Sort/Listing by:
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-23-23 15:07:57
Feb-06-23 15:07:57
Jan-25-23 23:07:17
Feb-07-23 23:07:17
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሰራተኞች ጫማ፣ ሸሚዝ እና ካራቫት ግዥ ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር)
Jan-28-23 12:26:23
Feb-07-23 12:26:23
Jan-20-23 13:38:48
Feb-07-23 13:38:48
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ቋሚ እና አላቂ የስልጠና ግብአቶች፣የፅዳትና የደንብ ልብስ እቃዎች፣አላቂ እና ቋሚ የቢሮና የፅህፈት መሳሪያዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት1. ቋሚ የስልጠና ግብአቶች 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር ሎት2. አላቂ የስልጠና ግብአቶች 10,000 /አስር ሺህ ብር ሎት3. የፅዳትና የደንብ ልብስ እቃዎች 5,000 /አምስት ሺህ ብር ሎት4. አላቂ የቢሮና የፅህፈት መሳሪያዎች 5,000 /አምስት ሺህ ብር ሎት5 ቋሚ የቢሮ እቃዎች 10,000 /አስር ሺህ ብር ሎት6. ልዩ ልዩ እቃዎች 5,000 /አምስት ሺህ ብር
Jan-27-23 13:51:14
Feb-09-23 13:51:14
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ 2015 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውል፦ የደንብልብስ፣የምንጣፍ እና መጋረጃ ከነሙሉ ዕቃው፣የጽዳት ዕቃዎች፣የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣የአናጢ የጥገና ዕቃዎች፣የቧንቧ ጥገና እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1 የደንብ ልብስ 10,000 00 2 ምንጣፍ እና መጋረጃ ከነሙሉ ዕቃው 5,000 00 3 የጽዳት ዕቃዎች 5,000 00 4 የኤሌክትሪክ 5,000 00 5 የአናጢ የጥገና ዕቃዎች 5,000 00 6 የቧንቧ እቃዎች 5,000 00
Jan-23-23 14:01:29
Feb-09-23 14:01:29
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎት ለሚሰጣቸው ድርጅቶች አገልግሎት የሚውል የድርጅታችን ሎጎ ያለበት ጥላ በቻርጅ የሚሰራ የእጅ ባትሪ ፍራሽ የጽዳት ሰራተኞች ፕላስቲክ ጫማ ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000
Jan-24-23 14:36:17
Feb-07-23 14:36:17
የሕገ-መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት በ2015 በጀት አመት በጨረታ መለያ ቁጥር CCl/NCB/01/2015 የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችእና ፈርኒቸር በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር)
Jan-23-23 15:43:47
Feb-07-23 15:43:47
በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 13 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2015 በጀት አመት ስቴሽነሪ መሳሪያዎች፣የጽዳት እቃዎችና የደንብ ልብሶች፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣የትራንስፖርት አገልግሎት፣የኪራይ አገልግሎት፣ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1 3000 2 የጽዳት እቃዎችና የደንብ ልብሶች ሎት 2 4000 3 የደንብ ልብስ ስፌት ሎት 3 2000 4 የመስተንግዶ አገልግሎት ሎት 4 3000 5 የትራንስፖርት አገልግሎት ሎት 5 3000 6 የኪራይ አገልግሎት ሎት 6 3000 7 ኤሌክትሮኒክስ ሎት 7 4000
Jan-27-23 15:13:37
Feb-09-23 15:13:37
የአባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2015 ዓ.ም ሎት 1. የደንብ ልብስ፣ ሎት 2. የስቴሽነሪ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሎት 3. የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሎት 5. የት|መሳሪያዎች ፣ ሎት 6. ስኩል ግራንት እና ሎት 7. ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5,000 /አምስት ሺህ ብር/
Jan-25-23 16:48:10
Feb-07-23 16:48:10
የየካ ክ/ከተማ የወረዳ 12 አስተዳደር ፋ/ፅ/ቤት በተቋሙ ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት ፅ/ቤቶች የሚውል ቋሚ የቢሮ እቃዎች አላቂ የቢሮ እቃዎች የደንብ ልብሶች እና የፅዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5000/አምስት ሺህ ብር|
Jan-25-23 17:28:47
Feb-07-23 17:28:47
Jan-25-23 22:04:36
Feb-07-23 22:04:36
