Consultancy
Sort/Listing by:
Jan-23-21 10:00:25
Feb-03-21 10:00:25
Jan-23-21 09:28:07
Feb-05-21 09:28:07
Jan-22-21 17:31:16
Feb-24-21 17:31:16
The Federal Democratic Republic of Ethiopia, Basins Development Authority invites Eligible bidders for Groundwater Mapping in Six Regions.
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 170,000 (One Hundred Seventy thousand Birr)
Jan-22-21 17:17:06
Mar-05-21 17:17:06
Jan-22-21 15:18:38
Feb-22-21 15:18:38
Jan-22-21 15:17:42
Feb-24-21 15:17:42
በልደታ/ክ/ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ብቃት ያላቸው አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት አንድ ተጫራቾች 10,000 ብር (አስር ሺ ብር)
Jan-22-21 14:00:26
Jan-29-21 14:00:26
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የልደታ ክ/ከ/ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት የግንባታ ስራዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ብቃት ያላቸው አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): በሎት አንድ 270,000 ብር (ሁለት መቶ ሰባ ሺ ብር) በሎት ሁለት (2) 30,000 ብር (ሰላሳ ሺ ብር) በሎት ሶስት 60,000 ብር (ስልሳ ሺ ብር) በሎት እና አራት 50,000 ብር (ሃምሳ ሺ ብር)
Jan-22-21 13:58:46
Feb-10-21 13:58:46
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለምግብ አቅርቦት ጥራት እና ደህንነት አያያዝ ብቁ የሆኑ የምክር አገለግሎት ከሚሰጡ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለአንድ (1) አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሰራት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-22-21 11:55:53
Feb-22-21 11:55:53
በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ የFood Safety Management System and HACCP Auditing and ISO 9001:2015 QMS and ISO Auditing) ስርዓት ለተመረጡ ሰልጣኞች ስልጠና ለማሰጠት በዚሀ ስራ ላይ የተሰማሩ አማካሪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥውን ማከናወን ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር)
Jan-22-21 11:43:58
Feb-09-21 11:43:58
Jan-21-21 17:42:34
Feb-05-21 17:42:34
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአፈር ምርመራ አገልግሎት /Field Invesetigations, Rock /Soil Samples Labratory Analysis/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000 (ሃያ ሺ ብር)
Jan-21-21 17:28:55
Feb-03-21 17:28:55