Sort/Listing by:
Jan-25-23 22:04:36
Feb-07-23 22:04:36
በአ.ብ.ክመ በምስ/ጎጃ/አስ/ዞን የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና/ን/አስ/ ቡድን የእጅ ፓምፕ ፣ ጫማ፣ ፣ የተዘጋጁ ልብሶች ፣ብትን ጨርቅ፣ የመምህራንና ባለሙያዎች የስፖርት ትጥቅ እና የ የስፖርት ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና- ቢድ ቦንድ/ለእያንዳንዱ ሎት ማለትም ሎት1፡- ለአፍሬዲቭ የእጅ ፓምፕ ብር 7,000 ሎት፡- 2 ለጫማ ብር 5,000 3፡- ለተዘጋጁ ልብሶች ብር 5,000 ሎት 4፦ ለብትን ጨርቅ ብር 4,000 ሎት፡- 5 ሀ/ለስፖርት ትጥቅ ብር 5,000 ለ/ ለስፖርት ባለሙያዎች ብር 1,000 ሎት-6 ለስፖርት ቁሳቁስ ብር 3,000 በጥሬ ገንዘብ፣ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/ ጋራንቲ ከጨረታ መዝጊያ በፊት ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በጥሬ ገንዘብ ከሆነ ለዋና ገንዘብ ያዥ በመሂ- በማድረግ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስባት ይኖርበታል፡፡
Jan-26-23 23:43:15
Feb-07-23 23:43:15
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000 (አንድ መቶ ሺ)
Jan-21-23 10:32:36
Feb-08-23 10:32:36
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2015 በጀት ዓመት በዞን ሴክተር መምሪያዎች የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ የሕትመት ሥራ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ እና የወላይታ ባህል አልባሳት ግዥ በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ስለሚፈልግ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ 40,000 ብር ሎት 2 የሕትመት አገልግሎት በድጋሚ ግዥ 40,000 ብር ሎት 3 የወላይታ ባህል አልባሳት በድጋሚ ግዥ 40,000 ብር
Jan-26-23 11:12:58
Feb-08-23 11:12:58
Jan-21-23 11:40:27
Feb-08-23 11:40:27
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች ከሚጫረቱት ዕቃዎች ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ዓይነት የደንብ ልብስ ለመጫረት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር) እንዲሁም ከሁለት ዓይነት በላይ የደንብ አልባሳት ለመጫረት የሚፈልጉ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ለዘጠና ቀናት የሚቆይ ቅድመ ሁኔታ ያላስቀመጠ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
Jan-23-23 12:03:07
Feb-08-23 12:03:07
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች ከሚጫረቱት ዕቃዎች ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ዓይነት የደንብ ልብስ ለመጫረትየጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር) እንዲሁም ከሁለት ዓይነት በላይ የደንብ አልባሳት ለመጫረት የሚፈልጉ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (cpo) ወይም ለዘጠና ቀናት የሚቆይ ቅድመ ሁኔታ ያላስቀመጠ የባንከ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
Jan-20-23 12:33:06
Feb-08-23 12:33:06
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣የፅዳት ዕቃዎች ፣የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ ዕቃዎች፣የተለያዩ የህትመት አይነቶች፣የመኪና ጎማ ፣ለተለያዩ ዝግጅቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችበግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት |ለማሰራት] ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ በእያንዳንዱ ሎት ማለትም ከሎት 1 እስከ ሎት 6 ያሉትን ጠቅላላ ዋጋ ብር 5,000.00 /አምስት ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒኦ/ C.PO/ ብቻ ማቅረብ አለባቸው፡፡ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት ከሆኑ ከአደራጃቸው አካል መደራጀታቸውንና በጨረታ ስራ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
Jan-27-23 16:02:09
Feb-09-23 16:02:09
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር የፋይናንስ ጽ/ቤት በጨረታ ማስታወቂያ ለያ ቁጥር፡-/17/2015 የ2015 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ጥቅል ግዥ ለመፈጸም የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 500 ብር ደንብ ልብስ 500 ብር ልዩ ልዩ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች 1000ብር ቋሚ ዕቃዎች ግዥ 5000 ብር ህትመት በነጻ አትክልት ዘሮች በነጻ የተለያዩ መስተንግዶ በነጻ
Jan-26-23 16:05:08
Feb-08-23 16:05:08
Jan-26-23 23:09:08
Feb-08-23 23:09:08
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የክበባት አልባሳት፣ጀኔሬተር፣ ሞንታርቮ/ከ2 ስፒከር እና ሚክሰር ጋር፣Desk top core i5፣ቦርሳ የቆዳ ዶክመንት መያዣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1 የክበባት አልባሳት 5000 ሎት 2 ጀኔሬተር 5000 ሎት 3 ሞንታርቮ/ከ2 ስፒከር እና ሚክሰር ጋር 5000 ሎት 4 Desk top core i5 5000 ሎት 5 ቦርሳ የቆዳ ዶክመንት መያዣ 5000
