Construction & Finishing Materials
Sort/Listing by:
የክምር ደንጋይ ከተማ መሪ ማ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት የመሰረተ ልማት ስራዎችን ለመስራት አስፈላጊ የግንባታ ማቴሪያሎችን ሎት 1 ሲሚንቶ ፣ ሎት 2 ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-25-23 12:01:49
Feb-07-23 12:01:49
የአብክመ መሬት ቢሮ በካልም ፕሮጀክት ፣ በመደበኛ እና መደበኛ ካፒታል በጀት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች ፣የቅየሳ መሳሪያ እና መለዋወጫ እቃዎች ፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ግዥ አይነት ጠቅላላ ዋጋ የፅዳት እቃ 8,000 (ስምንት ሺህ ብር) ኤሌክትሮኒክስ እቃ ብር 300,000 (ሶስት መቶ ሺህ ብር) ፅ/መሳሪያ እቃ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) የቅየሳ መሳሪያ እና መለዋወጫ እቃ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ኤሌክትሪክ እቃ ብር 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) የደንብ ልብስ ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከመ/ቤቱ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ አብረው ማቅረብ አለባቸው፡፡
Jan-25-23 12:23:54
Feb-06-23 12:23:54
Jan-25-23 13:54:33
Feb-06-23 13:54:33
The Ethiopian Roads Administration (ERA) invites qualified bidders for the Supply of Asphalt (Bitumen)
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-25-23 14:22:57
Feb-14-23 14:22:57
Jan-25-23 23:06:03
Feb-07-23 23:06:03
የወሎ ዩኒቨርሲቲ የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት- 1 የበሬ ሥጋ በድጋሚ የወጣ 100,000 2 ሎት- 2 ህትመት /በድጋሚ የወጣ/ 50,000 3 ሎት- 3 የደንብ ልብስ 70,000 4 ሎት- 4 የውሃና የህንጻ መሳሪያ እቃዎች 100,000 5 ሎት- 5 ቅመማ ቅመም 30,000 6 ሎት- 6 የአዳራሽ ወንብር ልብስ 70,000
Jan-26-23 10:36:58
Feb-09-23 10:36:58
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በ2015 በጀት ዓመት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ለሚያከናውናቸው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ የሚያስፈልግ የተለያየ ዓይነት አስፋልት (Bitumen) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ)
Jan-26-23 10:57:18
Feb-14-23 10:57:18
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው ሽት ሜታል እና ሰኮዌር ፓይፕ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-26-23 11:59:04
Feb-25-23 11:59:04
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ትም/ስል/ቢሮ በስልጤ ዞን የቅበት/ኮ/ኢ/ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ለቢሮና ለስልጠና ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ጨረታ ማስታወቂያ
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1 ሞተር ሳይክል ጎማና መለዋወጫዎች እና ጀነሬተር 7,000 2 ሎት 2 እስቴሽነሪ 10,000 3 ሎት 3 የጋርመንት ዲፓርትመንት 8,000 4 ሎት 4 የሜታል ዲፓርትመንት 8,000 5 ሎት 5 ኮንስትራክሽን ዲፓርትመንት 8,000 6 ሎት 6 ኤሌክትሮኒክስ 5,000 7 ሎት 7 የፅዳት ዕቃዎች 3,000 8 ሎት 8 የደንብ ልብስ 3,000
Jan-26-23 13:58:48
Feb-14-23 13:58:48
Jan-26-23 14:06:17
Feb-09-23 14:06:17
Jan-26-23 14:31:15
Feb-10-23 14:31:15
Jan-26-23 14:47:35
Feb-10-23 14:47:35
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት TY& Linear dormitory maintenance work to main campus ግንባታ GC-5 /BC-5 እና ከዚያ በላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 01 380,000 02 420,000 03 412,000 04 400,000 05 330,000
Jan-26-23 14:53:28
Feb-15-23 14:53:28
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ላፕ ቶፕ ኮምፕተር፤ ዲስክቶፕ ኮምፕተር፤ቴሌቪዥንና የቴሌቪዥን ማስቀመጫ (TV Stand) እና መሰል ዕቃዎች (ኤልክተሮኒክስ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1 ላፕ ቶፕ ኮምፕተር፤ ዲስክቶፕ ኮምፕተር፤ቴሌቪዥንና የቴሌቪዥን ማስቀመጫ (TV Stand) እና መሰል ዕቃዎች (ኤልክተሮኒክስ) 50,000.00(አምሳ ሺህ) 2 የቢሮ ምንጣፍ 10,000.00 (አስር ሺህ) 3 ገረጋንቲ ድንጋይ 80,000.00 ( ሰማንያ ሺ ብር) 4 ትልልቅ ድንጋይ 80,000.00 ( ሰማንያ ሺህ ብር) 5 ደስትቢን (ቆሻሻ ማጠራቀሚያ) 120,000.00 ( አንድ ሙቶ ሃያ ሺህ) 6 የሽታ ማጥፍያ ኬሚካል 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) 7 የደረቅ ቆሻሻ ማጓጓዝ ሥራ አገልግሎት ግዥ (የደረቅ ቆሻሻ ማጓጓዝ ኮምፓከተር ተሽከርካሪ ኮምፓክተር ተሸከርካሪ) 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር )
Jan-26-23 16:34:03
Feb-08-23 16:34:03
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 80,000
Jan-27-23 11:27:09
Feb-14-23 11:27:09
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መን/ጤና ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2015 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ቁሳቁሶች፡ የፅህፈት መሳሪያ ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተማሪዎች ጋዎንና ደንብ ልብስ፣ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የህክምና ቁሳቁስ ፣ የህንፃ መሳሪያ እና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የፅህፈት መሳሪያ (ሎት 1) የፅዳት ዕቃዎች (ሎት 2) የተማሪዎች ጋዎንና ደንብ ልብስ (ሎት3) ኤሌክትሮኒክስ (ሎት 4) ፈርኒቸር (ሎት 5) የመኪና መለዋወጫ (ሎት 6) የህክምና ቁሳቁስ (ሎት 7) የህንፃ መሳሪያ (ሎት 8)
Jan-27-23 15:55:13
Feb-10-23 15:55:13
Jan-27-23 16:10:22
Feb-10-23 16:10:22
በምስራቅ ሸዋ ዞን የሉሜ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2015 የበጀት ዓመት ለሉሜ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለተፋሰስ ሥራ የሚያገለግል ጋቢዮን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአነስተኛና ጥቃቅን ማይክሮ ኢንተርፕራይዝ ከግል አቅራቢዎች እና ደርጅቶች መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ለ
Jan-28-23 11:28:20
Feb-20-23 11:28:20
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥዎት ኮርፖሬሸን የግብዓት ማምረቻ ማዕከል Aggregate nominal maximum size 12.5m/m (Maximium Agg. Size 15m/m) ለመግዛት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
Jan-30-23 10:14:45
Feb-10-23 10:14:45