Textile, Garment & Leather
Sort/Listing by:
አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ሕጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የትምህርት ማበልፀጊያና የማዕከል እቃዎች የደንብ ልብስ የፅዳት እቃዎች የሕትመት ሥራዎች ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1--3000 ሎት 2--2000 ሎት 3-- 3000 ሎት 4--2000 ሎት 5--4000
Jan-23-21 10:51:26
Feb-04-21 10:51:26
የደ/ብርሃን ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ የጽህፈት መሳሪያ ህንፃ መሣሪያ የፅዳት እቃዎች ኤሌከትሪከ/ኤሌከትሮኒክስ የአውቶሞቲቭ እቃዎችና ጎማዎች ጨርቃ ጨርቅ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች የተለያዩ መፅሐፍቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-23-21 10:23:33
Feb-06-21 10:23:33
የጂማ ከተማ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የተለያዩ የቢሮ እቃዎቸ (ፈርኒቸር) የተለያዩ የመብራት አቃዎች የኮምፒውተር ኔትወርከ እቃዎች የተለያየ መጠን ያላቸው ድንኳኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000( አስር ሺህ )
Jan-23-21 10:21:06
Feb-05-21 10:21:06
በአፈዲሪ መከላከያ ሚ/ር ሰላም ማስከበር ማዕከል የአልባሳት፣ የፅህፈት እና ተዛማጅ እቃዎች ፣የኤሌክትሮኒክስ እና ኤሌክትሪክ እቃዎች ፣የግንባታ (የኮንስትራከሽን) እቃዎች ፣ተሽከርካሪ የመኪና ጎማዎች እና መለዋወጫ እቃዎች፣የዕንጨትና የብረት ውጤት የሆኑ የቤትና የቢሮ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት አንድ 9,000 ሎት– ሁለት 15,000 ሎት– ሶስት 8,000 ሎት– አራት 2,000 ሎት– አምስት 2,000 ሎት – ስድስት 7,000 ሎት – ሰባት 5,000
Jan-22-21 16:50:04
Feb-04-21 16:50:04
Jan-22-21 16:23:39
Feb-04-21 16:23:39
Jan-22-21 16:05:03
Feb-11-21 16:05:03
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ጎጃም አስ/ዞን የደጀን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ሎት-1 ፣ የጽህፈት መሳሪያ ሎት-2 የኤሌክትሮኒክስ ሎት-3 የዲች ግንባታ ሎት-4 የውጭ ስሪት ፈርኒቸር /ተገጣጣሚ የቢሮ ዕቃ/ ሎት የመንገድ ዳር መብራ ፓውዛ ሎት-6 የደንብ ልብስ 6.1 የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ 6.2 የተዘጋጁ ልብሶች 6.3 ጫማ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ግዥ
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት-1 ብር 2,500/ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር/ ከ 00/100/ ለሎት2 ብር 4,600 /አራት ሺህ ስድስት መቶ ብር/ ለሎት 3 ብር 15,000 አስራ አምስት ሺህ ብር/ ለሎት-4 ብር 1,200 /አንድ ሺህ ሁለት መቶ ብር/ ለሎት-5 ብር 2,500.00 /ሁለት ሺህ አምስት መቶ -ብር ለሎት 6; ብር 900 / ዘጠኝ መቶ ብር ከ00/100/ ለሎት 6.2 ብር 900 /ዘጠኝ መቶ ብር/ ለሎት-6.3 ዘጠኝ መቶ ብር
Jan-22-21 14:10:07
Feb-04-21 14:10:07
የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት የቋሚ እቃ (የተለያዩ ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ)፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የፅዳት እቃዎች፣ ስለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5,000 (አምስት ሽህ ብር)
Jan-22-21 12:29:26
Feb-03-21 12:29:26
