Sort/Listing by:
Commercial Bank of Ethiopia invites interested and qualified bidders for the purchase of Thermal Printer.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ETB 250,000.00
Jan-24-23 17:03:50
Feb-10-23 17:03:50
Jan-23-23 12:21:10
Feb-11-23 12:21:10
Jan-26-23 12:05:14
Feb-13-23 12:05:14
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2015 2ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ሎት1- ቋሚ እቃ፤ ሎት2. እስቴሽነሪ፤ ሎት3፡- የጽዳት እቃ፤ ሎት4፤ የደንብ ልብስ፤ ሎት5፡- መስተንግዶ አገልግሎት፤ ሎት6፡- የህትመት አገልግሎት፤ ሎት7፡- የጭነት እና ትራንስፖርት አገልግሎት፤ ሎት8:- የጥገና አገልግሎት፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የሚያስይዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) ብቻ ስሆን የሚያስገቡት ዕቃ ሁለት ፐርሰንት (2%) ሲሆን በእያንዳንዱ ለሎት1: ብር 20,000 ለሎት2፡ ብር 10,000፡ ለሎት 3፡ ብር 25,000፤ ሎት4፡ ብር 30,000 ሎት5፡ ብር5,000፤ ሎት6፡ ብር 5,000 ፡ ሎት7፡ ብር 5,000፤ ሎት8; ብር 5,000 ብር ብቻ ሲሆን አቀራረቡም በባንከ የተረጋገጠ (CPO) ብቻ ሆኖ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Feb-01-23 16:56:44
Feb-14-23 16:56:44
ሊቻ የሀድያ ገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ለ2015/16 ዓ.ም ምርት ዘመን የሚሆን የአፈር መዳበሪያ በሀድያ ዞን ባሉት ወረዳዎች ለሚገኙት አ/አደሮች በሆሳዕና ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለበልግና መኸር የአፈር መዳበሪያ ምጥንና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 300,000 /ሦስት መቶ ሺህ ብር/
Feb-03-23 11:44:43
Feb-16-23 11:44:43
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ከጁቡቲ ወደብ ወደ አዲስ አበባ፣ ወደ መተሐራ ስኳር ፋብሪካ እና ወደ ከሰም ስኳር ፋብሪካ መጋዘኖች 1,040,000 (አንድ ሚሊዮን አርባ ሺህ) ኩንታል ስኳር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር)
Feb-02-23 14:15:16
Feb-16-23 14:15:16
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ከጁቡቲ ወደብ ወደ አዲስ አበባ፣ ወደ መተሐራ ስኳር ፋብሪካ እና ወደ ከሰም ስኳር ፋብሪካ መጋዘኖች 1,040,000 (አንድ ሚሊዮን አርባ ሺህ) ኩንታል ስኳር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር)
Jan-31-23 17:11:59
Feb-16-23 17:11:59
Feb-03-23 12:03:32
Feb-17-23 12:03:32
የሐረር ከተማ ማዘጋጀ ቤት በ2015 በጀት ዓመት ከሐረር ከተማ እስከ ቂሌ ደረቅ ቆሻሻ ለማጓጓዝ የገልባጭ ተሸከርካሪ እና የኮምፓክተር ማሽን የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሠጡ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 180,000 (አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ ብር)
Jan-31-23 15:55:51
Feb-17-23 15:55:51
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2015 በጀት ዓመት የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
Jan-31-23 15:32:14
Feb-23-23 15:32:14
The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) invites for the provision of a warehouse &supply of retail diesel fuel
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-30-23 11:26:27
Feb-24-23 11:26:27
The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) invites for the provision of a warehouse &supply of retail diesel fuel
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-30-23 11:54:29
Feb-24-23 11:54:29
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር)
Jan-13-23 05:55:49
Mar-10-23 05:55:49
Jan-23-23 09:13:05
Feb-06-23 09:13:05
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ በህገ-ወጥ መንገድ ወደ አገር ሊገቡ ሲሉ ይዞ የወረሳቸው የተለያዩ 12 (አስራ ሁለት) የተለያዩ ተሸከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ (በFOB) መነሻ ዋጋ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5%
Feb-01-23 09:44:14
Feb-06-23 09:44:14
Jan-21-23 11:14:24
Feb-06-23 11:14:24
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ክልል ለዲስትሪቢዩሽን ስራ የሚያገለግሉ ሞተር ሳይክል (Motor Cycle) ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር)
Jan-27-23 12:14:23
Feb-06-23 12:14:23
Jan-31-23 12:16:08
Feb-06-23 12:16:08
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የአገልግሎት የሚሰጥ የመኪና ጎማ ግዥ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማሰራት/ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-25-23 14:04:55
Feb-06-23 14:04:55
Jan-25-23 23:04:12
Feb-07-23 23:04:12