Warehousing, Transit & Transport Service
Sort/Listing by:
መካነ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል የደረቅ ጭነት FSR (አይሱዚ) ባለሀብቶች ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከደሴ /ጢጣ፣ አዲስ አበባ ፣ባህር ዳር፣ ሞጣ እና መርጦለማርያም ወደ መ/ሰላም ሆስፒታል መድኃኒት (ሲሊንደር) ናፍታ ለመጫን ለአንድ አመት ውል መውሰድ ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jul-02-22 12:01:58
Jul-17-22 12:01:58
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jun-29-22 12:15:49
Jul-12-22 12:15:49
CRS/Ethiopia program would like to invite legally registered companies to provide town-based Taxi services:
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jun-29-22 12:06:09
Jul-11-22 12:06:09
Jun-29-22 10:12:48
Jul-19-22 10:12:48
Jun-28-22 14:03:37
Jul-19-22 14:03:37
CRS/Ethiopia program would like to invite legally registered companies to provide town-based Taxi services.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jun-27-22 14:19:43
Jul-11-22 14:19:43
Jun-25-22 11:34:30
Jul-18-22 11:34:30
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት ለተቋሙ ነዳጅ ማደያ አገልግሎት ለመስጠት ከአዲስ አበባ አሶሳ ነዳጅ ለማጓጓዝ የፈሳሽ ቦቴ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000 /ሃያ ሽህ ብር/
Jun-25-22 11:18:09
Jul-06-22 11:18:09
Jun-25-22 11:13:21
Jul-09-22 11:13:21
Jun-25-22 09:44:50
Jul-18-22 09:44:50
Jun-24-22 14:28:49
Jul-08-22 14:28:49
Jun-24-22 12:24:07
Jul-18-22 12:24:07
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ከስኳር ፋብሪካዎች የገዛውን ሞላሰስ እና ቴክኒካል አልኮል ለማጓጓዝ ከ400 ኩንታል በላይ የመጫን አቅም ያላቸው የፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ወደ መካኒሳ እና ሰበታ ፋብሪካዎች እንዲጓጓዝለት ይፈልጋል::
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 ብር
Jun-24-22 11:57:05
Jul-07-22 11:57:05
Jun-24-22 11:19:56
Jul-18-22 11:19:56
Jun-23-22 11:58:31
Jul-18-22 11:58:31
Jun-23-22 11:01:01
Jul-18-22 11:01:01
በጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለ2015 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ ለስራተኞት ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ 02 አውቶቢስ፤ እና የቅ/ጽ/ቤቱ ስራ ለማከናወን 01 ሚኒባስ እና 01 ደብል ጋቢና ቶዮታ ሃይሉክስ/ፒክአብ ተሽከርካሪዎች ለሰመራ አየር ጠባይ ተስማሚ የሆኑ ወንበሮች ከጨርቅ የተሰሩ ወይም ሌዘር ያልሆኑ በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለአንድ(01)ዓመት የሚቆይ ውል መያዝ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ለአውቶቢስ፣ 10,000 (አስር ሺህ ብር) ለሚኒባስ እና 10,000 (አስር ሺህ ብር) ለደብል ጋቢና ሃይሉክስ /ፒክአብ
Jun-22-22 10:11:08
Jul-05-22 10:11:08
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ 60,000 ሜቶን ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ ወደ ሙገር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
Jun-22-22 09:57:48
Jul-23-22 09:57:48
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች ሰርቪስ የትራስፖርት ኪራይ አገልግሎት አወዳድሮ በግዢ መለያ ቁጥር ECC JBl/2014 ውል ገብቶ በውል ማሰራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሀገር አቋራጩ 7000 (ሰባት ሺህ ብር) ሲሆን ለካስተር 3500 (ሶስት ሺህ አምስት መቶ)
Jun-22-22 09:06:29
Jul-11-22 09:06:29
በኬሚካል ኢንዲስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ 60,000 ሜቶን ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ ወደ ሙግር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
Jun-21-22 15:30:57
Jul-23-22 15:30:57