Construction & Finishing Materials
Sort/Listing by:
Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company EDR/MC would like to invite interested and qualified bidders for the Constriction And Building Materials with the national open tendering procedures.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50,000 (Fifty thousand birr)
Jan-30-23 11:56:27
Feb-16-23 11:56:27
Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the procurement of Supply and Installation of Vertical Blind for one-year contract period.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50,000 (Fifty thousand birr)
Jan-30-23 13:46:07
Feb-17-23 13:46:07
በድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የህፃናትና ወጣቶች ትያትር ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት (ፕሮ.12-04B) ለፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል Granite Trade and Riser የሚያቀርቡ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 (አሥር ሺህ ብር)
Jan-30-23 14:11:41
Feb-10-23 14:11:41
Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company EDR/MC would like to invite interested and qualified bidders for the Constriction And Building Materials with the national open tendering procedures.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): birr 50,000 (Fifty Thousand Birr )
Jan-30-23 17:10:29
Feb-16-23 17:10:29
Jan-30-23 17:20:12
Feb-14-23 17:20:12
Jan-30-23 21:26:12
Feb-09-23 21:26:12
Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the procurement of: Different Types of Ceramic, Porcelain Products, PVC Floor Tile, Epoxy & Quartzes Epoxy for Different Construction Projects.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Birr 200,000 (Two Hundred Thousand Only)
Jan-31-23 10:00:23
Feb-14-23 10:00:23
የሀሮ ሊሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት ለመንግስት መ/ቤቶች ለ2015 ዓ.ም ለአንደኛ ዙር የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች ደንብ ልብስ አላቂየ ጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት ዕቃዎች የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ የግንባታ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ንግድ ዘርፍ 5,000 ብር ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
Jan-31-23 10:11:30
Feb-14-23 10:11:30
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሐረማያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳ G+3 አስተዳደር ጽ/ቤት ግንባታ ለግንባታ ስራዎች አስፈላጊ የሆነትን የሰው ሃይል፣ ቁሳቁሶች እና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር
Jan-31-23 10:54:36
Feb-12-23 10:54:36
የጎንጅ ቆለላ ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን በ2015 በጀት አመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶችሎት 1 የጽዳት እቃዎች ሎት 2 ሲሚንቶ ሎት 3 ብትን ልብስ ሎት4 የተዘጋጁ ልብሶች ሎት ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለብትን ልብስ 6,400 /ስድስት ሽህ አራት መቶ ብር/ የጽዳት እቃዎች 650 /ስድስት መቶ ሃምሳ ብር/ የተዘጋጁ ልብሶች 11,500/አስራ አንድ ሽህ አምስት መቶ ብር/ ጫማ 9,900 /ዘጠኝ ሽህ ዘጠኝ መቶ ብር/ የሲሚንቶ 5,400 /አምስት ሽህ አራት መቶ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጽ/ቤቱ ገንዘብ ያዥ በመሂ አንድ ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ከሰነዱ ጋር በፖስታዉ በማሸግ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡-አሸናፊ ድርጅቱ አሸናፊነቱ ከተገለፀ በኋላ የዉል ማስከበሪያ የጠቅላላዉን ዋጋ 10 በመቶ /ሲፒኦ/ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
Jan-31-23 11:29:19
Feb-14-23 11:29:19
ቲነር (Flexcosac Thinner) = 5 በርሚል 2 አረንጓዴ ማስተርባች (Green Mastrbatch) = 10 ኩንታል ጥሬ ዕቃ (ግብዓቶች) በወጣው የጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-31-23 11:36:56
Feb-10-23 11:36:56
Jan-31-23 11:57:33
Feb-10-23 11:57:33
የሞጣ ፖሊ/ቴክ/ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም ለትምህርት ሥልጠናና ለቢሮ የህንጻ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የኮምፒውተር እቃዎች ፣ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች ፣ የመኪና እቃዎች ፣ የጨርቃ ጨርቅ እቃዎች ፣ የተዘጋጁ ልብሶች ፣ ግብርና እቃዎች ፣ የጫማ እና ኢንዱስትሪያል እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 200,000 /ሁለት ሺህ ብር/
Jan-31-23 14:09:50
Feb-14-23 14:09:50
Jan-31-23 15:04:13
Feb-14-23 15:04:13
ደ/ብ/ብ/ህ/h/ በከንባታ ጠምባሮ ዞን በሙዱላ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የሙዱላ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ለ2015 በጀት ዓመት ሎት 1፡- የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒከስ /የአይቲ ዕቃዎች ፣የSCW&MECHANICS (የግንባታ) እቃዎች ፣ የBEI (ELECTRICAL INSTALATION) እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት ብር 2,000 /ሁለት ሺህ ብር/ ብቻ በጥሬ /ሲፒኦ/ ከኦርጅናል ሰነድ ጋር በፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው::
Jan-31-23 15:29:55
Feb-13-23 15:29:55
Jan-31-23 15:47:00
Feb-14-23 15:47:00
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የግብ/ ግብ/ገጠር ፋይናንሰና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ለ2015 ዓ.ም በክልላችን ባሉ ዘጠኝ ዞኖች የሚያለግሉ የግብርና ኖራ /Agriculture lime/ ከነማጓጓዣው በግልጽ ረታ አወዳድሮ ከነማጓጓዣው የማስጫኛና ማውረጃ ዋጋ ጨምሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚወዳደሩበት በእያንዳንዱ ሎት ውስጥ ባሉ በእያንዳንዱ ዩኒየን ሥም በሎት አንድ ሥር (ለሞጣ፣ ብር 10000፣ ለጊዮን ብር 12000 እና ለጎዛመን ብር 47000 ዩኒየን) ፣ሎት ሁለት (ለመርከብ ብር 8000፣ ለዳሞት ብር 16000 እና ለአድማስ ዩኒየን ብር 7000)፣ ሎት ሦስት (ለፀሐይ ብር 8000፣ ለደባርቅ 7000፣ (መገናኛ 7000 እና ለራስ ጋይንት ብር 8000 ዩኒየን)፣ሎት አራት (ለጀምበር ብር 2000 ፣ለፋና ብር 1500፣ ለታቦር ብር 3000 እና ለየወል ብር 2000 ለወደራ ብር 2000፣ ለመንዝ ዩኒየን ብር 4000 በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይንም በሁኔታዎች ላይ ባልተመሰረተ የባንከ ዋስትና/ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው::
Jan-31-23 15:49:36
Feb-14-23 15:49:36
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 የቦሌ ህብረተሰብ የመ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ እና የትምህርት እቃዎች፣የህትመት ውጤቶችና የፅዳት እቃዎች፣ቋሚ እና ፕላንትና ማሽነሪ እቃዎች ፣ህንፃና ቁሳቁስ እቃዎችበግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 2. አላቂ የቢሮ እና የትምህርት እቃዎች 3,000.00 ብር ሎት 4. የህትመት ውጤቶችና የፅዳት እቃዎች 2,450 ብር ሎት 6. ቋሚ እና ፕላንትና ማሽነሪ እቃዎች 11,200 ብር ሎት 7. ህንፃና ቁሳቁስ እቃዎች 2,000.00 ብር
Jan-31-23 16:49:44
Feb-13-23 16:49:44
Jan-31-23 17:09:25
Feb-14-23 17:09:25