Building & House Rental
Sort/Listing by:
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የወረሰውን አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 /ሲኤምሲ ሚካኤል ፊት ለፊት/ የሚገኘውን ማቲ ህንጻ በሚባል የሚታወቀዉ ህንጻ ላይ የሚገኙትን ለንግድ ቤት የተዘጋጁትን ክፍሎች ለንግድ ቤት ወይም ለቢሮ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 (ብር አስር ሺህ)
Jul-04-22 12:14:07
Jul-18-22 12:14:07
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት በቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ ቢሮዎችን ድርጅቱ ከሚያከናውናቸው ስራዎች ውጭ ተከራይተው ለመስራት የሚፈልጉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለአሸናፊው ድርጅት በኪራይ መስጠት ይፈልጋል::
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 /አስር ሺ ብር/
Jul-04-22 11:12:34
Aug-01-22 11:12:34
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር)
Jun-29-22 10:48:17
Jul-12-22 10:48:17
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ለቦንጋ ቅ/ዕ/ቤት ባቀረቡት መሰረት መስፈርቱን የሚያሟሉ አከራዮችን አወዳድሮ ለ2 ዓመት ለቢሮ የሚሆን ቤት ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jun-28-22 16:12:30
Jul-12-22 16:12:30
የኢትዮጵያ ፖስታ በአሰላ ከተማ በሚገኘው G+4 ህንጻ ከምድር ቤት እስከ 4ኛ ፎቅ ያሉትን ክፍሎች ለንግድ ሥራ አገልግሎት መጠቀም ለሚፈልጉ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000 (አሥር ሺህ ብር)
Jun-28-22 10:36:46
Jul-20-22 10:36:46