Sort/Listing by:
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በምዕ/ዕዝ የሶሜክ ክ/ጦር መምሪያ ለ2015 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣የተለያዩ የህሙማን ቀለብ ፣የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የአቡጀዲ ጨርቃ ጨርቆች ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸዉ ዕቃዎች አጠቃላይ ዋጋ ሎት 1 ብር 13,660.00 ሎት 2. ብር 10,152.00 ሎት3. ብር 15,778.00 ሎት4. ብር 4,400.00 ሎት5. ብር 20,860. የጨረታ ዋስትና ቢያንስ ለስድስት ወር ፀንቶ የሚቆይ በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀን ድረስ ከዋና ሰነዱ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
Jan-28-23 12:03:46
Feb-17-23 12:03:46
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውሃ፤ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2015 በጀትዓመት ለመንግስት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተገለጸውን ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታው አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000/አሥር ሺህ ብር ብቻ|
Jan-23-23 13:51:19
Feb-17-23 13:51:19
Feb-03-23 16:15:27
Feb-17-23 16:15:27
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-23-23 15:16:25
Feb-19-23 15:16:25
Feb-03-23 17:15:27
Mar-06-23 17:15:27
Feb-01-23 12:08:41
Feb-20-23 12:08:41
Feb-02-23 14:35:33
Feb-20-23 14:35:33
The Federal Democratic Republic of Ethiopia, Supply and delivery of 15 Double Cab 4x4 Vehicles (Duty Free)
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-14-23 09:10:34
Mar-10-23 09:10:34
The Federal Democratic Republic of Ethiopia, invites for Supply and delivery of 15 Double Cab 4x4 Vehicles (Duty Free
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-13-23 14:14:27
Mar-10-23 14:14:27
Nib International Bank would like to invite sealed bids from eligible bidders for the procurement of the following Vehicles & Motor Cycle through open tender:
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Birr 100,000 (Birr One Hundred Thousand)
Jan-30-23 16:54:50
Feb-21-23 16:54:50
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማት ቤቶች ቢሮ ለ2015 በጀት ዓመት የሚውል: ሎት-1 የሳኒተር ዕቃዎች ሎት-2 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ሎት-3 ቋሚ የካፍቴሪያ /የኪችን/ ማሽኖች ሎት-4 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-5 የመኪና ውበት መጠበቂያ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ማንኛውም ተጫራች በኦሮሚያ ከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ ስም ከታወቀ ባንክ የጨረታ ማስከበሪያ ለሎትብር 10,000 ለሎት-2 ብር 8,000 ለሎት-3 ብር 20,000 ለሎት-4ብር 6000 ሎት- 5 ብር 10,000 ፤በሲ.ፒ.ኦ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።
Feb-03-23 16:43:17
Feb-23-23 16:43:17
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸው ጎማዎች ከነውስጥ ከመነዳሪ (ግሬደር እና ዳው ባስ) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋ፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-26-23 11:54:38
Feb-25-23 11:54:38
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸው ጎማዎች ከነውስጥ ከመነዳሪ (ግሬደር እና ዳው ባስ) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-25-23 17:23:33
Feb-25-23 17:23:33
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-25-23 14:18:00
Feb-26-23 14:18:00
የሀላባ ዞን ፋይ/ኢኮ/ል/መምሪያ ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ፣የደንብ ልብስ እና የባህል አልባሳት ፣ሞተር ሣይክል ፣ፈርኒቸር ፣ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ 5000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
Feb-01-23 10:18:34
Feb-28-23 10:18:34
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-25-23 10:23:11
Mar-06-23 10:23:11
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ETB 1 Station Wagon (5 doors and 10 Seat) 300,000 2 Station Wagon (3 doors and 13 Seat) 400,000 3 Pickups (Double Cabin, 6-Seat) 300,000
Jan-30-23 22:23:35
Mar-17-23 22:23:35
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የከባድ ተሽከርካሪ ጭነት የሚሸፍን የጨርቅ ሸራ ማቅረብ ከሚችሉ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2% ያላነሰ ወይም ከ500,000 ብር ያልበለጠ
Jan-21-23 09:40:14
Feb-06-23 09:40:14
የዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር ዞን የሰቆጣ ፖ/ቴ/ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም የበጀት ዓመት የኮንስትራክሽን ተዛማጅ እቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ተዛማጅ እቃዎች የፅህፈት ተዛማጅ እቃዎች፣ የጋርመት ተዛማጅ እቃዎች የፅዳት እቃዎች፣ ግብርና ተዛማጅ እቃዎች፣ አውቶ ሞቲቭና የደንብ ልብስ ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ብር ወይም እቃን ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ/ ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታው ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትናና ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
Jan-18-23 10:38:35
Feb-06-23 10:38:35
Jan-25-23 13:44:26
Feb-06-23 13:44:26