Construction & Finishing Materials
Sort/Listing by:
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ትም/ስል/ቢሮ በስልጤ ዞን የቅበት/ኮ/ኢ/ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ለቢሮና ለስልጠና ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ጨረታ ማስታወቂያ
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1 ሞተር ሳይክል ጎማና መለዋወጫዎች እና ጀነሬተር 7,000 2 ሎት 2 እስቴሽነሪ 10,000 3 ሎት 3 የጋርመንት ዲፓርትመንት 8,000 4 ሎት 4 የሜታል ዲፓርትመንት 8,000 5 ሎት 5 ኮንስትራክሽን ዲፓርትመንት 8,000 6 ሎት 6 ኤሌክትሮኒክስ 5,000 7 ሎት 7 የፅዳት ዕቃዎች 3,000 8 ሎት 8 የደንብ ልብስ 3,000
Jan-26-23 13:58:48
Feb-14-23 13:58:48
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለምድብ1 ብር 70000 (ሰባ ሺህ ብር) እንዲሁም ለምድብ 2 ብር 50000 (ሃምሳ ሺህ ብር)
Jan-23-23 12:06:48
Feb-05-23 12:06:48
በድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የህፃናትና ወጣቶች ትያትር ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት (ፕሮ.12-04B) ለፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል Granite Trade and Riser የሚያቀርቡ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 (አሥር ሺህ ብር)
Jan-30-23 14:11:41
Feb-10-23 14:11:41
Feb-03-23 16:15:27
Feb-17-23 16:15:27
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የማህተም እጀታ (Seal Handle) 1.5x4 CM ብዛት 1,000፣ የማህተም እጀታ (Seal Handle) 2x5.8 CM ብዛት 1,300 እና የእቃ ማሰሪያ ቃጫ (String for packing) ብዛት 1,200 ኪሎ ግራም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5000/አምስት ሺህ ብር|
Jan-17-23 12:16:10
Feb-16-23 12:16:10
ቲነር (Flexcosac Thinner) = 5 በርሚል 2 አረንጓዴ ማስተርባች (Green Mastrbatch) = 10 ኩንታል ጥሬ ዕቃ (ግብዓቶች) በወጣው የጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-31-23 11:36:56
Feb-10-23 11:36:56
Feb-01-23 16:19:00
Feb-14-23 16:19:00
Jan-31-23 15:04:13
Feb-14-23 15:04:13
የሀሮ ሊሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት ለመንግስት መ/ቤቶች ለ2015 ዓ.ም ለአንደኛ ዙር የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች ደንብ ልብስ አላቂየ ጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት ዕቃዎች የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ የግንባታ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ንግድ ዘርፍ 5,000 ብር ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
Jan-31-23 10:11:30
Feb-14-23 10:11:30
የሀዋሳ ከተማ አስ/ ግብርና መምሪያ በ2015 ዓ.ም በታቀደው መሠረት የጋራ ሪቃታ እና ሀዌላ ወንዶ የግብርና ማሰልጠኛ ማዕከላት ቀሪ የግንባታ እና ጥገና ሥራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት በዘርፉ ከተደራጁ ተጫራቾች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 60,000 (ስልሳ ሺህ)
Jan-23-23 14:50:22
Feb-10-23 14:50:22
የሆለታ ግብርና ምርምር ማዕከል የሞጆ ነጭ አሸዋ፣ ነጭ የተፈለጠ ድንጋይ፣ ጥቁር የተፈለጠ ድንጋይ፣ ሴሌhትድ ማቴሪያል፣ አጠና እና የተለያዩ ልኬት ያላቸው ጣውላዎችንና ብሎኬቶችን በግልጽ የጨረታ አወዳድር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 3000 (ሶስት ሺህ ብር)
Feb-02-23 15:51:01
Feb-22-23 15:51:01
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሆሮ-ወንጪ ኢኮቱሪዝም መንገድ ሥራ እና ለሁርሶ ማሰልጠኛ ማዕከል ፊዝ-2 ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ “Supply and Apply of Road Traffic Marking እና Supply and fix audio visual system) ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለያንዳንዱ ጨረታ ቁጥር ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (CPO) Cash payment order ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Grantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
Jan-20-23 11:52:09
Feb-07-23 11:52:09
