Sort/Listing by:
Jan-25-23 09:07:26
Feb-12-23 09:07:26
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ ለሎት 1 እና 300,0000/ሶስት መቶ ሺህ ብር/ለሎት 2 የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው።
Jan-17-23 09:48:34
Feb-12-23 09:48:34
የቤ/ጉ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ በAGP2 ፕሮጀክት በ2015 በጀት ዓመት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚውሉ የሞተር ሳይክሎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-17-23 11:56:08
Feb-12-23 11:56:08
ካምፓኒያችን የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ /የተ/የግል ማህበር ለፕላይውድ እና ቬነር ማምረቻ የሚሆን ማሽኖች የሚያገለግሉ መለዋወጫዎች /Spare parts/ እና ቢጫ አሲዳማ ቀለም /yellow dye 36% በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
Jan-31-23 09:34:43
Feb-13-23 09:34:43
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-01-23 09:49:19
Feb-13-23 09:49:19
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2015 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለሁለተኛ ዙር ጥቅል ግዥ ማለትም የጽሕፈት መሣሪያ ፣የደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ፣አላቂ የጽዳት ዕቃዎች ፣የኤሌክትሮኒከስ ቋሚ እቃ ፣የመኪና ጎማ የሃይገር መኪና ኪራይ ፣ደንብ ልብስ ስፌት እና ለሠራተኞች ፣የምግብ መስተንግዶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1 አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች 5000 , ሎት 2 የደንብ ልብስ፣የስፖርት ትጥቅ 5000 ሎት 3 አላቂ የጽዳት ዕቃዎች 6000 ፣ሎት 4 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 6000 ፣ ሎት 5 ቋሚ እቃዎች 6000 ፣ ሎት 6 የመኪና ጎማ 4000 ፣ሎት 7 የመኪና/ሃይገር ክራይ 2000፣ ሎት 8 የደንብ ልብስ ስፌት 2000 ፣ሎት 9 የምግብ/መስተንግዶ 6
Feb-02-23 14:05:04
Feb-14-23 14:05:04
በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለሁለተኛ ዙር በወረዳው የተለያዩ ፅ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ አልባሳት፣ ቋሚ ዕቃ እና የመኪና ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ናሙና የሚቀርብበት 5000 2 የተለያዩ የጽዳት ዕቃ ናሙና የሚቀርብበት 5000 3 የተለያዩ የደንብ አልባሳት ናሙና የሚቀርብበት 5000 4 የተለያዩ ቋሚ ዕቃ ናሙና በፎቶ የሚቀርብበት 5000 5 የተለያዩ የመኪና ዕቃዎች 5000
Feb-02-23 14:24:58
Feb-14-23 14:24:58
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችህትመቶች፤ የጽዳት እቃዎች፤ Boxer ሞተር ሳይክልና የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፡ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፤ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምፒዩተሮችና የመሳሰሉትን) ጨምሮ ፤ የመኪና ጎማ እና የግንባታ እና የውሃ እቃዎች፤ የሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 7,000 ( ሰባት ሺህ ብር)
Feb-01-23 11:45:07
Feb-14-23 11:45:07
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ትም/ስል/ቢሮ በስልጤ ዞን የቅበት/ኮ/ኢ/ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ለቢሮና ለስልጠና ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ጨረታ ማስታወቂያ
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1 ሞተር ሳይክል ጎማና መለዋወጫዎች እና ጀነሬተር 7,000 2 ሎት 2 እስቴሽነሪ 10,000 3 ሎት 3 የጋርመንት ዲፓርትመንት 8,000 4 ሎት 4 የሜታል ዲፓርትመንት 8,000 5 ሎት 5 ኮንስትራክሽን ዲፓርትመንት 8,000 6 ሎት 6 ኤሌክትሮኒክስ 5,000 7 ሎት 7 የፅዳት ዕቃዎች 3,000 8 ሎት 8 የደንብ ልብስ 3,000
Jan-26-23 12:14:04
Feb-14-23 12:14:04
የአማራ ውሀ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በ2015 በጀት ዓመት ቀላል መኪና ስቴሽን ዋገን ከህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የአማራ ውሀ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በ2015 በጀት ዓመት ቀላል መኪና ስቴሽን ዋገን ከህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Jan-26-23 14:57:53
Feb-14-23 14:57:53
