Sort/Listing by:
Addis Ababa water and sewerage Authority invites interested contractors (GC-4 and above) to participate for the Construction & Installation of Two 50M3 underground fuel tank.
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 150,000 (One Hundred Fifty Thousand) birr
Feb-03-23 15:54:03
Feb-20-23 15:54:03
የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ ናፍጣ፣ጉርድራጅ እንጨት፣ጥሬ የማያገለግል እንጨት፣የተለያዩ ዛፎች እና ያገለገሉ ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1 ናፍጣ 26,000 2 ጉርድራጅ እንጨት፣ጥሬ የማያገለግል እንጨት፣የጥድ ዛፍ፣ባህር ዛፍ፣የጥድ እንጨት 3,400 3 ያገለገለ ጎማ 3,800
Feb-03-23 15:51:57
Feb-21-23 15:51:57
Feb-03-23 15:41:20
Feb-21-23 15:41:20
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፌዴራል ፖሊስ በ2015 በጀት ዓመት ለተለያዩ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የህትመት ሥራ ውጤቶችግዥ፤ ድጋሚ የወጣ ለማርሽ ባንድና ለኦኬስትራ የሚያስፈልጉ ሙዚቃ መሳሪያ ግዥ እና ድጋሚ የወጣ የተለያዩ የሲቪል አልባሳት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የተለያዩ የህትመት ሥራ ውጤቶች ግዥ ብር 6,000 (ስድስት ሺህ ብር)፣ የኢት/ፌ/ፖ/23/2015 ድጋሚ የወጣ ለማርሽ ባንድና ለኦኬስትራ የሚያስፈልጉ ሙዚቃ መሳሪያግዥ ብር 80,000 (ሰማንያሺህ ብር) እና የኢት/ፌ/ፖ/24/2015 በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የሲቪል አልባሳት ግዥ ብር 8,000 (ስምንት ሺህ ብር) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ (BID BOND/CPO/ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡
Feb-03-23 15:39:22
Feb-20-23 15:39:22

Feb-03-23 15:39:20
Feb-20-23 15:39:20
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-03-23 15:00:23
Feb-21-23 15:00:23
The Addis Ababa Water and Sewerage Authority Water and Sanitation Infrastructure Development Division Office invites for procurement of CONSULTING SERVICES- FIRMS SELECTION
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-03-23 14:58:15
Feb-20-23 14:58:15
Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid for the procurement of MSAG & MSAN Fence work at Debre Birhan, Sendafa Suluta, Tafo and Shewarobit
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 40,000.00 (Birr Forty thousand only)
Feb-03-23 14:55:40
Feb-17-23 14:55:40
The AFRICAN CENTRE OF EXCELLENCE FOR AFRICAN RAILWAY CENTER OF EXCELLENCE (ACE II-ARCE) now invites eligible consulting firms ("Consultants")
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-03-23 14:53:10
Feb-21-23 14:53:10
Ethiopian Electric Power (EEP)'s Training Institute and Capacity Building Project invites for procurement of CONSULTING SERVICES
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-03-23 14:51:00
Mar-02-23 14:51:00
ድርጅታችን ለህትመት ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የህትመት ፕሮሰስ ቀለሞች (ሰማያዊ፣ ማጀንታ እና ቢጫ) ብቃት ያላቸውን አስመጪ እና አከፋፋይ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
Feb-03-23 14:46:25
Feb-14-23 14:46:25
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ጎባ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ባለው መደበኛ በጀት በወረዳው ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች የፅህፈት መሳሪያ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 (አስር ሺ) ብር
Feb-03-23 14:44:50
Feb-23-23 14:44:50
Feb-03-23 14:43:05
Feb-17-23 14:43:05
Feb-03-23 14:42:42
Feb-17-23 14:42:42
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-03-23 14:37:06
Feb-17-23 14:37:06
የሚኒስትር መ/ቤታችን በ2015 በጀት አመት የህትመት አገልግሎት ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግሰት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government Procurement system) በመጠቀም በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-03-23 14:30:20
Feb-21-23 14:30:20
የሚኒስትር መ/ቤታችን በ2015 በጀት አመት የህትመት አገልግሎት ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግሰት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government Procurement system) በመጠቀም በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Feb-03-23 14:28:06
Feb-21-23 14:28:06
በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ተ/ሃይማኖት መዘጋጃ ቤት በ2015 በጀት ዓመት የመዘጋጃ ቤቱ ቢሮ ለመገንባት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 15,000 (አስራ አምስት ሺህ)
Feb-03-23 14:26:28
Feb-23-23 14:26:28
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ንብረቶች የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ የፕሪንተር ፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ የእንጨት ፋይል ካቢኔቶች ድሮዎሮች እና ጊዜው ያለፈበት ጋዜጦች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10%
Feb-03-23 14:22:24
Feb-12-23 14:22:24
በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ 1ኛ. በተክለሐይማኖት ቀበሌ ከያንጋጥጥ እስከ የገራ ድረስ አዲስ የጠጠር መንገድ ስራ እና ከውቅየ እስከ የሽበትየ ድረስ ያለው መንገድ የግሬደር ብተና ስራ 2ኛ, ከዘናበነር እስከ ውራንፉና ድረስ ያለው የጠጠር መንገድ የጥገና ስራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በተክለሐይማኖት ቀበሌ ከያንጋጥጥ እስከ የገራ ድረስ የሚሰራው መንገድ ብር 20,000 (ሃያ ሺ) እንዲሁም ከዘናበነር እስከ ውራንፉና ድረስ የሚሰራው ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺ) በም/አ/ወ/ፋ/ፅ/ቤት ስም ማሰራት ይጠበቅባቸዋል::
Feb-03-23 14:19:35
Feb-23-23 14:19:35