Advertising & Promotion
Sort/Listing by:
Jun-28-22 10:15:19
Sep-06-22 10:15:19
Jul-25-22 12:16:14
Aug-19-22 12:16:14
Jul-25-22 16:32:25
Oct-03-22 16:32:25
Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by This National Competitive Bid (NCB) For The Procurement of Different Types of Outdoor Adverts
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50000.00
Jul-27-22 11:37:04
Aug-25-22 11:37:04
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Aug-01-22 09:37:43
Aug-25-22 09:37:43
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ኢማ በሬዲዮና በቴሌቪዥን የፋናን ብራንድ የያዘ ጥራታቸው ከፍ ያለ፣ የሳቢነት እና በመልዕክት አቀራረፁና አቀራረቡ የተሻለ የማስታወቂያ ዝግጅት እንዲኖረው በዘረፉ ፍቃድ ያiቸውን የማስታወቂያ አዘጋጆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 (አስር ሺ ብር)
Aug-03-22 09:19:52
Aug-24-22 09:19:52
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የተለያዩ ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ መጽሀፍት ጋዜጣ መፅሄት እና የልቦለድ እና የድርስት መጽሀፍት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት1. ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ; ሎት2. ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር)
Aug-05-22 12:23:23
Aug-20-22 12:23:23
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Aug-09-22 09:41:18
Aug-19-22 09:41:18
የጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 01 ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2015 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 01/ - 5000 ብር (አምስት ሺህ ብር) ሎት 02/ -ብር 6500ብር (ስድስት ሺህ አምስት መቶ ብር) ሎት 03/ - ብር 3500 ብር (ሶስት ሺህ አምስት መቶ ብር) ሎት 04/ - ብር 5000 ብር (አምስት ሺህ ብር) እና ሎት 05/-ብር 5000 ብር (አምስት ሺህ ብር)
Aug-10-22 11:06:48
Aug-22-22 11:06:48
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቃሊቲ 1 እና 2 አርሚ ፋውንዴሽን ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የ“supply and fix satellite dish" ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000.00
Aug-10-22 13:54:11
Aug-30-22 13:54:11
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Aug-15-22 11:05:20
Aug-19-22 11:05:20
The CCRDA ESAP3 Project would like to invite qualified FM Radios in the Addis Ababa City Administration.
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Aug-16-22 08:20:43
Aug-26-22 08:20:43
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ፅ/ቤት የመንግሰት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በፑሉ ተጠቃሚ ለሆኑ ሴክተር መ/ቤቶች የእቃና አገልግሎት ግዥዎችን በምድብ ከፍሎ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5,000 ብር
Aug-16-22 11:49:21
Aug-26-22 11:49:21
በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2015 በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ አገልግሎት እና ዕቃ ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት1. 30,000 ብር; ሎት10, 000 ብር ;ሎት3. 10,000 ብር; ሎት4. 10,000; ሎት5. 5,000 ብር
Aug-17-22 13:52:39
Aug-29-22 13:52:39
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት በ10 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1 -100.000.00 ; ሎት 2 -50,000.00 ;ሎት 3 -50,000.00 ;ሎት 4 -20,000.00; ሎት 5 -10,000.00; ሎት 6 -50,000.00 ; ሎት 7 -50,000.00 ;ሎት 8 -50,000.00 ; ሎት 9 -50,000.00 ;ሎት10 -50,000.00
Aug-18-22 10:18:16
Aug-30-22 10:18:16
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚዲያ ፓኬጅ አገልግሎት እና የቴሌስኮፒክ ፎርክ ሊፍት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የሚዲያ ፓኬጅ አገልግሎት ግዥ -250,000.00 ;የቴሌስኮፒክ ፎርክ ሊፍት ኪራይ አገልግሎት ግዥ -20,000.00
Aug-18-22 16:10:22
Sep-02-22 16:10:22