Sales, Disposals & Foreclosure
Sort/Listing by:
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር ማካካሻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የተረከባቸውን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 25%
Jul-04-22 16:22:34
Aug-05-22 16:22:34
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 25%
Jul-04-22 11:31:45
Jul-19-22 11:31:45
JSI DHA Ethiopia would like to invite interested bidders to sale in auction six used vehicles
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50,000.00 Birr
Jul-04-22 11:24:02
Jul-18-22 11:24:02
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት ባንኩ ከደንበኞቹ መልሶ የተረከባቸውን ማሽነሪዎች እና ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10%
Jul-02-22 12:28:38
Jul-16-22 12:28:38
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20%
Jul-02-22 12:03:25
Jul-16-22 12:03:25
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በንግድ ጽ/ቤት በኩል የተወረሰውን ሕገወጥ የከረመ ጀንፈል ቡና ባለበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10%
Jul-02-22 12:00:20
Jul-17-22 12:00:20
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20%
Jul-02-22 11:37:54
Jul-13-22 11:37:54
Jul-02-22 11:30:25
Jul-17-22 11:30:25
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የወደራ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተወሰነ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት እና ለመሽጥ ይፈልጋል::
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jul-02-22 11:14:30
Jul-08-22 11:14:30
በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በደን ቴክኖሎጂ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ሙከራቸውን የጨረሱ ዛፎች |ደን| ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jul-02-22 11:09:18
Jul-16-22 11:09:18
Jul-01-22 14:31:40
Jul-08-22 14:31:40
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ.የግ.ማህበር ኮምቦልቻ ምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ግቢ ውስጥ ከእርድ የሚወጣውን የከብት ተረፈ ምርት (ሆድ ዕቃ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር)
Jul-01-22 11:27:23
Jul-12-22 11:27:23
Jul-01-22 11:16:33
Jul-16-22 11:16:33
Jun-29-22 14:03:18
Jul-12-22 14:03:18
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 30,000 (ሠላሳ ሺ ብር)
Jun-29-22 11:52:57
Sep-01-22 11:52:57
Jun-29-22 11:02:23
Jul-28-22 11:02:23
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jun-29-22 10:19:33
Jul-12-22 10:19:33
በአፈጻጸም ከሳሽ በወልዳ አፉራ 7ኛ ቀን እና በአፈጻጸም ተከሳሽ በቻይና ሀይዌይ ድርጅት መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርከር በሚመለከት ክሬን ማሽን የትሬድ ማርክ ሞዴል ZLJ599JQZ25E ፕሮዳክሽን ካራክቴስቲክ በጨረታ ይሸጣል
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jun-28-22 16:55:06
Jul-13-22 16:55:06
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ መኪናዎች ሞተር ሳይክሎች፣ ጀኔሬተሮች አና የእህል ሚዛን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20%
Jun-28-22 16:52:21
Jul-20-22 16:52:21
Jun-28-22 15:59:50
Jul-28-22 15:59:50