በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የምስ/ጐጃም ዞን የስናን ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ያገለገሉና አገልግሎት የሚሰጡ ንብረቶችን ባሉበት መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Add to Favourites
Send me via
Posted Date/የተለጠፈበት ቀን Sep-15-21 16:41:05

Tender detail Information /ዝርዝር መረጃ

 

የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የምስ/ጐጃም ዞን የስናን ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ያገለገሉና አገልግሎት የሚሰጡ ንብረቶችን ባሉበት መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ

የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡

 1. በጨረታው መሣተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አካል በጨረታው የመሣተፍ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 2. የሚሸጡ ያገለገሉ ንብረቶችን ሎት 1 የደብረ ኤልያስ አሸዋ፣ ሎት 2 ለግንባታ የሚያገለግል ብረት ሎት 3 ለማገዶ የሚያገለግል እንጨት ሎት 4 ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጐማና ካለመዳሪ ሎት 5 ያገለገሉ ኮምፒውተሮችን መሸጥ ይፈልጋል፡፡
 3. የሚሸጡ ያገለገሉ ንብረቶችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡
 4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 30 በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 04 ማግኘት ይችላሉ፡፡
 5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳደሩበትን የሽያጭ ጠቅላላ ዋጋ 7 በመቶ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
 6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን ዋናውን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግ/ን/አስ/ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 04 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ድረስ መግዛትና ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 04 በ16ኛው ቀን 4፡00 ይከፈታል፡፡
 8. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 04 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም ስልክ ቁጥር 0582880122 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
 9. ለሽያጭ የሚቀርቡ ያገለገሉ እቃዎች ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለዚህ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ በተገለፀው ቦታ ጨረታው ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ድረስ በመሄድ ንብረቶችን ባሉበት ማየት ይቻላል፡፡

10.የጨረታው አሸናፊዎች በገቡት ውል መሰረት ያሸነፉበትን የንብረቶች ዋጋ ውሉን ከፈረሙበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ለመ/ቤቱ ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡

11.በጨረታው ያሸነፉ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ንብረቶች የሚረከቡት ንብረቶቹ በተቀመጡበት/ሻጭ መ/ቤት በሚጠቅሰው/ ቦታ ይሆናል፡፡

12.መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሣሰቢያ፡-

 • የጨረታ መክፈቻ ቀን የመንግስት በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት የጨረታ ሣጥኑ ታሽጐ በተመሣሣይ ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡
 • አድራሻችን ከደ/ማርቆስ ከተማ በ27 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ እንገኛለን፡፡

የስናን ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት

Source ባህር ዳር በኩር መስከረም 3/01/2014

Specific details

Tenders Type Local Tenders
Data Source Bekur Gazita
Tenders Language Am..........show
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee) 7%

Advert Location

Amhara Region
ስልክ ቁጥር 0582880122

Advert details

Advert ID: 43107
Viewed : 12
Expires/መዝጊያ ቀን: Sep-28-21 16:36:00