በደ/ብ/ብ/ከ/መንግስት የዳውሮ ዞን ፋ/ኢ/ል/ መምሪያ በ2013 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ሎት-1 ደንብ ልብስ ሎት-2 ሞተር ሳይክል ሎት-3 ጀኔረተር ሎት-4 ኤሌክትሮኒክስ እና ሎት-5 ፈርኒቸር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 5000/አምስት ሺህ ብር/
Jan-21-21 17:11:47
Feb-03-21 17:11:47
የፌደራል ቢቶች ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ሰራተኞች አገለግሎት የሚውል የደንብ ልብስ አቅርቦት እና የስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ15/04/2013 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 30,000
Jan-21-21 17:03:15
Jan-25-21 17:03:00
የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ሎት አንድ – ደብተር፣እርሳስ ፣ላጲስ፣ማስመሪያ እና እርሳስ መቅረጫ እና ሎት ሁለት- የወንዶች እና የሴቶች ሌዘር ቦርሣ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50,000( ሀምሳ ሺህ)
Jan-21-21 17:01:31
Feb-03-21 17:01:31
በደቡብ መንገዶች ባለስልጣን የጉብሬ ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት ፕሮጀከቶች እና ጽ/ቤት ሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ደገብ ልብስ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-21-21 16:56:13
Feb-02-21 16:56:13
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 5,000(አምስት ሺ ብር)
Jan-21-21 16:31:45
Feb-02-21 16:31:45
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት ሎት1፡–ብትን ጨርቅ ሎት2 የተዘጋጁ ልብሶች ሎት3፡– ጫማ ሎት4፦ኤሌከትሮኒክስ ሎት5፡–የውሃእቃ ሎት6፡ የህንጻ መሳሪያ ሎት7 ሲሚንቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-21-21 16:14:24
Feb-01-21 16:14:24
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ምድብ1ጎማ 185/6oR 15፣ጎማ 205/R168PR፣ ምንጣፍ / መረጋገጫ/ ፣ የወንበር ልብስ የፊትና የኋላ ያሪስ፣ የሙቀት መከላከያ የፊትና የኋላ ያሪስ፣ የወንበር ልብስ የፊትና የኋላ ቶዮታ፣ የወንበር ሙቀት መከላከያ ቶዮታ ፣የመኪና ሽታ ማጥፊያ፣ ፖሊሽ፣ ዳሽ ቦርድ ቅባት፣ የውሻ ቆዳ፣ ኬሪቦይ ከነ ቤድ
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000/አስር ሺህ ብር/
Jan-21-21 16:08:55
Feb-03-21 16:08:55
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የመኪና መለዋወጫና ጎማ የቆዳ ቦርሳ (leather bag) አጀንዳና ፍላሽ ዲስክ የዩኒቨርሲቲው ሎጎ የታተመበት የተለያዩ አይነት ጥቃቅን የኪችን ቤት ቁሳቁሶች የአገር ውስጥ ተጫራቾች ይጋብዛል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የመኪና መለዋወጫና ጎማ 20,000,00 (ሃያ ሺህ ብር) የቆዳ ቦርሳ (leather bag) አጀንዳና ፍላሽ ዲስክ የዩኒቨርሲቲው ሎጎ የታተመበት 10,000(አስር ሺህ ብር) የተለያዩ አይነት ጥቃቅን የኪችን ቤት ቁሳቁሶች 10,000 (አስር ሺህ ብር)
Jan-21-21 16:04:55
Feb-02-21 16:04:55
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን የሜዳልያና ባጅ ማምረቻ ፋብሪካ ሎት1. የተለያዩ የፋብሪካ ዕቃዎች እና የስጦታ ዕቃዎች ማሸጊያ ሎት2. የተለያዩ ኬሚካሎች ሎት3. የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የቢሮ ኢኪዩፕመንት ሎት4. የሰራተኞች ጫማ፣መጋረጃና የቢሮ ምንጣፍ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%/ሁለት በመቶ/
Jan-21-21 15:36:05
Feb-05-21 15:36:05
Jan-21-21 11:36:49
Jan-28-21 11:36:49
Jan-21-21 11:16:02
Jan-28-21 11:16:02