Construction & Finishing Materials
Sort/Listing by:
Feb-01-23 16:19:00
Feb-14-23 16:19:00
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችህትመቶች፤ የጽዳት እቃዎች፤ Boxer ሞተር ሳይክልና የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፡ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፤ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምፒዩተሮችና የመሳሰሉትን) ጨምሮ ፤ የመኪና ጎማ እና የግንባታ እና የውሃ እቃዎች፤ የሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 7,000 ( ሰባት ሺህ ብር)
Feb-01-23 11:47:12
Feb-14-23 11:47:12
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቅየሳ መሳሪያ (ቶታል ስቴሽን) ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 80,000 /ሰማንያ ሺህ ብር
Feb-01-23 09:42:09
Feb-27-23 09:42:09
የአዲስ አበባ ተግባር ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፤ ቋሚ የቢሮ እና ዲፓርትመንት እቃዎች ፤ የብየዳ ማእከል የስልጠና እቃዎች ፤ የአይ.ሲ.ቲ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች ፤ የሰርቬይንግ እና ድራፍቲንግ የስልጠና እቃዎች ፤ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ የስልጠና እቃዎች ፤ የኮንስትራክሽን ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች እና የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት1፤ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅሞች - 1,000 ሎት2፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች - 2,000 ሎት3፤ ቋሚ የቢሮ እና ዲፓርትመንት እቃዎች - 30,000 ሎት4፤ የብየዳ ማእከል የስልጠና እቃዎች - 20,000 ሎት5፤ የአይ.ሲ.ቲ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 1,000 ሎት6፤ የሰርቬይንግ እና ድራፍቲንግ የስልጠና እቃዎች - 1,000 ሎት7፤ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ የስልጠና እቃዎች - 10,000 ሎት8፤ የኮንስትራክሽን ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 30,000 ሎት9፤ የአውቶሞቲቭ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 2,000 ሎት10፤ የማኑፋክቸሪንግ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 10,000 ሎት11፤ የጋርመንት ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 10,000 ሎት12፤ የባዮሜዲካል ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 5,000 ሎት13፤ የፈርኒቸር ሜኪንግ ዲፓርትመንት የስልጠና እቃዎች - 10,000 ሎት14፤ ህንፃ አስተዳደር እቃዎች - 15,000
Feb-01-23 09:28:27
Feb-13-23 09:28:27
Jan-31-23 17:09:25
Feb-14-23 17:09:25
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 የቦሌ ህብረተሰብ የመ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ እና የትምህርት እቃዎች፣የህትመት ውጤቶችና የፅዳት እቃዎች፣ቋሚ እና ፕላንትና ማሽነሪ እቃዎች ፣ህንፃና ቁሳቁስ እቃዎችበግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 2. አላቂ የቢሮ እና የትምህርት እቃዎች 3,000.00 ብር ሎት 4. የህትመት ውጤቶችና የፅዳት እቃዎች 2,450 ብር ሎት 6. ቋሚ እና ፕላንትና ማሽነሪ እቃዎች 11,200 ብር ሎት 7. ህንፃና ቁሳቁስ እቃዎች 2,000.00 ብር
Jan-31-23 16:49:44
Feb-13-23 16:49:44
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የግብ/ ግብ/ገጠር ፋይናንሰና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ለ2015 ዓ.ም በክልላችን ባሉ ዘጠኝ ዞኖች የሚያለግሉ የግብርና ኖራ /Agriculture lime/ ከነማጓጓዣው በግልጽ ረታ አወዳድሮ ከነማጓጓዣው የማስጫኛና ማውረጃ ዋጋ ጨምሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚወዳደሩበት በእያንዳንዱ ሎት ውስጥ ባሉ በእያንዳንዱ ዩኒየን ሥም በሎት አንድ ሥር (ለሞጣ፣ ብር 10000፣ ለጊዮን ብር 12000 እና ለጎዛመን ብር 47000 ዩኒየን) ፣ሎት ሁለት (ለመርከብ ብር 8000፣ ለዳሞት ብር 16000 እና ለአድማስ ዩኒየን ብር 7000)፣ ሎት ሦስት (ለፀሐይ ብር 8000፣ ለደባርቅ 7000፣ (መገናኛ 7000 እና ለራስ ጋይንት ብር 8000 ዩኒየን)፣ሎት አራት (ለጀምበር ብር 2000 ፣ለፋና ብር 1500፣ ለታቦር ብር 3000 እና ለየወል ብር 2000 ለወደራ ብር 2000፣ ለመንዝ ዩኒየን ብር 4000 በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይንም በሁኔታዎች ላይ ባልተመሰረተ የባንከ ዋስትና/ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው::
Jan-31-23 15:49:36
Feb-14-23 15:49:36
Jan-31-23 15:47:00
Feb-14-23 15:47:00
ደ/ብ/ብ/ህ/h/ በከንባታ ጠምባሮ ዞን በሙዱላ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የሙዱላ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ለ2015 በጀት ዓመት ሎት 1፡- የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒከስ /የአይቲ ዕቃዎች ፣የSCW&MECHANICS (የግንባታ) እቃዎች ፣ የBEI (ELECTRICAL INSTALATION) እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት ብር 2,000 /ሁለት ሺህ ብር/ ብቻ በጥሬ /ሲፒኦ/ ከኦርጅናል ሰነድ ጋር በፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው::
