Construction & Finishing Materials
Sort/Listing by:
World Vision Ethiopia would like to invite highly experienced Potential service provider to for fumigation & spraying service.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-24-23 16:47:27
Feb-07-23 16:47:27
Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the procurement of Supply and Installation of Vertical Blind for one-year contract period.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50,000 (Fifty thousand birr)
Jan-30-23 13:46:07
Feb-17-23 13:46:07
Jan-30-23 21:26:12
Feb-09-23 21:26:12
በምስራቅ ሸዋ ዞን የሉሜ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2015 የበጀት ዓመት ለሉሜ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለተፋሰስ ሥራ የሚያገለግል ጋቢዮን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአነስተኛና ጥቃቅን ማይክሮ ኢንተርፕራይዝ ከግል አቅራቢዎች እና ደርጅቶች መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ለ
Jan-28-23 11:28:20
Feb-20-23 11:28:20
Jan-31-23 11:57:33
Feb-10-23 11:57:33
Jan-24-23 17:31:02
Feb-10-23 17:31:02
Jan-26-23 14:06:17
Feb-09-23 14:06:17
Jan-25-23 23:06:03
Feb-07-23 23:06:03
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የግብ/ ግብ/ገጠር ፋይናንሰና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ለ2015 ዓ.ም በክልላችን ባሉ ዘጠኝ ዞኖች የሚያለግሉ የግብርና ኖራ /Agriculture lime/ ከነማጓጓዣው በግልጽ ረታ አወዳድሮ ከነማጓጓዣው የማስጫኛና ማውረጃ ዋጋ ጨምሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚወዳደሩበት በእያንዳንዱ ሎት ውስጥ ባሉ በእያንዳንዱ ዩኒየን ሥም በሎት አንድ ሥር (ለሞጣ፣ ብር 10000፣ ለጊዮን ብር 12000 እና ለጎዛመን ብር 47000 ዩኒየን) ፣ሎት ሁለት (ለመርከብ ብር 8000፣ ለዳሞት ብር 16000 እና ለአድማስ ዩኒየን ብር 7000)፣ ሎት ሦስት (ለፀሐይ ብር 8000፣ ለደባርቅ 7000፣ (መገናኛ 7000 እና ለራስ ጋይንት ብር 8000 ዩኒየን)፣ሎት አራት (ለጀምበር ብር 2000 ፣ለፋና ብር 1500፣ ለታቦር ብር 3000 እና ለየወል ብር 2000 ለወደራ ብር 2000፣ ለመንዝ ዩኒየን ብር 4000 በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይንም በሁኔታዎች ላይ ባልተመሰረተ የባንከ ዋስትና/ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው::
Jan-31-23 15:49:36
Feb-14-23 15:49:36
Jan-23-23 16:31:59
Feb-04-23 16:31:59
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ውሃ ጽ/ቤት እና ገጠር መንገድ ዋና ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኝ መንገድ ፕሮጀክት የማሽን ኪራይ /ግሬደር ኤክስካቫተር፣ ሮሎ፣ እና ሻወር ትራክ/ ፣ ሲኖትራክ እና የውሃ ግንባታ እና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5,000 /አምስት ሺህ ብር ብቻ/
Jan-18-23 10:31:11
Feb-06-23 10:31:11
Jan-31-23 15:47:00
Feb-14-23 15:47:00
Jan-25-23 13:54:33
Feb-06-23 13:54:33
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 የቦሌ ህብረተሰብ የመ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ እና የትምህርት እቃዎች፣የህትመት ውጤቶችና የፅዳት እቃዎች፣ቋሚ እና ፕላንትና ማሽነሪ እቃዎች ፣ህንፃና ቁሳቁስ እቃዎችበግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 2. አላቂ የቢሮ እና የትምህርት እቃዎች 3,000.00 ብር ሎት 4. የህትመት ውጤቶችና የፅዳት እቃዎች 2,450 ብር ሎት 6. ቋሚ እና ፕላንትና ማሽነሪ እቃዎች 11,200 ብር ሎት 7. ህንፃና ቁሳቁስ እቃዎች 2,000.00 ብር
Jan-31-23 16:49:44
Feb-13-23 16:49:44
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ላፕ ቶፕ ኮምፕተር፤ ዲስክቶፕ ኮምፕተር፤ቴሌቪዥንና የቴሌቪዥን ማስቀመጫ (TV Stand) እና መሰል ዕቃዎች (ኤልክተሮኒክስ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1 ላፕ ቶፕ ኮምፕተር፤ ዲስክቶፕ ኮምፕተር፤ቴሌቪዥንና የቴሌቪዥን ማስቀመጫ (TV Stand) እና መሰል ዕቃዎች (ኤልክተሮኒክስ) 50,000.00(አምሳ ሺህ) 2 የቢሮ ምንጣፍ 10,000.00 (አስር ሺህ) 3 ገረጋንቲ ድንጋይ 80,000.00 ( ሰማንያ ሺ ብር) 4 ትልልቅ ድንጋይ 80,000.00 ( ሰማንያ ሺህ ብር) 5 ደስትቢን (ቆሻሻ ማጠራቀሚያ) 120,000.00 ( አንድ ሙቶ ሃያ ሺህ) 6 የሽታ ማጥፍያ ኬሚካል 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) 7 የደረቅ ቆሻሻ ማጓጓዝ ሥራ አገልግሎት ግዥ (የደረቅ ቆሻሻ ማጓጓዝ ኮምፓከተር ተሽከርካሪ ኮምፓክተር ተሸከርካሪ) 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር )
Jan-26-23 16:34:03
Feb-08-23 16:34:03
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥዎት ኮርፖሬሸን የግብዓት ማምረቻ ማዕከል Aggregate nominal maximum size 12.5m/m (Maximium Agg. Size 15m/m) ለመግዛት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
Jan-30-23 10:14:45
Feb-10-23 10:14:45
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሐረማያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳ G+3 አስተዳደር ጽ/ቤት ግንባታ ለግንባታ ስራዎች አስፈላጊ የሆነትን የሰው ሃይል፣ ቁሳቁሶች እና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር
Jan-31-23 10:54:36
Feb-12-23 10:54:36
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችህትመቶች፤ የጽዳት እቃዎች፤ Boxer ሞተር ሳይክልና የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፡ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፤ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምፒዩተሮችና የመሳሰሉትን) ጨምሮ ፤ የመኪና ጎማ እና የግንባታ እና የውሃ እቃዎች፤ የሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 7,000 ( ሰባት ሺህ ብር)
Feb-01-23 11:47:12
Feb-14-23 11:47:12
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው ሽት ሜታል እና ሰኮዌር ፓይፕ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-26-23 11:59:04
Feb-25-23 11:59:04
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መን/ጤና ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2015 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ቁሳቁሶች፡ የፅህፈት መሳሪያ ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተማሪዎች ጋዎንና ደንብ ልብስ፣ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የህክምና ቁሳቁስ ፣ የህንፃ መሳሪያ እና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የፅህፈት መሳሪያ (ሎት 1) የፅዳት ዕቃዎች (ሎት 2) የተማሪዎች ጋዎንና ደንብ ልብስ (ሎት3) ኤሌክትሮኒክስ (ሎት 4) ፈርኒቸር (ሎት 5) የመኪና መለዋወጫ (ሎት 6) የህክምና ቁሳቁስ (ሎት 7) የህንፃ መሳሪያ (ሎት 8)
Jan-27-23 15:55:13
Feb-10-23 15:55:13