Sort/Listing by:
Feb-01-23 15:24:11
Feb-14-23 15:24:11
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ብቻ
Feb-01-23 15:33:36
Feb-14-23 15:33:36
ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር የአንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ፣የደንብ ልብስ ፣አላቂ የትምህርት ዕቃ ፣ አላቂ የፅዳት ዕቃ፣አላቂ የቢሮ እቃ ፣ ህትመት፣የመጀመሪያ ህhምና ዕርዳታ መስጫ ፣ የኮምፕውዩተር ፎቶ ኮፒ ጥገና፣የሚወገዱ ንብረቶች (ቆርቆሮ እና የቆርቆር ቁርጥራጭ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ምግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት1. የደንብ ልብስ ፡ ብር 2000 ሎት2. አላቂ የትምህርት ዕቃ:- ብር 1,000 ሎት3. አላቂ የፅዳት ዕቃ፡ ብር 5,000 ሎት4. አላቂ የቢሮ እቃ -ብር 2,000 ሎት5. ህትመት: ብር 1500 ሎት6. የመጀመሪያ ህhምና ዕርዳታ መስጫ -ብር 3,000 ሎት 7 የኮምፕውዩተር ፎቶ ኮፒ ጥገና: ብር 1000 ሎት8. የተለያዩ የሚወገዱ ንብረቶች (ቆርቆሮ እና የቆርቆር ቁርጥራጭ) ብር 5,000
Feb-01-23 17:03:53
Feb-14-23 17:03:53
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን ሚሊሻ ጽ/ቤት የቀበሌ ሚሊሻ አባላት አገልግሎት የሚውል ፤ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 30,000/ሰላሳ ሺ ብር/
Feb-01-23 11:59:39
Feb-15-23 11:59:39
Feb-01-23 15:16:50
Feb-15-23 15:16:50
አለርት ሆስፒታል በ2015 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ፦ ሎት 1 የደንብ ልብስ እና የህሙማን አልባሳት ግዥ ሱት 2.1 የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ሎት 2.2 የማሽን ቤት ስራ ሎት 3 የተለያዩ ህትመት ስራዎች ግዥ በዘርፉ የተሠማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን ለጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ ለእያንዳአንዱ ሎት ማለትም ለሎት1 ብር 100,000፣ ለሎት2 ብር 100,000፣ ለሎት3 ብር 100,000 አለርት በሚል ስም የተዘጋጀ ሲፒኦ ወይም ባንክ ዋስትና ለ20 ቀን በማሰራት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
Feb-01-23 16:30:38
Feb-15-23 16:30:38
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-31-23 17:23:57
Feb-15-23 17:23:57
በደቡብ ምዕራብ ኢ/ህ/ክ/መ/ በቤንች ሽኮ ዞን በሽኮ ወረዳ የሸኮ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2015 በጀት አመት ኤሌክትሮኒክስ፣ኮንስትራክሽና ማኒፋክቸሪንግ ቁሳቁስ፣አውቶ ቱልስ ቁሳቁስ፣መጽህፍት ፣ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት1 (ለኤሌክትሮኒክስ ግዥ) ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ) ለሎት2 (ለኮንስትራክሽና ማኒፋክቸሪንግ ቁሳቁስ ግዥ) ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ) ሎት3 (ለአውቶ ቱልስ ቁሳቁስ ግዥ) ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር ብቻ) ሎት4 (ለመጽህፍት ግዥ) ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር ብቻ) እና ሎት5 (ለሞተር ሳይክል ግዥ) ብር 5,000 (አምሰት ሺህ ብር ብቻ) ሎት6 (የጋርሜንት ግዥ) ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ)
Jan-27-23 11:38:24
Feb-16-23 11:38:24
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 (አስር ሺ) ብር
Feb-02-23 14:57:18
Feb-16-23 14:57:18
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፤ የሞተር ጎማና ባትሪ መኪና ዲኮር እና የጽዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛትን ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Feb-03-23 12:07:06
Feb-17-23 12:07:06
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-03-23 14:37:06
Feb-17-23 14:37:06
Feb-03-23 14:42:42
Feb-17-23 14:42:42
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ የደንብ ልብሶችንና የጥገና ግብአቶችን ለማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡ ተጫራ
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20,000 /ሃያ ሺህ ብር
Jan-31-23 17:05:46
Feb-17-23 17:05:46
የኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት በ2015 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ ግዥና የስፌት አገልግሎት በኤሌክትሮኒክስ የመንግስት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government Procurement System) በመጠቀም በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-01-23 15:40:25
Feb-20-23 15:40:25
የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች ፣ የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና የተለያዩ ቅባቶች ፣ የደንብ ልብስ እና ሌሎች ተጓዳኝ ቁሳቁሶች ፣የደንብ ልብስ ስፌት ፣ ቋሚ እና አላቂ የጽዳት ዕቃዎች ፣የስፖርት ቁሳቁሶች እና ሌሎች ተጓዳኝ ዕቃዎች ፣ ህትመት እና ሌሎች ተጓዳኝ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ሎት1,2,3,4.5,6,7, ለእያንዳንዳቸው ብር 3,000 /ሶስት ሺ ብር / በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ፣በባንክ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
Feb-01-23 15:47:55
Feb-20-23 15:47:55
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-20-23 16:45:26
Mar-09-23 16:45:26
Jan-23-23 09:15:35
Feb-06-23 09:15:35
Dashen Bank invites all eligible and interested bidders for procurement of Request for Proposal (RFP) Outsourcing For Hardware Maintenance
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Lot -I ATM Shed Works for Different Branches(City and outlying) of Dashen Bank 25,000.00 Lot – II Request for Proposal (RFP) Outsourcing For Hardware Maintenance 75,000.00
Jan-16-23 16:00:49
Feb-06-23 16:00:49
Dashen Bank invites for procurement of ATM Shed Works for Different Branches(City and outlying ) of Dashen Bank , Request for Proposal (RFP) Outsourcing For Hardware Maintenance
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Lot -I 1 ATM Shed Works for Different Branches(City and outlying ) of Dashen Bank 25,000.00 Lot – II 2 Request for Proposal (RFP) Outsourcing For Hardware Maintenance 75,000.00
Jan-17-23 17:21:40
Feb-06-23 17:21:40
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-25-23 10:35:00
Feb-10-23 10:35:00