Sort/Listing by:
Jan-31-23 13:50:31
Feb-13-23 13:50:31
የሀሮ ሊሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት ለመንግስት መ/ቤቶች ለ2015 ዓ.ም ለአንደኛ ዙር የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የሠራተኞችደንብ ልብስ አላቂየ ጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳትዕቃዎች የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ የግንባታ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ንግድ ዘርፍ 5,000 ብር ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
Jan-31-23 10:08:24
Feb-14-23 10:08:24
Jan-31-23 14:23:07
Feb-13-23 14:23:07
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10%
Jan-31-23 14:34:43
Feb-13-23 14:34:43
Jan-31-23 16:28:49
Feb-13-23 16:28:49
በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለሁለተኛ ዙር በወረዳው የተለያዩ ፅ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ አልባሳት፣ ቋሚ ዕቃ እና የመኪና ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ናሙና የሚቀርብበት 5000 2 የተለያዩ የጽዳት ዕቃ ናሙና የሚቀርብበት 5000 3 የተለያዩ የደንብ አልባሳት ናሙና የሚቀርብበት 5000 4 የተለያዩ ቋሚ ዕቃ ናሙና በፎቶ የሚቀርብበት 5000 5 የተለያዩ የመኪና ዕቃዎች 5000
Feb-02-23 14:25:08
Feb-14-23 14:25:08
Jan-31-23 15:04:24
Feb-14-23 15:04:24
Jan-31-23 15:47:15
Feb-14-23 15:47:15
Feb-01-23 16:18:49
Feb-14-23 16:18:49
የጎንጅ ቆለላ ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን በ2015 በጀት አመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶችሎት 1 የጽዳት እቃዎች ሎት 2 ሲሚንቶ ሎት 3 ብትን ልብስ ሎት4 የተዘጋጁ ልብሶች ሎት ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለብትን ልብስ 6,400 /ስድስት ሽህ አራት መቶ ብር/ የጽዳት እቃዎች 650 /ስድስት መቶ ሃምሳ ብር/ የተዘጋጁ ልብሶች 11,500/አስራ አንድ ሽህ አምስት መቶ ብር/ ጫማ 9,900 /ዘጠኝ ሽህ ዘጠኝ መቶ ብር/ የሲሚንቶ 5,400 /አምስት ሽህ አራት መቶ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጽ/ቤቱ ገንዘብ ያዥ በመሂ አንድ ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ከሰነዱ ጋር በፖስታዉ በማሸግ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡-አሸናፊ ድርጅቱ አሸናፊነቱ ከተገለፀ በኋላ የዉል ማስከበሪያ የጠቅላላዉን ዋጋ 10 በመቶ /ሲፒኦ/ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
Jan-31-23 11:29:29
Feb-14-23 11:29:29
Feb-01-23 11:47:12
Feb-14-23 11:47:12
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የመሪ ህዳሴ የመጀመሪያ እና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት ለ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያ የህክምና እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2000/ሁለት ሺህ ብር/
Feb-02-23 12:33:19
Feb-14-23 12:33:19
የሞጣ ፖሊ/ቴክ/ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም ለትምህርት ሥልጠናና ለቢሮ የህንጻ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የኮምፒውተር እቃዎች ፣ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች ፣ የመኪና እቃዎች ፣ የጨርቃ ጨርቅ እቃዎች ፣ የተዘጋጁ ልብሶች ፣ ግብርና እቃዎች ፣ የጫማ እና ኢንዱስትሪያል እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000 /ሁለት ሺህ ብር/ ብቻ ለእያንዳዱ የንግድ ዘርፍ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
Jan-31-23 14:06:05
Feb-14-23 14:06:05
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 09 አዲስ አምባ አፀደ ህፃናት የደ/ት/ቤት ለ2015 በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ ለያ ቁጥር 02/2015 ማለትም ሎት፣02 የደንብ ልብስ ሎት፤03 የጽዳት እቃዎች ሎት፣4 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት፣05 የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት፣2 የጨረ- ማስከበሪያ 7,334.26 (ሰባት ሺ ሶስት መቶ ሰላሳ አራት) ሎት፣3 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4,278 (አራት ሺ ሁለት መቶ ሳባ ስምንት) ሎት፣4 (ጨረታ ማስከበሪያ ብር 1,354.56 (አንድ ሺ ሶስት መቶ ሀምሳ አራት ከ56/100) ሎት፣5 የጨረታ ማስከበሪያ 607.10 (ስድስት መቶ ሰባት ከ10/100) በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
Feb-01-23 15:01:59
Feb-14-23 15:01:59
Feb-01-23 15:24:11
Feb-14-23 15:24:11
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ብቻ
Feb-01-23 15:33:36
Feb-14-23 15:33:36
ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር የአንዶዴ 2ኛ ደረጃ ትቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ፣የደንብ ልብስ ፣አላቂ የትምህርት ዕቃ ፣ አላቂ የፅዳት ዕቃ፣አላቂ የቢሮ እቃ ፣ ህትመት፣የመጀመሪያ ህhምና ዕርዳታ መስጫ ፣ የኮምፕውዩተር ፎቶ ኮፒ ጥገና፣የሚወገዱ ንብረቶች (ቆርቆሮ እና የቆርቆር ቁርጥራጭ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ምግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት1. የደንብ ልብስ ፡ ብር 2000 ሎት2. አላቂ የትምህርት ዕቃ:- ብር 1,000 ሎት3. አላቂ የፅዳት ዕቃ፡ ብር 5,000 ሎት4. አላቂ የቢሮ እቃ -ብር 2,000 ሎት5. ህትመት: ብር 1500 ሎት6. የመጀመሪያ ህhምና ዕርዳታ መስጫ -ብር 3,000 ሎት 7 የኮምፕውዩተር ፎቶ ኮፒ ጥገና: ብር 1000 ሎት8. የተለያዩ የሚወገዱ ንብረቶች (ቆርቆሮ እና የቆርቆር ቁርጥራጭ) ብር 5,000
Feb-01-23 17:03:53
Feb-14-23 17:03:53
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን ሚሊሻ ጽ/ቤት የቀበሌ ሚሊሻ አባላት አገልግሎት የሚውል ፤ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 30,000/ሰላሳ ሺ ብር/
Feb-01-23 11:59:39
Feb-15-23 11:59:39
Feb-01-23 15:16:50
Feb-15-23 15:16:50
አለርት ሆስፒታል በ2015 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ፦ ሎት 1 የደንብ ልብስ እና የህሙማን አልባሳት ግዥ ሱት 2.1 የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ሎት 2.2 የማሽን ቤት ስራ ሎት 3 የተለያዩ ህትመት ስራዎች ግዥ በዘርፉ የተሠማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን ለጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ ለእያንዳአንዱ ሎት ማለትም ለሎት1 ብር 100,000፣ ለሎት2 ብር 100,000፣ ለሎት3 ብር 100,000 አለርት በሚል ስም የተዘጋጀ ሲፒኦ ወይም ባንክ ዋስትና ለ20 ቀን በማሰራት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
Feb-01-23 16:30:38
Feb-15-23 16:30:38