የክምር ደንጋይ ከተማ መሪ ማ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት የመሰረተ ልማት ስራዎችን ለመስራት አስፈላጊ የግንባታ ማቴሪያሎችን ሎት 1 ሲሚንቶ ፣ ሎት 2 ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Contact
www.extratenders.net
Posted Date/የተለጠፈበት ቀን
Jan-25-23 12:01:44
Tender detail Information /ዝርዝር መረጃ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የክምር ደንጋይ ከተማ መሪ ማ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት የመሰረተ ልማት ስራዎችን ለመስራት አስፈላጊ የግንባታ ማቴሪያሎችን ሎት 1 ሲሚንቶ ፣ ሎት 2 ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈለበትን ክሊራንስ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የሞሉት ዋጋ ከ200,000.00 /ከሁለት መቶ ሽህ/ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መረጃ መለያ ቁጥር ቲን ያላቸው፡፡
- ከተ.ቁ 1 እስከ 3 ያሉት ፖስታው ውስጥ መግባት አለባቸው፡፡
- መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ወይም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሰነዱን ክ/ድንጋይ ከተማ መሪ ማ/ቤት በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 12 ያገኛሉ፡፡ የድርጅቱን ስም ማህተምና ፊርማ ተደርጎበት በፖስታ ታሽጎ መቅረብ አለበት፡፡
- ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነድ ያገኛሉ፡፡ የአንዱ ሰነድ ዋጋ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ነው፡፡
- የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት ከጥዋቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 11፡30 ብቻ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በቢሮ ቁጥር 12 ይሆናል፡፡ ጨረታው የሚዘጋው በ16ኛው ቀን 11፡30 ነው፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው ቀን በ3፡30 ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው ቢሮ ቁጥር 12 ነው፡፡
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በጽ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ መለጠፊያ ሰሌዳ ወይም በስ.ቁ 0582510137 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
10.መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
11.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 1 በመቶ ህጋዊ በሆነ ባንክ ወይም በጥሬ ገንዘብ በተቋሙ ገቢ ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የክምር ድንጋይ ከተማ መሪ ማ/ቤት
Source ባህር ዳር በኩር ጥር 15/2015
Specific details
Advert Location
Amhara Region
የክምር ድንጋይ ከተማ መሪ ማ/ቤት
የክምር ድንጋይ ከተማ መሪ ማ/ቤት
Advert details
Advert ID:
79315
Viewed :
7
Modified:
Jan-25-23 12:01:44
Expires/መዝጊያ ቀን:
Feb-07-23 12:01:44
In categories:
Bekur (Bahir Dar ) Tenders