Construction & Finishing Materials
Sort/Listing by:
የአዲስ አበባ ተግባር ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፤ ቋሚ የቢሮ እና ዲፓርትመንት እቃዎች ፤ የብየዳ ማእከል የስልጠና እቃዎች ፤ የአይ.ሲ.ቲ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች ፤ የሰርቬይንግ እና ድራፍቲንግ የስልጠና እቃዎች ፤ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ የስልጠና እቃዎች ፤ የኮንስትራክሽን ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች እና የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት1፤ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅሞች - 1,000 ሎት2፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች - 2,000 ሎት3፤ ቋሚ የቢሮ እና ዲፓርትመንት እቃዎች - 30,000 ሎት4፤ የብየዳ ማእከል የስልጠና እቃዎች - 20,000 ሎት5፤ የአይ.ሲ.ቲ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 1,000 ሎት6፤ የሰርቬይንግ እና ድራፍቲንግ የስልጠና እቃዎች - 1,000 ሎት7፤ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ የስልጠና እቃዎች - 10,000 ሎት8፤ የኮንስትራክሽን ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 30,000 ሎት9፤ የአውቶሞቲቭ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 2,000 ሎት10፤ የማኑፋክቸሪንግ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 10,000 ሎት11፤ የጋርመንት ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 10,000 ሎት12፤ የባዮሜዲካል ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 5,000 ሎት13፤ የፈርኒቸር ሜኪንግ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 10,000 ሎት14፤ ህንፃ አስተዳደር እቃዎች - 15,000
Feb-01-23 09:28:27
Feb-13-23 09:28:27
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቅየሳ መሳሪያ (ቶታል ስቴሽን) ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 80,000 /ሰማንያ ሺህ ብር
Feb-01-23 09:42:09
Feb-27-23 09:42:09
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችህትመቶች፤ የጽዳት እቃዎች፤ Boxer ሞተር ሳይክልና የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፡ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፤ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምፒዩተሮችና የመሳሰሉትን) ጨምሮ ፤ የመኪና ጎማ እና የግንባታ እና የውሃ እቃዎች፤ የሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 7,000 ( ሰባት ሺህ ብር)
Feb-01-23 11:47:12
Feb-14-23 11:47:12
Feb-01-23 16:19:00
Feb-14-23 16:19:00
Feb-02-23 11:29:48
Feb-21-23 11:29:48
Feb-02-23 15:11:08
Feb-21-23 15:11:08
የሆለታ ግብርና ምርምር ማዕከል የሞጆ ነጭ አሸዋ፣ ነጭ የተፈለጠ ድንጋይ፣ ጥቁር የተፈለጠ ድንጋይ፣ ሴሌhትድ ማቴሪያል፣ አጠና እና የተለያዩ ልኬት ያላቸው ጣውላዎችንና ብሎኬቶችን በግልጽ የጨረታ አወዳድር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 3000 (ሶስት ሺህ ብር)
Feb-02-23 15:51:01
Feb-22-23 15:51:01
Feb-03-23 12:16:15
Feb-21-23 12:16:15
Feb-03-23 15:41:20
Feb-21-23 15:41:20