የሞጣ ፖሊ/ቴክ/ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም ለትምህርት ሥልጠናና ለቢሮ የህንጻ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የኮምፒውተር እቃዎች ፣ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች ፣ የመኪና እቃዎች ፣ የጨርቃ ጨርቅ እቃዎች ፣ የተዘጋጁ ልብሶች ፣ ግብርና እቃዎች ፣ የጫማ እና ኢንዱስትሪያል እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 200,000 /ሁለት ሺህ ብር/
Jan-31-23 14:09:50
Feb-14-23 14:09:50
Jan-24-23 16:14:39
Feb-05-23 16:14:39
የአብክመ መሬት ቢሮ በካልም ፕሮጀክት ፣ በመደበኛ እና መደበኛ ካፒታል በጀት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች ፣የቅየሳ መሳሪያ እና መለዋወጫ እቃዎች ፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ግዥ አይነት ጠቅላላ ዋጋ የፅዳት እቃ 8,000 (ስምንት ሺህ ብር) ኤሌክትሮኒክስ እቃ ብር 300,000 (ሶስት መቶ ሺህ ብር) ፅ/መሳሪያ እቃ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) የቅየሳ መሳሪያ እና መለዋወጫ እቃ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ኤሌክትሪክ እቃ ብር 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) የደንብ ልብስ ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከመ/ቤቱ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ አብረው ማቅረብ አለባቸው፡፡
Jan-25-23 12:23:54
Feb-06-23 12:23:54
የአዲስ አበባ ተግባር ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፤ ቋሚ የቢሮ እና ዲፓርትመንት እቃዎች ፤ የብየዳ ማእከል የስልጠና እቃዎች ፤ የአይ.ሲ.ቲ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች ፤ የሰርቬይንግ እና ድራፍቲንግ የስልጠና እቃዎች ፤ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ የስልጠና እቃዎች ፤ የኮንስትራክሽን ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች እና የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት1፤ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅሞች - 1,000 ሎት2፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች - 2,000 ሎት3፤ ቋሚ የቢሮ እና ዲፓርትመንት እቃዎች - 30,000 ሎት4፤ የብየዳ ማእከል የስልጠና እቃዎች - 20,000 ሎት5፤ የአይ.ሲ.ቲ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 1,000 ሎት6፤ የሰርቬይንግ እና ድራፍቲንግ የስልጠና እቃዎች - 1,000 ሎት7፤ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ የስልጠና እቃዎች - 10,000 ሎት8፤ የኮንስትራክሽን ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 30,000 ሎት9፤ የአውቶሞቲቭ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 2,000 ሎት10፤ የማኑፋክቸሪንግ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 10,000 ሎት11፤ የጋርመንት ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 10,000 ሎት12፤ የባዮሜዲካል ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 5,000 ሎት13፤ የፈርኒቸር ሜኪንግ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 10,000 ሎት14፤ ህንፃ አስተዳደር እቃዎች - 15,000
Feb-01-23 09:28:27
Feb-13-23 09:28:27
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 80,000
Jan-27-23 11:27:09
Feb-14-23 11:27:09
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በ2015 በጀት ዓመት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ለሚያከናውናቸው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ የሚያስፈልግ የተለያየ ዓይነት አስፋልት (Bitumen) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ)
Jan-26-23 10:57:18
Feb-14-23 10:57:18
የክምር ደንጋይ ከተማ መሪ ማ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት የመሰረተ ልማት ስራዎችን ለመስራት አስፈላጊ የግንባታ ማቴሪያሎችን ሎት 1 ሲሚንቶ ፣ ሎት 2 ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-25-23 12:01:49
Feb-07-23 12:01:49
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2015 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶ ብርድ ልብስ እና ጅባ፣ቆርቆሮና ሚስማር ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-25-23 11:22:33
Feb-07-23 11:22:33