Jan-31-23 10:20:36
Feb-10-23 10:20:36
Jan-24-23 09:50:36
Feb-09-23 09:50:36
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ኮተቤ የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የት/ት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ህትመት በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት 1፦- 6275.59 (ስድስት ሺህ ሁለት መቶ ሰባ አምስት 59/100 ብር)፣ ለሎት 2፡- 4134.9 (አራት ሺህ አንድ መቶ ሰላሳ አራት ከ9/100 ብር)፣ ለሎት 3፡- 5188.40 (አምስት ሺህ አንድ መቶ ሰማንያ ስምንት ከ40/100 ብር)፣ ለሎት 4፡- 7914.18 (ሰባት ሺህ ዘጠኝ መቶ አስራ አራት ከ18/100 ብር)፣ ለሎት 5፡- 175.8 (አንድ ሺህ ሰባት መቶ አስራ አምስት ከ8/100 ብር)፣ ለሎት 6፡- 1885.73 (አንድ ሺህ ስምንት መቶ ሰማንያ አምስት ብር ከ73/100) ባጠቃላይ ላሉት 27,14.6 (ሀያ ሰባት ሺ አንድ መቶ አሥራ አራት ብር ከ60/100 ብር) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ከሰነዱ ጋር አይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ የጨረታው አሸናፊ እንደታወቀ ያሲያዙት የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ ሲፒኦ ይመለስላችኋል፡፡
Feb-01-23 10:10:10
Feb-09-23 10:10:10
የሰላም ሚኒስቴር በ2015 በጀት ዓመት ለመደበኛ የስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች በዘርፍ የተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1 5000 ሎት 2 5000 ሎት 3 5000 ሎት 4 10000 ሎት 5 10000 ሎት 6 10000
Jan-26-23 15:26:18
Feb-09-23 15:26:18
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ጽህፈት ቤቶች በ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን፡ የደንብ ልብስ…5,000 ፣የጽህፈት መሣሪያ…‥..5,000 ፣ የጽዳት እቃዎች‥...4,000 ፣ትራንሰፖርት ፣ ጭነት ፣ ቋሚ እቃዎች... .8,000 ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1 የደንብ ልብስ…5,000 ሎት 2 የጽህፈት መሣሪያ…‥..5,000 ሎት 3. የጽዳት እቃዎች‥...4,000 ሎት 4 ትራንሰፖርት ሎት 5. ጭነት ሎት 6. ቋሚ እቃዎች... .8,000
Jan-31-23 17:29:17
Feb-09-23 17:29:17
የሐምሌ ፩አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረ/ት/ቤት የተለያዩ ለት/ት ሥራ የሚውል የሠራተኛ የደንብ ልብስ፣ ላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የት/ት እቃዎች ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ጥገናና እድሳት ስራዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1500.00/አንድ ሺ አምስት መቶ ብር/
Jan-31-23 09:08:20
Feb-10-23 09:08:20
Jan-27-23 16:09:55
Feb-10-23 16:09:55
በአራዳ ከፍለ ከተማ የመስከረም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2015 ዓ.ም የሚያስፈልገውን፣ የሠራተኛ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የስፖርት መምህራን ቱታ እና የሀገር ውስጥ የስፖርት ሸራ ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 3,000 /ሶስት ሺ ብር/
Jan-31-23 10:48:48
Feb-10-23 10:48:48
በአራዳ ክ/ከተማ አዋሬ ጤና ጣቢያ የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ መድኃኒቶች እና ሪኤጀንት፣ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን የተሰፋ የደንብ ልብስ እና የጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያገለግል የሚጫረቱበት ዋጋ መድኃኒቶች እና ሪኤጀንት 5,000/አምስት ሺህ ብር/ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን 8,000/ስምንት ሺህ ብር/ የተሰፋ የደንብ ልብስ 3,000/ሶስት ሺህ ብር/ የጥገና ስራ /10,000 .00 /አስር ሺህ ብር ብቻ] ለአራዳ ክፍለ ከተማ አዋሬ ጤና ጣቢያ ስም ከታወቀ ባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ /C.PO/ በታሸገ ኢንሸሎፕ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
Jan-28-23 11:15:08
Feb-10-23 11:15:08
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ውሃና ፍሳሽ መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን የጽህፈት መሳሪያዎች እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣የጽዳት አላቂ ዕቃዎች፣የተለያዩ የሳኒተሪ መለዋወጫዎች ፣የደንብ ልብስ እና ጫማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): በጨረታው ለመሳተፍ በቅድሚያ በተዘረዘረው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ ቢያንስ ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ በCPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ጌንዘብ ለምድብ አንድ ብር 3,000 (ሦስት ሺ ብር)፣ ለምድብ ሁለት ብር 3,000 (ሦስት ሺ ብር)፣ለምድብ ሶስት ብር 3,000 (ሦስት ሺ ብር) እና ለምድብ አራት ብር 3,000 (ሦስት ሺ ብር) ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
Jan-27-23 14:19:29
Feb-10-23 14:19:29