በአብክመ የጐንደር መም/ትም/ኮሌጅ የቆርቆሮ መጋዝን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Add to Favourites
Send me via
Contact በአብክመ የጐንደር መም/ትም/ኮሌጅ የቆርቆሮ መጋዝን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Posted Date/የተለጠፈበት ቀን Sep-15-21 16:44:20

Tender detail Information /ዝርዝር መረጃ

 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ የጐንደር መም/ትም/ኮሌጅ የቆርቆሮ መጋዝን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ያላቸው፣
  2. የግዥው መጠን ብር 200 ሺህ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ከዚህ በፊት በተሰጣቸው አገልግሎቶች ችግር ኑሮባቸው በየደረጃው በተቀመጠው አግባብ ባለውና በሚመለከተው አካል እርምጃ ያልተወሰደበት መሆን አለበት፡፡
  4. ተጫራቾች ከ1 እስከ 3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. የሚገዙ የእቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 50 ብር በመክፈል ከ03/01/2014 ዓ/ም እስከ 23/01/2014 ዓ/ም ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 05 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ተጫራቹ የሞላውን ዋጋ በትክክል በማሰላት 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በአማረኛ የታተመ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ደረሰኝ በመቁረጥ ማቅረብ አለበት፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ወጥ በጥንቃቄ በታሸገ ኢንቨሎፕ/ፖስታ/ በጎንደር መም/ኮሌጅ በግ/ፋ/ን/አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 ዘወትር በስራ ሰዓት ከ03/01/2014 ዓ/ም እስከ 24/01/2014 ዓ/ም 3፡30 ማስገባት ይችላሉ፡፡
  9. ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

10.ኮሌጁ ቫት ሰብሣቢ በመሆኑ የቫትን ሂሣብ /7.5 በመቶ ቆርጠን የምናስቀር መሆኑን እንገልፃለን፡፡

11.በኢንተርፕራይዝ የተደራጁ ማህበራትን በድጋፍ ደብዳቤ የማንቀበል /የማይጋብዝ/ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

12.ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ጐ/መም/ትም/ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር ጅ 1 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 058 1121634 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የጐንደር መም/ትም/ኮሌጅ

Source ባህር ዳር በኩር መስከረም 3/01/2014

Specific details

Tenders Type Local Tenders
Data Source Bekur Gazita
Tenders Language Am..........show
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee) 2 % (ሁለት በመቶ)

Advert Location

Amhara Region
ስልክ ቁጥር 058 1121634

Advert details

Advert ID: 43110
Viewed : 10
Expires/መዝጊያ ቀን: Oct-03-21 16:41:00