህርት እቃዎች 3,000.00 ብር ሎት 4. የህትመት ውጤቶችና የፅዳት እቃዎች 2,450 ብር ሎት 6. ቋሚ እና ፕላንትና ማሽነሪ እቃዎች 11,200 ብር ሎት 7. ህንፃና ቁሳቁስ እቃዎች 2,000.00 ብር
Jan-31-23 16:49:44
Feb-13-23 16:49:44
Jan-31-23 16:35:19
Feb-18-23 16:35:19
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ለ2015 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ በድጋሚ የወጣ ፣የጽዳት እቃዎች ግዥ ጨረታ ቁጥር 07/2015 በግልጽ ጨረታ መስፈርቱን በሚያሟሉ እና በዘርፉ ሕጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-31-23 16:28:49
Feb-13-23 16:28:49
Jan-31-23 16:26:01
Feb-18-23 16:26:01
የሀድያ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የእግረኛ መራመጃ ንጣፍ እና የባለጉዳይ ማረፊያ ጥላ ግንባታ ሥራ ለማሰራት የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋ
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 50,000 /ሃምሣ ሺህ ብር/
Jan-31-23 16:23:06
Feb-19-23 16:23:06
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን በ consultants to provision of project management training and certification services ያወጣው ማስታወቂያ መሰረዙን ይገልጻል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-31-23 16:17:04
Feb-25-23 16:17:04
ድርጅታችን ከዚህ ቀደም ሲቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ከመነዳሪና ፍላፕ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አጫርቶ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 30,000 (ሰላሣ ሺህ ብር)
Jan-31-23 16:13:18
Feb-17-23 16:13:18
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በስሩ ለሚገኝው የአትሌቲክስ ክለብ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱትን የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2,500
Jan-31-23 16:11:46
Feb-17-23 16:11:46
ጢስ እሳት ዉሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የኤሌክትሪክ ሜካኒካል እቃዎች (ፓምፕ፣ጄኔሬተር እና ኮንትሮል ቦርድ) ፣የኮንስትራክሽን ግብአቶች፣ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንጎች ፣አፍሬዲቭ ፓምፕ፣የኮንስትራክሽን መገልገያ መሳሪያዎች ፣ ክሎሪኔሽን ታንከር፣የጽህፈት መሳሪያዎች፣VHF radio ፣ የወርክሾፕ መገልገያ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1 የኤሌክትሪክ ሜካኒካል እቃዎች (ፓምፕ፣ጄኔሬተር እና ኮንትሮል ቦርድ) 200,000.00፣ ሎት 2 የኮንስትራክሽን ግብአቶች 100,000.00 ፣ሎት 3 ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንጎች 60,000.00 ፣ሎት 4 አፍሬዲቭ ፓምፕ 50,000.00፣ሎት 5 የኮንስትራክሽን መገልገያ መሳሪያዎች 100,000.00፣ ሎት 6 ክሎሪኔሽን ታንከር 20,000.00 ፣ሎት 7 የጽህፈት መሳሪያዎች 20,000.00፣ሎት 8 VHF radio (walkie-talkie) 50,000.00 ፣ ሎት 9 የወርክሾፕ መገልገያ መሳሪያዎች 100,000.00 ፣ሎት 10 ሲሚንቶ ማጓጓዝ 100,000.00፣ ሎት 11 የደህንነት መከታተያ ካሜራ አቅርቦትና ተከላ 50,000.00
Jan-31-23 16:09:11
Feb-19-23 16:09:11

Jan-31-23 16:09:09
Feb-19-23 16:09:09

Jan-31-23 16:09:04
Feb-19-23 16:09:04
የሐረር ከተማ ማዘጋጀ ቤት በ2015 በጀት ዓመት ከሐረር ከተማ እስከ ቂሌ ደረቅ ቆሻሻ ለማጓጓዝ የገልባጭ ተሸከርካሪ እና የኮምፓክተር ማሽን የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሠጡ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 180,000 (አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ ብር)
Jan-31-23 15:55:51
Feb-17-23 15:55:51