በአብክመ በምስ/ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስ/ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ቡድን ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የመኪና እቃ ሎት 1 LN166 LPRMDS TOTA ሞዴል ሎት 2 ኒሣን X980012649 ሞዴል መኪና ሎት 3 ላንድ ክሮዘር ሞዴል HZJ761 መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Add to Favourites
Send me via
Contact ስልክ ቁጥር 0586611890/0221
Posted Date/የተለጠፈበት ቀን Sep-15-21 16:43:08

Tender detail Information /ዝርዝር መረጃ

የመኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 5/2014

በአብክመ በምስ/ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስ/ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ቡድን ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የመኪና እቃ ሎት 1 LN166 LPRMDS TOTA ሞዴል ሎት 2 ኒሣን X980012649 ሞዴል መኪና ሎት 3 ላንድ ክሮዘር ሞዴል HZJ761 መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

 1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፣
 2. የግዥው መጠን ከብር 200 ሺህ እና በላይ ከሆነ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
 3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር ከ1-2 ድረስ የተዘረዘሩትን የሚመለከታቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
 4. የሚገዙ እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፌኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
 5. ተጫራቾች ለእያንዳንዳቸው የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 ፣ 2 እና 3 ብር 5‚000 /አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው ፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ የሚያስዙ ከሆነ በመስሪያ ቤቱ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በማስቆረጥ እና ኮፒ በማድረግ ከመጫራቻ ሰነዳችሁ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
 6. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ የጨረታ ሀሳባቸውን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማድረግ በእያንዳንዱ ፖስታ ስምና አድራሻ በመጻፍ ፊርማና ማህተም በማድረግ እንዲሁም ፖስታቸው ላይ የሚወዳደሩበትን የጨረታ አይነት ወይም ሎት በመጻፍ ሞጣ ከ/አስ/ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 18 ከጨረታ ሳጥኑ ማስገባት አለባቸው፡፡
 7. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ሆኖ በ16ኛው ቀን እስከ ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ የጨረታውን ሰነድ ማስገባት አለባቸው ጨረታው ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡15 ላይ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሞጣ ከተማ አስ/ገን አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 16 ይከፈታል፡፡
 8. የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል፡፡
 9. የጨረታ አሽናፉው ውል የሚይዘው እስከ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ነው፡፡
 10. የጨረታ አሸናፊው የሚለየው በሎት በመሆኑ ሁሉንም የሎት ዋጋ ያልሞላ ተጫራች ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡
 11. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 18 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0586611890/0221 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
 12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

13.በተጨማሪ በአብክመ የግዥ መመረያ ቁጥር1/2003 መሰረት ተፈጻሚ ይሆናል፡፡

 

የሞጣ ከተማአስ/ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት

Source ባህር ዳር በኩር መስከረም 3/01/2014

Specific details

Tenders Type Local Tenders
Data Source Bekur Gazita
Tenders Language Am..........show
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee) ሎት 1 ፣ 2 እና 3 ብር 5‚000 /አምስት ሺህ ብር/

Advert Location

Amhara Region
ስልክ ቁጥር 0586611890/0221

Advert details

Advert ID: 43109
Viewed : 18
Expires/መዝጊያ ቀን: Sep-28-21 16:41:00