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 30,000 (ሰላሣ ሺህ ብር)
Jan-31-23 16:59:14
Feb-14-23 16:59:14
The Ethio Engineering Group Power Equipment Manufacturing Industry invites seal bids from eligible bidders for the supply and delivery of goods
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): bid security $175 (One Hundred seventy five USD in the form of CPO
Jan-05-23 09:57:59
Feb-17-23 09:57:59
በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የውሃና ሳኒቴሽን መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን ለ28 ተሽከርካሪ የወንበር ልብስ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5000/አምስት ሺህ ብር|
Feb-01-23 11:37:18
Feb-15-23 11:37:18
Feb-01-23 14:14:13
Feb-15-23 14:14:13
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጤና እና የአደጋ መከላከያ አልባሳት ፣የተለያዩ አይነት የቢሮ አላቂ እና ጽዳት እቃዎች፣የተለያዩ አይነት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና መጋረጃዎች፣የተለያዩ መጠን፣ ያላቸው የመኪና ጎማዎች፣የመኪና ወንበር ልብስ፤ መረጋገጫ፤ የሙቀት መከላከያ፣የዳሽ ቦርድ ቅባት፣ የመኪና ሽታ ተቀማጭ እና የሚነፋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 4,000 (አራት ሺህ) ብር፤ ሎት 2 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ብር ሎት3. 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ብር እንዲሁም ሎት4. 45,000(አርባ አምስት ሺህ) ብር በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ወይም በባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው።
Jan-30-23 10:12:11
Feb-17-23 10:12:11
የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ለጽ/ቤቱ የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የመኪና ዲኮር ዕቃዎች ፣የኤሌክትሪከ እና ሳኒተሪ ጥገና እቃዎች ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸር) ሎት6. አይሲቲ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት 10,000 አስር ሺህ ብር ለአይሲቲ ዕቃዎች 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) እንዲሁም ለፈርኒቸር (ቋሚ እቃዎች) 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ለጨረታ ማስከበሪያ በሲፒ.ኦ
Feb-02-23 16:04:38
Feb-15-23 16:04:38
Feb-01-23 17:11:04
Feb-15-23 17:11:04
Ethiopian ATA Agricultural Transformation Agency invites for Procurement of Supply and delivery of Tractor with accessories
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Birr 150,000.00 (One Hundred Fifty thousand Birr)
Feb-01-23 11:27:56
Feb-16-23 11:27:56
Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) invites interested bidders to participate in the tender for the supply of Cargo Truck with Crane, Double cab pickupand Fuel Tank Truck.
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000 (one Hundred thousand) Birr
Feb-02-23 11:33:10
Feb-16-23 11:33:10
በደቡብ ምዕራብ ኢ/ህ/ክ/መ/ በቤንች ሽኮ ዞን በሽኮ ወረዳ የሸኮ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2015 በጀት አመት ኤሌክትሮኒክስ፣ኮንስትራክሽና ማኒፋክቸሪንግ ቁሳቁስ፣አውቶ ቱልስ ቁሳቁስ፣መጽህፍት ፣ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት1 (ለኤሌክትሮኒክስ ግዥ) ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ) ለሎት2 (ለኮንስትራክሽና ማኒፋክቸሪንግ ቁሳቁስ ግዥ) ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ) ሎት3 (ለአውቶ ቱልስ ቁሳቁስ ግዥ) ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር ብቻ) ሎት4 (ለመጽህፍት ግዥ) ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር ብቻ) እና ሎት5 (ለሞተር ሳይክል ግዥ) ብር 5,000 (አምሰት ሺህ ብር ብቻ) ሎት6 (የጋርሜንት ግዥ) ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ)
Jan-27-23 11:38:17
Feb-16-23 11:38:17