Jan-31-23 15:29:55
Feb-13-23 15:29:55
Jan-31-23 15:04:13
Feb-14-23 15:04:13
የሞጣ ፖሊ/ቴክ/ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም ለትምህርት ሥልጠናና ለቢሮ የህንጻ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የኮምፒውተር እቃዎች ፣ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች ፣ የመኪና እቃዎች ፣ የጨርቃ ጨርቅ እቃዎች ፣ የተዘጋጁ ልብሶች ፣ ግብርና እቃዎች ፣ የጫማ እና ኢንዱስትሪያል እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 200,000 /ሁለት ሺህ ብር/
Jan-31-23 14:09:50
Feb-14-23 14:09:50
በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ.ሎት 1፡-የጽዳት እቃ ገዥ፣ሎት 2፡-ሪዳሽን በባጆ ማስደፋት ግዥ እና ሎት፡-3 የተለያየ ባዶ ጆንያ ህትመት ግዥ በግልጽ ጨርታ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-31-23 11:57:33
Feb-10-23 11:57:33
ቲነር (Flexcosac Thinner) = 5 በርሚል 2 አረንጓዴ ማስተርባች (Green Mastrbatch) = 10 ኩንታል ጥሬ ዕቃ (ግብዓቶች) በወጣው የጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-31-23 11:36:56
Feb-10-23 11:36:56
የጎንጅ ቆለላ ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን በ2015 በጀት አመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶችሎት 1 የጽዳት እቃዎች ሎት 2 ሲሚንቶ ሎት 3 ብትን ልብስ ሎት4 የተዘጋጁ ልብሶች ሎት ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለብትን ልብስ 6,400 /ስድስት ሽህ አራት መቶ ብር/ የጽዳት እቃዎች 650 /ስድስት መቶ ሃምሳ ብር/ የተዘጋጁ ልብሶች 11,500/አስራ አንድ ሽህ አምስት መቶ ብር/ ጫማ 9,900 /ዘጠኝ ሽህ ዘጠኝ መቶ ብር/ የሲሚንቶ 5,400 /አምስት ሽህ አራት መቶ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጽ/ቤቱ ገንዘብ ያዥ በመሂ አንድ ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ከሰነዱ ጋር በፖስታዉ በማሸግ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡-አሸናፊ ድርጅቱ አሸናፊነቱ ከተገለፀ በኋላ የዉል ማስከበሪያ የጠቅላላዉን ዋጋ 10 በመቶ /ሲፒኦ/ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
Jan-31-23 11:29:19
Feb-14-23 11:29:19
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሐረማያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳ G+3 አስተዳደር ጽ/ቤት ግንባታ ለግንባታ ስራዎች አስፈላጊ የሆነትን የሰው ሃይል፣ ቁሳቁሶች እና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር
Jan-31-23 10:54:36
Feb-12-23 10:54:36
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 1 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት - የፓርቲሽን ሥራ ጨረታ እሁድ ጥር 14 ቀን በግልጽ ጨረታ ማስተካከያ
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-31-23 10:38:28
Feb-02-23 10:38:28
የሀሮ ሊሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት ለመንግስት መ/ቤቶች ለ2015 ዓ.ም ለአንደኛ ዙር የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች ደንብ ልብስ አላቂየ ጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት ዕቃዎች የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ የግንባታ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ንግድ ዘርፍ 5,000 ብር ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
Jan-31-23 10:11:30
Feb-14-23 10:11:30
Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the procurement of: Different Types of Ceramic, Porcelain Products, PVC Floor Tile, Epoxy & Quartzes Epoxy for Different Construction Projects.
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Birr 200,000 (Two Hundred Thousand Only)
Jan-31-23 10:00:23
Feb-14-23 10:00:23
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ ዓይነት የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እ“ኤሌክትሪካል መሣሪያ (Electrical Cable, Electrical Wire, Flat Crane Cable, Socket የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-30-23 21:26:12
Feb-09-23 21:26:12
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites for Procurement of different Construction materials: Building, Sanitary and Electric Materials.
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-30-23 17:20:12
Feb-14-23 17:20:12