በአ.ብ.ክመ በምስ/ጎጃ/አስ/ዞን የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና/ን/አስ/ ቡድን የእጅ ፓምፕ ፣ ጫማ፣ ፣ የተዘጋጁ ልብሶች ፣ብትን ጨርቅ፣ የመምህራንና ባለሙያዎች የስፖርት ትጥቅ እና የ የስፖርት ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና- ቢድ ቦንድ/ለእያንዳንዱ ሎት ማለትም ሎት1፡- ለአፍሬዲቭ የእጅ ፓምፕ ብር 7,000 ሎት፡- 2 ለጫማ ብር 5,000 3፡- ለተዘጋጁ ልብሶች ብር 5,000 ሎት 4፦ ለብትን ጨርቅ ብር 4,000 ሎት፡- 5 ሀ/ለስፖርት ትጥቅ ብር 5,000 ለ/ ለስፖርት ባለሙያዎች ብር 1,000 ሎት-6 ለስፖርት ቁሳቁስ ብር 3,000 በጥሬ ገንዘብ፣ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/ ጋራንቲ ከጨረታ መዝጊያ በፊት ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በጥሬ ገንዘብ ከሆነ ለዋና ገንዘብ ያዥ በመሂ- በማድረግ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስባት ይኖርበታል፡፡
Jan-26-23 23:43:15
Feb-07-23 23:43:15
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000 (አንድ መቶ ሺ)
Jan-21-23 10:32:36
Feb-08-23 10:32:36
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2015 በጀት ዓመት በዞን ሴክተር መምሪያዎች የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ የሕትመት ሥራ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ እና የወላይታ ባህል አልባሳት ግዥ በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ስለሚፈልግ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ 40,000 ብር ሎት 2 የሕትመት አገልግሎት በድጋሚ ግዥ 40,000 ብር ሎት 3 የወላይታ ባህል አልባሳት በድጋሚ ግዥ 40,000 ብር
Jan-26-23 11:12:58
Feb-08-23 11:12:58
Jan-21-23 11:40:27
Feb-08-23 11:40:27
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች ከሚጫረቱት ዕቃዎች ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ዓይነት የደንብ ልብስ ለመጫረት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር) እንዲሁም ከሁለት ዓይነት በላይ የደንብ አልባሳት ለመጫረት የሚፈልጉ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ለዘጠና ቀናት የሚቆይ ቅድመ ሁኔታ ያላስቀመጠ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
Jan-23-23 12:03:07
Feb-08-23 12:03:07
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች ከሚጫረቱት ዕቃዎች ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ዓይነት የደንብ ልብስ ለመጫረትየጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር) እንዲሁም ከሁለት ዓይነት በላይ የደንብ አልባሳት ለመጫረት የሚፈልጉ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (cpo) ወይም ለዘጠና ቀናት የሚቆይ ቅድመ ሁኔታ ያላስቀመጠ የባንከ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
Jan-20-23 12:33:06
Feb-08-23 12:33:06
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣የፅዳት ዕቃዎች ፣የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ ዕቃዎች፣የተለያዩ የህትመት አይነቶች፣የመኪና ጎማ ፣ለተለያዩ ዝግጅቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችበግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት |ለማሰራት] ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ በእያንዳንዱ ሎት ማለትም ከሎት 1 እስከ ሎት 6 ያሉትን ጠቅላላ ዋጋ ብር 5,000.00 /አምስት ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒኦ/ C.PO/ ብቻ ማቅረብ አለባቸው፡፡ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት ከሆኑ ከአደራጃቸው አካል መደራጀታቸውንና በጨረታ ስራ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
Jan-27-23 16:02:09
Feb-09-23 16:02:09
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር የፋይናንስ ጽ/ቤት በጨረታ ማስታወቂያ ለያ ቁጥር፡-/17/2015 የ2015 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ጥቅል ግዥ ለመፈጸም የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 500 ብር ደንብ ልብስ 500 ብር ልዩ ልዩ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች 1000ብር ቋሚ ዕቃዎች ግዥ 5000 ብር ህትመት በነጻ አትክልት ዘሮች በነጻ የተለያዩ መስተንግዶ በነጻ
Jan-26-23 16:05:08
Feb-08-23 16:05:08