በአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም የደ/ጎንደር ዞን ጽ/ቤት መኪና ጎማ 7.50በ16 ባለ12 ክር አዲስ ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Add to Favourites
Send me via
Contact ስ.ቁ 058 441 06 59 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
Posted Date/የተለጠፈበት ቀን Sep-15-21 16:48:39

Tender detail Information /ዝርዝር መረጃ

 

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም የደ/ጎንደር ዞን ጽ/ቤት መኪና ጎማ 7.50በ16 ባለ12 ክር አዲስ ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበዉን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛዉም በዘርፉ የተሰማራችሁ ነጋዴዎች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

የጨረታዉ መመሪያ በጨረታዉ ለመወዳድር የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባችሁ መስፈረት

 1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ ፣
 2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ያላችዉ፣
 3. የግብር ከፍዮች (ቲን) መክፈያ ስርትፊኬት ማቅርብ የሚችሉ፣
 4. በጨረታዉ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
 5. ተጫራቾች ለሚሳፋባችዉ አይነት ነጠላ ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ በዋጋ መሙያ መሙላት ይገባቸዋል፡፡ በነጠላ ዋጋና በድምር ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋዉ የሚያዝ ይሆናል፡፡ ዋጋ ሲምላ ስርዝ ካለ ፈርማ ሊኖርዉ ይገባል፡፡ ሆኖም ግን ስርዝ ድልዝ ከበዛበትና ግልጸነት ከጉደለዉ ተወዳደረዉ ከጨረታዉ ይሰረዛል፡፡
 1. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚዉል የአጠቃላይ የተሞላዉ ዋጋዉን 2 በመቶ ሲፐኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ 60 የቀን በአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ደ/ ጎንደር ዞን ጽ/ቤት ትክክልኛ ስም በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 1. ጨረታዉን በወቅቱ አጠናቆ ያላቀረበ ማንኛዉም ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረዉም፡፡
 2. የጨረታዉን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 7ኛወ ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር / በመክፈል አብቁተ ደ/ጎንደር ዞን ጽ/ቤት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ዋና ገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 402 ዘወትር በስራ ስአት 2፡30 እስከ 11:30 ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
 1. የጨረታዉን ሰነድ ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7ኛው ደ/ታቦር ከሚገኝዉ አብቁተ ደ/ጎንደር ዞን ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 101 አንደኛ ፎቅ ከቀኑ 6፡00 ድረስ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ኢንቨሎፕ በማሽግ የተወዳዳሩበትን ጨረታ አይነት ድርጅቱን ስምና አድራሻ በመጽፍ ማሳገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
 1. ጨረታዉ በዚህ እለት ከቀኑ 8፡00 ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ጨረታዉ በግልጽ ይከፈታል፡፡
 2. ማስረከቢ ደ/ጎንደር ዞን ደ/ታቦር ከሚገንዉ ንብረት ክፍል
 3. የሚገዙ መኪና ጎማ 7.50በ16 ባለ12 ክር አዲስ ጎማ አይነት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፈኬሽን/ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 101 የጨረታ ሰነድ ማግኝት ማየት ይቻላል$
 4. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ አድራሻ አማራ ብድርና ቁጠባ ደ/ጎንደር ዞን ቀበሌ 01 ደ/ታቦር

ስ.ቁ 058 441 06 59 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም የደ/ጎንደር ዞን ጽ/ቤት

Source ባህር ዳር በኩር መስከረም 3/01/2014

Specific details

Tenders Type Local Tenders
Data Source Bekur Gazita
Tenders Language Am..........show
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee) 2 % (ሁለት በመቶ)

Advert Location

Amhara Region
ስ.ቁ 058 441 06 59 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

Advert details

Advert ID: 43112
Viewed : 12
Expires/መዝጊያ ቀን: Sep-21-21 16:44:00