Construction & Finishing Materials
Sort/Listing by:
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2015 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶ ብርድ ልብስ እና ጅባ፣ቆርቆሮና ሚስማር ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-25-23 11:22:33
Feb-07-23 11:22:33
የወሎ ዩኒቨርሲቲ የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት- 1 የበሬ ሥጋ በድጋሚ የወጣ 100,000 2 ሎት- 2 ህትመት /በድጋሚ የወጣ/ 50,000 3 ሎት- 3 የደንብ ልብስ 70,000 4 ሎት- 4 የውሃና የህንጻ መሳሪያ እቃዎች 100,000 5 ሎት- 5 ቅመማ ቅመም 30,000 6 ሎት- 6 የአዳራሽ ወንብር ልብስ 70,000
Jan-26-23 10:36:58
Feb-09-23 10:36:58
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት TY& Linear dormitory maintenance work to main campus ግንባታ GC-5 /BC-5 እና ከዚያ በላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 01 380,000 02 420,000 03 412,000 04 400,000 05 330,000
Jan-26-23 14:53:28
Feb-15-23 14:53:28
የዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር ዞን የሰቆጣ ፖ/ቴ/ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም የበጀት ዓመት የኮንስትራክሽን ተዛማጅ እቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ተዛማጅ እቃዎች የፅህፈት ተዛማጅ እቃዎች፣ የጋርመት ተዛማጅ እቃዎች የፅዳት እቃዎች፣ ግብርና ተዛማጅ እቃዎች፣ አውቶ ሞቲቭና የደንብ ልብስ ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ብር ወይም እቃን ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ/ ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታው ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትናና ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
Jan-18-23 10:34:23
Feb-06-23 10:34:23
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቅየሳ መሳሪያ (ቶታል ስቴሽን) ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 80,000 /ሰማንያ ሺህ ብር
Feb-01-23 09:42:09
Feb-27-23 09:42:09
Jan-27-23 16:10:22
Feb-10-23 16:10:22
Jan-31-23 17:09:25
Feb-14-23 17:09:25
Jan-02-23 11:35:05
Feb-16-23 11:35:05
የጎንጅ ቆለላ ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን በ2015 በጀት አመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶችሎት 1 የጽዳት እቃዎች ሎት 2 ሲሚንቶ ሎት 3 ብትን ልብስ ሎት4 የተዘጋጁ ልብሶች ሎት ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለብትን ልብስ 6,400 /ስድስት ሽህ አራት መቶ ብር/ የጽዳት እቃዎች 650 /ስድስት መቶ ሃምሳ ብር/ የተዘጋጁ ልብሶች 11,500/አስራ አንድ ሽህ አምስት መቶ ብር/ ጫማ 9,900 /ዘጠኝ ሽህ ዘጠኝ መቶ ብር/ የሲሚንቶ 5,400 /አምስት ሽህ አራት መቶ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጽ/ቤቱ ገንዘብ ያዥ በመሂ አንድ ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ከሰነዱ ጋር በፖስታዉ በማሸግ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡-አሸናፊ ድርጅቱ አሸናፊነቱ ከተገለፀ በኋላ የዉል ማስከበሪያ የጠቅላላዉን ዋጋ 10 በመቶ /ሲፒኦ/ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
Jan-31-23 11:29:19
Feb-14-23 11:29:19
ደ/ብ/ብ/ህ/h/ በከንባታ ጠምባሮ ዞን በሙዱላ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የሙዱላ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ለ2015 በጀት ዓመት ሎት 1፡- የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒከስ /የአይቲ ዕቃዎች ፣የSCW&MECHANICS (የግንባታ) እቃዎች ፣ የBEI (ELECTRICAL INSTALATION) እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት ብር 2,000 /ሁለት ሺህ ብር/ ብቻ በጥሬ /ሲፒኦ/ ከኦርጅናል ሰነድ ጋር በፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው::
Jan-31-23 15:29:55
Feb-13-23 15:29:55