የማዕ/ጎን/ዞን/ገን/ኢ/ትብ/መምሪያ ተጫራቾችና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎችን ባሉበት መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Add to Favourites
Send me via
Contact ስልክ ቁጥር 0581111309 (0581110420)
Posted Date/የተለጠፈበት ቀን Sep-15-21 16:46:43

Tender detail Information /ዝርዝር መረጃ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የማዕ/ጎን/ዞን/ገን/ኢ/ትብ/መምሪያ ተጫራቾችና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎችን ባሉበት መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. የቀላል ተሸከርካሪ ያገለገሉ ጎማ በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-
  • ማንኛዉም አካል በጨረታዉ የመሳተፍ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
  • የሚሸጡ ያገለገሉ ንብረቶችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ማዕ/ጎን/ዞን ገ/ኢ/ት/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 14 በመምጣት የተሟላ የጨረታዉን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን በነፃ መዉሰድ ትችላላችሁ፡፡ ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣ በኃላ በ16ኛዉ ቀን በጨረታ ማስታወቂያዉ ላይ በተቀመጠዉ ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0581111309 (0581110420)

ፋክስ ቁጥር 0581112041 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡

የማዕ/ጎን/ዞን/ገን/ኢ/ትብ/መምሪያ

Source ባህር ዳር በኩር መስከረም 3/01/2014

Specific details

Tenders Type Local Tenders
Data Source Bekur Gazita
Tenders Language Am..........show

Advert Location

Amhara Region
ስልክ ቁጥር 0581111309 (0581110420)

Advert details

Advert ID: 43111
Viewed : 11
Expires/መዝጊያ ቀን: Sep-28-21 16:44:00